cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5 https://www.instagram.com/@halwot5 https://www.youtube.com/@HALWOT5 “ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Show more
Advertising posts
8 705Subscribers
+6824 hours
+2527 days
+1 40630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
ክርስቶስ ማቴዎስን ከቀረጥ ሰብሳቢነት እንደጠራው፣ እግዚአብሔር ሰዎችን ከዓለም ጠርቷቸዋል። እነርሱ "የዓለም አይደሉምና።" በመለኮት የተጠሩት በዚህ ዓለም ተጓዦች እንጂ ከአለም የተወለዱ አይደሉም። የዓለም አይደሉምና ከዓለም ጋር አይተባበሩም፣ የኃጢአተኞችን ፋሽን አይከተሉም። በእዚህ ዓለም ቢኖሩም እንኳ በሰማያዊ ስርዓት ይኖራሉ። ይህኛው ዓለም የአመፀኛዉ ዙፋን መኖርያ (ራእይ 2V13)፣ ኃጢአት በየዕለቱ የሚሰለጥንበት መድረክ ነው። በእግዚአብሔር የተጠሩት በዓለም ውስጥ ይኖራሉ ነገርግን ከአለም አይደሉም።
     __Thomas Watson                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Show all...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👍 1
👍 7
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
⚜️ ኢየሱስ ላልበራላቸው አይሁዳውያንና ፈሪሳውያን ግሪካውያን ሰዎች አናጢዎች የጣሉት ድንጋይ ሲሆን እግዚአብሔር ላበራላቸው ሰዎች ግን የማዕዘን ራስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። - በጥበበኞችና በአዋቂዎች አይን ኢየሱስ አናጢዎች እንደማይጠቅም ድንጋይ የጣሉት ድንጋይ ሲሆን በእግዚአብሔር እይታና እግዚአብሔር ላበራላቸው ሰዎች ግን እርሱ የእግዚአብሔር ጥበብና የማዕዘን ራስ ነው።
እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። — ሐዋርያት 4፥11
- ለዛም ነው ኢየሱስ የአዋቂዎችና የጥበበኞች ነን ባዮች የምርምር ውጤት ሳይሆን የመለኮት መገለጥ ውጤት የሆነው። - ኢየሱስን መረዳት የምትችለው በሰበሰብከው መረጃዎች ሳይሆን መለኮት ሲያበራልህ ብቻ ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤... — መዝሙር 118፥27
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ። — ማቴዎስ 16፥17
- በምድር ላይ እንደእናንተ እድለኛ አለ ብዬ አላምንም ምክኒያቱም ከጥበብ ሁሉ የሚበልጥ እራሱ ጥበብ የሆነው ከመገለጥ ሁሉ የሚበልጥ እራሱ መገለጥ የሆነው ኢየሱስን የሚያክል የእግዚአብሔር ጥበብና መገለጥ ነው የበራላችሁ። በዚያን ሰዓት ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና ፦
የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና። — ሉቃስ 10፥21
              ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Show all...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👍 1
"የእግዚአብሔር መልክ"
👉🏻 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
Show all...
👍 4
👍 2🥰 2
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Show all...
💚እንዳለ ወ/ጎርጊስ💚
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
💚አውታሩ ከበደ💚
💚አገኘው ይደግ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
💚በረከት ተስፋዬ💚
💚ዮሴፍ ካሳው💚
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
💚ተስፋዬ ጋቢሶ💚
💚ታምራት ሀይሌ💚
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚ይድነቃቸው ተካ💚
💚ዮሐንስ ግርማ💚
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
💚ዳንኤል አ/ሚካኤል💚
💚ሸዋዬ ዳምጤ💚
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
💚መስፍን ጉቱ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
💚አስፋው መለሰ💚
💚ወርቅነህ አላሮ💚
💚ዳጊ ጥላሁን💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚አሰግድ አበበ💚
💚ይሳቅ ሰዲቅ💚
💚ኤፍሬም አለሙ💚
💚ካሳሁን ለማ💚
💚ዮሴፍ በቀለ💚
💚ተመስገን ማርቆስ💚
💚ዮሴፍ አያሌው💚
💚ኬፋ ሚደቅሳ💚
እስቲ ዛሬ ምሽት ጌታ ያደረገልንን እያስታወስን ሰበብ እየፈለግን እየፈላለግን ጌታን እናመስግነው እናክብረው ይህን ጊዜ የጠላት ሃሳብ ይበተናል በጠላት መንደር ዋይታ ይሆናል እናም ያልተደረገልንን ትተን የተደረገልንን ነገር እየቆጠርን እናመስግነው ጌታን አንድ ነገር ልንገራችሁ እ/ርን ብናመሰግነውም ባናመሰግነውም የሚጨመርለትም የሚጎልበትም ክብር የለም ስናመሰግን ግን እ/ር ለኛው ፀጋን ያበዛልናል ድል ይሆንልናል ስለዚህ እንዲህ እንላለን-ተመስገን!!
Show all...
👍 22🙏 7 1