cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያአራዳ ቋንቋ

Top languagi

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከግንቦት 8-10 ባሉት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንዲመዘገቡ እና ትምህርት እንዲጀምሩ አስታውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ አድርገው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ መልዕክት አስተላልፏል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @Free_Education_Ethiopia  Stay Safe! ✅ For campus info join @fee_university
Show all...
Photo unavailable
# Yaadachiisa_dabalataa Barattoonni Natural science jalaa Natural science and Teacher Education isin gahe Mooraa guddaa, Barattoonni Social science jalaa Social science fi Teacher Education isin gahe mooraa Inistiyuutii Teeknoloojiitti gabaasa akka taasisan yaadachiisee jira.
Show all...
Repost from Hawassa university
ሙሉ stepu በዚክ pdf አለ ተከተሉት አንድ በአንድ Hawassa University ድረ-ገጽ https://hu.edu.et 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 📚 ⊰━━━━━⊱📚 @HU_University
Show all...
@Hawassa_University online register step1.68 MB
Photo unavailable
#Waamicha #Yuunivarsitii_Hawaasaa Galmeen barattoota haaraa ONLINE Caamsaa 01 hanga 05/2014 ta'uu yuunivarsitiin Hawaasaa beeksiseera. Guyyaa barattoonni moora guddicha itti seenuun report gochuu qaban caamsaa 08fi 09/2014. Akkaataa galmee odeeffannoo argachuuf https://hu.edu.et Barattoonni waggaa 1ffaa barnoota addaan kutuun deebitanii galmaa'uu barbaaddan qabxiin keessan ga'aa ta'uu qaba, guyyaan galmee keessanii caamsaa 10fi 11/2014ti. ◈ ━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━ ◈ SABA GUDDAA WAAN TAANEEF MIIDIYAA GUDDAATU NUUF MALA 📡MIIDIYAA📡JOIN👇SHARE @ABDII_SABAA1 @ABDII_SABAA1 @ABDII_SABAA1 📚KITAABA BARATAA📚 https://t.me/+G5ZeAWrgdBswODU0 ➦ Hiriyyoota keef hiruu hin dagatin, ◈ ━━━━━━━ ⸙ ━━━━━━ ■
Show all...
Photo unavailable
#InjibaraUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ • የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው • ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው • 3×4 ፎቶግራፍ (8) • ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። @tikvahuniversity
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ካምፓሶች የተመደባችሁ በየካምፓሶቻችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ። የተመደባችሁበት ካምፓስ መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ። @tikvahuniversity
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#መግቢያ_ቀናት የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን እና ሪፖርት የሚያደርጉበትን ቀን እያሳወቁ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ያሳወቁ ተቋማት እና የአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ/ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦ 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2015 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ 👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም 👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም 👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም 👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም 👉 ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም 👉 ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም 👉 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም 👉 ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14 @Free_Education_Ethiopia  Stay Safe! ✅ For campus info join @fee_university
Show all...
Photo unavailable
#BuleHoraUniversity ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው • 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8) • አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገጽ www.bhu.edu.et ይመልከቱ። ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንዲያደርጉ ያሳሰበው ዩኒቨርሲቲው፤ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። @tikvahuniversity
Show all...
Photo unavailable
#MaddaWalabuUniversity መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦ • የትምህርት ማስረጃዎች • ጉርድ ፎቶግራፍ (4) • አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ • የኮቪድ-19 መከላከያዎች ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @tikvahuniversity
Show all...
Point‼️ #የጥሪ_ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ መቼ ? በየትኛው ቀን ? ስለሚለው ጉዳይ ላይ የታወቀ ነገር ባይናርም። ስለዚህ ተማሪዎች ከወዲሁ ዝግጅት እንድትጀምሩ እንላለን። ለዝግጅት ተብሎ የሚሰጣችሁ ጥቂት ቀናት ስለሆነ እንዳትቸገሩ ከወዲሁ እንዳንድ ነገሮችን አዘጋጁ። @HU_University @HU_University
Show all...