en
Feedback
መንገድ ላይ።(promo)

መንገድ ላይ።(promo)

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a

ሰላም

😂😂...Amen lantem melkam beal Boss

😂😂😂😂 am good at acting like brother but hewans don like it

ምን ይሁን?

ጥናትና ምርምር! የፊንጢጣ መድማት vs ሲህር በኡስታዝ ኢብን አስለም! ምልክቶቹ፡፡ 1.በመቀመጫ ላይ ማሳከክ!! ይህም በግራ አልያም በቀኝ ጎን አልያም ፊንጢጣ ላይ ይሆናል፡፡ እስካልደማ ድረስ እርካታን አይሰጥም፡፡ 2.ወንዶችን የሚያደናግጥ ምልክት ይሆናል፡፡ ቦታውን በሚያኩ ግዜ ስሜት መቀስቀስ፡፡  3.በስብሰባ ወቅት ሰዎች በተቀማመጡበት ወቅት ድንገት መጥቶ ማሳከክ ፡፡ 4.ዙርያው መመርቀዝ ልክ እንደ ቡጉንጅ ! ግና በጣም ይጠዘጥዛል፡፡ 5.ልክ የሌለው እራስ ምታት! እራስ ምታት መጣም ይፈጠራል፡፡  6.ሽንትቤት ከተጠቀሙ ኋላ ጡሃራ ሲያደርጉ የፊንጢጣ መቃጠል መንገብገብ፡፡ ውሃ እንዳይነካን መፈለግ፡፡ 7.የሆድ ድርቀት ውስጣችን የሚወጣው ነገር ቆርጦን የሚወጣ ያህል መሰማት፡፡ 8.የሽንትቤት ብዙ ግዜ መቀመጥ! ሽንት ቤት ውስጥ ማልቀስ፡፡ ሽንትቤት ውስጥ ብቻን ማውራት ረጅም ግዜ ኤሌክትሮኒክስ መጠቀም!! 9.ከሰው ጋር አለመስማማት፡፡ በትንሽ ነገር ቁጡ መሆንና ሰውን መበደል፡፡ ያም ታካሚውን የሚስደስት ይሆናል፡፡ 10.የጥፍር መንጣት ፡፡ ይህ ሲባል ጥፍሮች ስር እጅግ በጣም ንፁህ ወይም ነጭ ምልክት መፍጠር፡፡ 11.ጥዋት ላይ እጅግ በጣም አርፍዶ መነሳት፡፡ አላርም ቢጮህ አለመስማት፡፡ ሱብሂን ማምለጥ ለሌላው የሚሰማ አዛን ለኛ አይሰማንም፡፡  12.የብልት መሽተት፡፡ ሴት ላይ ከማሳከክ ጋር የሚሸት ሲሆን ወንድ ላይ ከስር ያሉ የዘር እንቁላሎች ይሸታሉ፡፡ ሽታው ገና ሱሪ ሲፈታ ያስታውቃል፡፡  13.የቡጉር መብዛት ፡፡ ይህ ድንገት ከነኚህ አይነት ምልክቶች ጋር ይመጣል፡፡  14.የወገብ ህመም፡፡ ይህ ከስር ወደላይ የሚመጣ አይነት ህመም ሲሆን ታካሚው ብቻ ያውቀዋል፡፡ ወንድ ከሆነ ከ ዘርፍሬዎቹ በመነሳት ወደላይ እንደ ቀስት የሚሄድ ህመም ሲሆን፡፡ ሴቶች ደግሞ ከጎንና ጎን ብሎም ከጎድን አጥንታቸው በመነሳት የሚሄድ ነው!! እነኚህ ምልክቶች የሚታዩባችሁ ታካሚዎች የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችን ማናገር ማማከር የምትችሉ መሆኑን ላሳውቅ እወዳለሁ! ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆

እሳቸዉ ያሉት ደሞ በዚ በግርፑ ይቻላል ነዉ ።

Wedeshwal

በአንድ በኩል ደግሞ ሁሉንም አሪፍ ነገር ኢሉሚናቲ ነው ብለን አንዘልቀውም ወገኖቼ😂

1 like was sent to user Telegram Number of like received by the user so far: 1 👍

Repost from N/a

እንኳን አደረሰን!!

1234 Wulum ykebdalu

Repost from sewaseweth.com
Join here and you become a winner https://t.me/ABa_referal_link_bot?start=395153046 It's not scam link.

12.96 MB

የ ጀባሪ ጎሳዎች ከሆኑ ጅኖች የሚሰሩ ድግምቶች እና በርሶ ላይ በቅርብ ሰው የሚሰሩ ጥንቆላዎች ሲህሮችን የሚለዩበት ምልክት ፡፡ 1.ከወትሮው የተለየ ሀይል አለን፡፡ እጅግም በጣም ጉልበተኝነት ስሜት ይሰማናል አንዳንድ ሰው ላይ መናደድ እንጀምራለን፡፡ ያ ሰወው የምንናደድበት ሰው ባፋጣኝ ካላጠቃነው ቀድሞ እንደሚጎዳን አይነት ስሜት ይሰማናል፡፡ ይህ ማለት ግን ተጠቂ ሁነን ሳይሆን ድንገት ሹክ ሲለን ነው፡፡ 2. አንድ ነገር ሊፈጠር ይችላል ብለን ስናስብ ያም ነገር ይፈጠራል፡፡ ይህም የሚፈጠረውን በማየት ሰውነታችን ቀድሞ እንደነገረን እንረዳና ከሌላው የተለየ ስሜት ይሰማናል፡፡ 3.በመሃል ብቻችን ማውራት መጀመር ፡፡ ይህ ሰዉ አይረዳውም እንጂ ለታማሚው እጅግ ጣፋጭ ግዜ ነው፡፡ አንዳንዴ ግን ታማሚው በራሱ ማንን እንደሚያወራ አያውቅም፡፡ 4.በመሃል ዞር ይልባቸዋል፡፡ ይህም ሲራመዱ ይሆናል ወይም ቆመው ሲነሱ እጅግ ሰማይና ምድሩ ጥቁር ይልባቸዋል፡፡ 5. ደስ የማይላቸውን ሰው ሲያገኙ ቀድመው እጃቸውን  ይሰነዝሩና ነው የሚያስቡት ያም ማለት በህይወት ዘመናቸው አይተውት የማያውቁት ሰው እንኳ ቢሆን አንዴ አይተው ውሳኔ ያሳልፋሉ፡፡ 6.የነኩት ነገር በሙሉ ይበላሻል ይህም ሲባል ይህመ የሲህር ሁኔታ ሲበላሽ የሚነኩት ሙዝና ብርቱካን ሳይቀር ወድያው በቀን ውስጥ ይሻግታል፡፡ በመጀመርያ ሰሞን ግን እጅ ይፍታው የላቸውም እድለ ቢስና ጠማማ እድል ይገጥማቸዋል፡፡ 7.በሱሶች ይጠመዳሉ፡፡ አሏህ ሀራም ባደረጋቸው ሱሶች ውስጥ ታገኛቸዋለህ፡፡ ብዙዎች በ ጫትና በሲጃራ ሱስ ይጀምራሉ፡፡ 8.ውስጣቸው ከራሳቸው ውጭ ለምንም ለማንም ፍቅር አይኖራቸውም፡፡ የወለዱትን ልጅ በራሱ አንቀው ቢገድሉ ምንም አይነት ሀዘኔታ ሩህሩህነትና ፍቅር የላቸውም፡፡ 9.በቅርቦቻቸው ካሉና ለነርሱ ጥሩ ከሚያስቡ ሰዎች ጋር አስቀድመው ይጋጫሉ፡፡ ከእናት ከአባት ከእህት ወንድምና ባል ከ ሚስት እንዲሁ፡፡ 10. ለሌላው የማይታይ ለነርሱ የሚታይ ነገር አለ በራሪም ሊሆን ይችላል ተሸከርካሪ አልያም አንድ ተደጋጋሚ ሰው በእውናቸው ያያሉ ያ ሰው ግን በቦታው ላይ አይኖርም፡፡ ከኚህ ምልክቶች ውስጥ ከ 2 በላይና 2 ከታየቦት አሁኑኑ ያናግሩን አፋጣኝ ህክምናም ይውሰዱ፡፡ ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆