1 342
Subscribers
+424 hours
+27 days
-130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+31
in 0 channels
November '24
+38
in 0 channels
Get PRO
October '24
+30
in 0 channels
Get PRO
September '24
+35
in 0 channels
Get PRO
August '24
+89
in 0 channels
Get PRO
July '24
+47
in 0 channels
Get PRO
June '24
+7
in 0 channels
Get PRO
May '24
+6
in 0 channels
Get PRO
April '24
+2
in 0 channels
Get PRO
March '24
+12
in 0 channels
Get PRO
February '24
+10
in 0 channels
Get PRO
January '24
+23
in 1 channels
Get PRO
December '23
+143
in 0 channels
Get PRO
November '23
+1 605
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | +8 | |||
| 20 December | +3 | |||
| 19 December | +2 | |||
| 18 December | +4 | |||
| 17 December | +1 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | +1 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | +3 | |||
| 11 December | 0 | |||
| 10 December | +2 | |||
| 09 December | +1 | |||
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | +1 | |||
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +2 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | +1 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
| 2 | H | 1 |
| 3 | 👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2 | 454 |
| 4 | 👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2
Elias shitahun 🙏🥰❤️ | 626 |
| 5 | 👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2
Elias shitahun 🙏🥰❤️ | 1 |
| 6 | ላብድ ነው
ቅና ......ቀድሜሀለው
ምን አሳበደሽ ?
መሄድ መምጣት
መንገዱ ነው ያሳበደሽ ?
እእ 😣
እና ?
መውደዱ
የኔ
እ.... 😣
እና ?
የኔ
እ ?😔
yohanneslawgaw 🙏❤️
👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2 | 723 |
| 7 | @Love_Poem2 | 968 |
| 8 | @Love_Poem2 | 1 017 |
| 9 | እስከ መቼ ትወደኛለህ ? 🤔
እስካሁን
ነገስ ? 🙄
ነገ ጠይቂኝ
እህ 😒
ህይወቴ 🥰
ፍቅር ለነገ የሚምሉት
ለነገ የሚቀጥሩት አይደለም
ስንደርስበት ነገም አሁን ነው 🫶
እ ?
አሁን ወድሀለሁ ❤️😊
አሁን እወድሻለሁ ! ❤️🤗
yohanneslawgaww 🙏
👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2 | 1 071 |
| 10 | ከ እጅ አምልጦ
በወደቀ ነገር ሁሉ
'ፈጣሪ ሆይ የት ነህ'
ማለት ያሰለቻል !
አስበህ ካልተነሳህ
እድል መች ምርኩዝ ይሆንሀል !?
እ ?
እራስህን አበርታ
እራስህን አጠንክር
ዝም ብለህ ቀጥል !
yohanneslawgaww
👉@Love_Poem2
👉@Love_Poem2 | 1 192 |
| 11 | No text... | 1 267 |
| 12 | ለፈገግታ😁😅😂
ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር #ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው።
"አሁንማ አረጀህ" እኮ ወይኔ #ባሌ!😊" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።💁♀😄
#ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።💪
ከዚያም በድል #አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። 😎
ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን #ረሳሁ ብዬ ...
"ሄሎ" አልኳት።
" ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።
"ሥራ ነዋ"😃
" #እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"😳
ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ።
😅😂😂 | 1 144 |
| 13 | 😘ናፍቆት የታባቱ😔
"""""""""""""""
😐 እንኳን ልትናፍቂኝ፣
በሃሳቤ ላስብሽ፣
በህልሜ ላልምሽ፣
💔💘ትዝ እንኳ አትዪኝም
አጠገቤ ቆመሽ።
እውነት ይመስልሻል?
እንደዚህ ግን ብልሽ፣
እውነቴንም ቢሆን፣
በጣም እንዳይገርምሽ፤
ሚገርምሽ ከሆነ፣
እውነቱን ልንገርሽ?
ስተነፍስ ብቻ፣
ትዝ ትዪኛለሽ።❤️🩹❤️🔥
በልብ ምቴ ልክ፣
ትናፍቂኛለሽ።
ያልተነፈስኩና...
ልቤም ያልመታ ለት፣
ማሰቡ ማለሙ፣
💖💘 /ሁሉም ሲያበቃለት፣
ናፍቆት የታባቱ!
ትዝታም እንጃለት! | 1 614 |
| 14 | ይሏታል...........
ይሏታል መልከ መልካም ጸባየ ሰናይ
ከምድር ያልሆነች የመጣች ከሰማይ
ይሏታል ቆንጂት የኣይኖች ማረፊያ
የውበት ሁሉ ምሳሌ መታያ
ይሏታል ከብርሃን የፈካች
ከጨረቃ ከኮከብ የደመቀች
ይሏታል እንደ እርግብ የዋ ውስጧ ገራገር
ውበቷ ሀይል ኣለው ኣንዳች ሚስጥር
ይሏታል ሁሉን የረታች ጀግና
ከሁሉ ስም በላይ ስመ ገናና
ይሏታል ኩሩ ልበ ደንዳና
እሷን ያልፈራ ማን ኣለና
ለኔ ግን ሁሌም ምንም ናት
ያልሆነች እንደ ተባለላት
ከማንም በምንም የማላሳንሳት
ሰው ስለሆነች እንደ ሰዉ ያየዋት
እዳዉም ለኔ ተቃራኒ ነች
እራሷን በሰዉ የደበቀች
ማንነቷን በጥሪት የሸጠች
ክብሯን ጥላ የረከሰች
ማንነቷን ረስታ ለብር የኖረች
ሳትተኛ ተቀምጣ ያንቀላፋች
ኣዎ ለኔ በቁም የሞተች ነች | 1 997 |
| 15 | ጥሎሽ
@@@
አንቺ ልጅ.. ያ ልጅ እጅግ ወዶሽ
የልቡን ለይ እሳት በለሆሳስ ነግሮሽ
ከፍቅርሽ አርግዞ
አይገላገለው ቃላት አልወለደ
ሊያስረዳሽ ሲተጋ አንቺን እንደወደደ
ልኩ ልኬት አልባ ስፍሩ ስፍር አልባ
ብሎ እንደጀመረ
ስርሽ ተንበርክኮ በፍቅር አነባ
አዘንሽለት
ወንዳወንድነቱ ያ ወኔው የት ገባ?።
አንቺ የከበርቴ ልጅ እሱ ምስኪን ደሀ
መስመጡን እያወቅሽ ከአይንሽ ስር ውሀ
የመንደርሽን ወጎ ልማዱን ተከተልሽ
ካንቺ ጋር ለመኖር መሞቱን እያየሽ።
አባትና እናትሽ
ክብራቸውን መጣኝ ጥሎሽ ሲጠይቁ
ቀናት ነጎዱበት ሀዘን ዋጠው ሳቁ
የማጣቱ ህመም የጥበቃው ስቃይ
እንደዘበት አልፎ አለምን ቆሞ ሲያይ
ከንቱነት ተሰማው እያገኘም አጥቶሽ
ከልቡ ላይ እቶን ጉድጓድ ምሶ ቀብሮሽ
ጥሎሹን ጣለና ፍቅርሽ ሄደ ጥሎሽ።
✍በልጅ ብዕር#Nebiyat Mulat
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
@Love_Poem2
@Love_Poem2 | 1 938 |
| 16 | 🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟🚟
😘 ልስምሽ አስቤ 🥰
ከንፈሬ ራደ
ልቤ እያበደ
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግና ግን ፈራሁኝ፣
አውቃለሁኝና ፅጌረዳ አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት።
እናም ልስምሽ አስቤ
ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት
የማን ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው?
ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ?
ብዬ አሠብኩና ልቤን ተቆጣሁት
ሀሣቤን ገዘትኩት!
ያማረንን ሁሉ አንበላም እያልኩት
ያቺን ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን አበረድኩት።
━━━━━━━━✦🔵✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Join us 👇👇👇
@Love_Poem2
@Love_Poem2 | 2 022 |
| 17 | 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ይሏታል...........
ይሏታል መልከ መልካም ጸባየ ሰናይ
ከምድር ያልሆነች የመጣች ከሰማይ
ይሏታል ቆንጂት የኣይኖች ማረፊያ
የውበት ሁሉ ምሳሌ መታያ
ይሏታል ከብርሃን የፈካች
ከጨረቃ ከኮከብ የደመቀች
ይሏታል እንደ እርግብ የዋ ውስጧ ገራገር
ውበቷ ሀይል ኣለው ኣንዳች ሚስጥር
ይሏታል ሁሉን የረታች ጀግና
ከሁሉ ስም በላይ ስመ ገናና
ይሏታል ኩሩ ልበ ደንዳና
እሷን ያልፈራ ማን ኣለና
ለኔ ግን ሁሌም ምንም ናት
ያልሆነች እንደ ተባለላት
ከማንም በምንም የማላሳንሳት
ሰው ስለሆነች እንደ ሰዉ ያየዋት
እዳዉም ለኔ ተቃራኒ ነች
እራሷን በሰዉ የደበቀች
ማንነቷን በጥሪት የሸጠች
ክብሯን ጥላ የረከሰች
ማንነቷን ረስታ ለብር የኖረች
ሳትተኛ ተቀምጣ ያንቀላፋች
ኣዎ ለኔ በቁም የሞተች ነች
📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
👍💙@Love_Poem2 💙👍
👍💙@Love_Poem2 💙👍
📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
✅ SHARE ✅ | 1 191 |
| 18 | 🩵♥️ #ፍቅር ♥️🩵
ምንም ብንራራቅ
ስፍራችን---------ቢለያይ
ሁሉ ጊዜ በአከል ምንም ባንተያይ
አንተም ካለህበት እኔም ካለሁበት
ሳያግደን መንገድ ሳያገደን ርቀት
እየተገናኘን በእምነት ቀለበት
ተሳስሮም ልባችን በፍቅር መቀነት
እመነኝ ሆዴ እንዋደድለን
ይሔ ቀን አብቅቶ ነገን እናያለን😘
◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @Love_Poem2 🌹🥀
🌹🥀 @Love_Poem2 🌹🥀
#ሼር አደራ🙏 | 1 148 |
| 19 | 💚❤️🩷💜🩵
እማ ዋሽተሺኛል😔
የኑሮ ሁኔታ ካቅምሽ በላይ ሆኖ
ህመሙ ጭንቀቱ ሲጽናብሽ ገኖ
በተሰበረ ልብ ካይንሽ ዕንባ ሲፈስ
ማይጠገብ ፊትሽ ባዘን ሲደፈርስ
ምን ሆነሽ ነው ብዬ ያኔ ስጠይቅሽ
ጽጕሬን እየዳበሽ እንዲ ነበር መልስሽ
ፊቴን ታጥቤ ነው ለምን አለቅሳለው
አንተ ካለህልኝ ሁል ጊዜ ስቃለው
ብለሽ ዋሽተሺኛል እኔ እንዳልከፋ እንደዛ በለቅሶ አይንሽ እየጠፋ
ውስጥሽ የተጎዳ ክፉኛ እያመመሽ
ደናነኝ አታስብ እርሳው ትዪኛለሽ
ግን ልጅነት ሆኖ አምንሻለው ቶሎ
ከቅፍሽ ስገባ እጅሽ እንኳን ዝሎ
ደግሞም አይቻለው ከሆድሽ አጉድለሽ
ጥራጊ ስትበዪ እኔን ጥግብ አርገሽ
ለምንስ ዋሸሺኝ ለምንስ ደበቅሺኝ
እንደዛ እየክፋሽ ደስተኛ ነኝ አልሺኝ
እርቦሽ ሳትበዬ አንጀትሽም ታጥፎ
እኔን አብልተሻል ከጥጋብም አልፍ
ከህመምሽ በላይ ሚያሳስብሽ ነገር
ስለኔ ደስታ ነው ሳልከፋ እንድኖር
ባይኖርሽ እንኩዋን ከሰው ተበድረሽ
አንሼ እንዳልታይ ሁሉን ታደርጊያለሽ
እስካለሽ እስካለሁ
እምዬ ሁል ጊዜ ደምቄ እታያለሁ
አንቺ እኮነሽ ወዜ😚
ባንቺ ፈገግታ ውስጥ እኔ እንድበራ
ስንት ጊዜ ስቀሻል ሆነሽ በመከራ
ቢከፋሽ ለብቻሽ ደብቀሽ ሸሽገሽ
እማዋሽተሺኛል እያነባሽ ስቀሽ
#እናቱን የሚወድ ይሄንን ግጥም ያንብላት 👏
😉 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 በ ፍቅር 🙏
◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @Love_Poem2 🌹🥀
🌹🥀 @Love_Poem2 🌹🥀
#ሼር አደራ🙏 | 1 377 |
| 20 |
💚 በድብቅ ልውደድህ 💚
በድብቅ ልውደድህ
አንተ ባታየኝም ተደብቄ ልይህ
በሔድክበት ሁሉ እኔ ልከተልህ
የቆምክበት ቆሜ እስኪ አንተን ላልምህ
በማላውቀው መጠን መላክት በማይሰፍሩት
በማለካው ክብደት ይህ ነው በማይሉት
አግዝፌ ልውደድህ ልክ እንደ እናት አንጀት
ከአድማስ እስከ አድማስ ከአፍ እስከ ገደፍ
ልክ እንደ ማር እንደ ሰማዩ ወፍ
ልውደድህ ሳልሰንፍ
ብርር ብለሺ ጥፋ እስኪያሰኘኝ ድረስ
ወድሐለሁና ና አብረን እንፍሰስ
አንተ ግዮን ሁነህ እኔ ደግሞ ጤግረስ
በመንገድህ ናና አንድላይ እንፍሰስ
ይድብቁ ፍቅሬም ጥያቄው ይመለስ
አላሳዝንህም እንዲ ስንገላታ
እንቅልፍ በአይኔ አይዞር ቀኑን ብትል ማታ
አንተን ካላሰብኩኝ ልቤ እንደው አትመታ
እውነት ግን አታውቅም ማፍቀሬን ጠርጥረህ
በያንዳንዱ ቦታ ስትሔድ ስከተልህ
ቤብ ብትልማ አይኖቼ ይነግሩሐል
ልቤንኳ ሲመታ ከሩቅ ይሰማሐል
ባክህ ጆሮ ስጠኝ
ሁሉን ትረዳለህ ላፍታ ብታደምጠኝ
◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @Love_Poem2 🌹🥀
🌹🥀@Love_Poem2 🌹🥀
| 1 233 |
