en
Feedback
Goro PHCU - Dire Dawa

Goro PHCU - Dire Dawa

Open in Telegram

Goro PHCU–Dire Dawa is Public Platform, of Goro PHCU, created to communicate & disseminate only health and health related informations, updates, news, and facts. Youtube link: https://youtube.com/@ghcdire

Show more
827
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-330 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

photo content

CPD online course links . 1. Https://engagement. wcea.education. /eaa for Anesthezia association 2.Https://engagement. wcea.education. /emia for Midwifery association 3. Https://engagement. wcea.education. /ena for Nursing association 4. Https://engagement. wcea.education. /ema for medical association 5. Https://www.cpd.moh.gov for MOH

This is an accredited free cpd learning platform developed by the Ministry of Health and professional associations.

photo content

photo content
+3

የወረዳ 2 ጤና ማስተባበሪያ ከጎሮ ጤና ጣቢያ ጋር በጋራ በመሆን ዓለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን " ንፁህ እጆች ለጤናችን ዋስትና ናቸው!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ 2 በሣቢያን ቁጥር አንድ አንደኛ ደ
+2
የወረዳ 2 ጤና ማስተባበሪያ ከጎሮ ጤና ጣቢያ ጋር በጋራ በመሆን  ዓለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን " ንፁህ እጆች ለጤናችን ዋስትና ናቸው!" በሚል መሪ ቃል በወረዳ 2 በሣቢያን ቁጥር አንድ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በፕሮግራሙ ላይ በትምህርት ቤቶች እጅን በአግባቡ የመታጠብ ፅንሰ ሃሳብን ማስረፅ ተገቢ መሆኑን በማመን ተማሪዎች እጆቻቸውን በሚገባ መታጠብ እንዳለባቸውና ሁሌም ሊያዘወትሩት እንደሚገባ ግንዛቤን የማስጨበጥ ሥራን ተሰርቷል። ይህንኑ የዓለም አቀፍ እጅ መታጠብ ቀንን አስመልክቶ ተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ያደረጉ ሲሆን ተማሪዎች የእጅ መታጠብ ደረጃዎችን በመጠበቅ እጆቻቸውን በመታጠብ ለሌሎች ተማሪዎች ምሳሌ በመሆን ግንዛቤን አስጨብጠዋል። ይህ የተጀመረው የግንዛቤ ስራ በቀጣይ ቀናቶች በሌሎች ት/ቤቶች ላይ የሚቀጥል ይሆናል። ➡️ወረዳ 2 ጤና ማስተባበሪያ

Repost from N/a
Goro Health Center, your progress is very much appreciated!👏🏽 Keep it up!

Repost from N/a
photo content

photo content

photo content

ዛሬ ቀን 08/03/2017 ዓም 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን "ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ባማረና በደመቀ ሁኔታ በተቋማችን ጎሮ ጤና ጣቢያ አ
+9
ዛሬ ቀን 08/03/2017 ዓም 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን "ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል ባማረና በደመቀ ሁኔታ በተቋማችን ጎሮ ጤና ጣቢያ አክብረናል።

Repost from Cryptofils
🔤🔤🔤🔤🔤 Have you heard of Dogiators? 🐶 Not all games make money before listing, and Dogiators pays regular players for fighting each other in the tournament! Last week, regular players received over $10,000 for fighting in the tournament! 👈 There's still time to prepare for a new battle for $100,000 💰 Register for Dogiators, level up your character, and participate in fights! 🪂🪂🪂🪂🪂MemeFi in just 9 days! 🤑 Сatizen has already paid and will pay again soon! 😻 $CATS saving up for the second season! 🐈 Sidekick earning money for the second season! 💰 Blum point go and get not only BP, but also $Dogs for the game! 🏳️ 🆎🆎🆎 @cryptofils 🔥

ውድ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያወች በቡቲጂ ወንዝና አካባቢ በሚገኙ ቆሚ መራቢያ በታዎች የBTi እርጪት እያደረግን እንደሚገኝ ይታወቃል:ስለዚህ እርጪት የሚያስፈልጋቸው ቦታወች በመንደራቹህ ካሉ በፎቶ ግራፍ በተደገፈ መረጅያ ለእርጭት ቡድኑ እንድታሳውቁን እናሳውቃለን ።

photo content
+8

photo content
+2

Hey there! Big thanks to @refapps! 🥰 I got the PRO version for a week for submitting my list of Telegram groups and got my r
Hey there! Big thanks to @refapps! 🥰 I got the PRO version for a week for submitting my list of Telegram groups and got my referrals! 🔥 It really works! 💪 Their numbers continue to grow!