cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

Show more
Advertising posts
1 257
Subscribers
+3724 hours
+467 days
+39630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
5223Loading...
02
Media files
2580Loading...
03
ዜና: የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለቀጣዮቹ 3 ዓመታት የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) አስተዳደር ዘርፍን እንዲመሩ ተመረጡ በጀኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) 12ኛ ጉባኤ #የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ ካሳሁን ፎሎ ለቀጣዮቹ 3 ዓመታት የድርጅቱን የአስተዳደር ዘርፍ (Governing Body) እንዲመሩ መምረጡ ተገለጸ። የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) እያካሄደ ባለው ጉባኤው ድርጅቱን ለቀጣይ 3 ዓመታት በበላይነት የሚቆጣጠሩና የሚያስተዳድሩ አካላትን ከሠራተኞች፣ ከመንግሥታትና ከአሠሪዎች መካከል መምረጡ ተጠቁሟል። ድርጅቱ ባካሄደው ምርጫም ካሳሁን ፎሎ ባገኙት ከፍተኛ ድምፅ የድርጅቱን የአስተዳደር አካል Governing Body እንዲመሩ መርጧል ሲል ኢሠማኮ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ባጋራው መረጃ አመላክቷል። የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) እያካሄደ ባለው ጉባኤው ድርጅቱን በበላይነት የሚያስተዳድሩ አባል ሀገራት መምረጡን እና ከተመረጡት ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆናን የኢሠማኮ መረጃ ያሳያል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከተወዳደሩት ሰባት ሀገራት መካከል ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ መመረጧን ጠቁሟል። ጉባዔው ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩን የጠቆመው የኢሰማኮ መረጃ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል። https://t.me/Beteamharavoice
2351Loading...
04
የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች። ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። https://t.me/Beteamharavoice
4011Loading...
05
Media files
3310Loading...
06
USA ውሎ ሸዋ ጠላትን እንደዚያ አፈር ሲያስግጠው ፣ በፉድድ  ሲያስኬደው ከርሞ… "ያሸዋል ገና፣ መች ተዋጋና" ይላል። አሁንማ ጭራሽ ቆምጨጭ ያለችው ብትር ልትመዘዝ  ሸዋ አንድ ሆኖ ይገማሸር ጀምሯል። "መች ተዋጋና" የተባለለት ያ ቀን ደርሷል! ሸዋ የጀግንነት ጥግ🔥🔥💪💪 የጠላትን ቅስም ከሁለት "ቋቋቋ" ያደረገው ድል! ከሰሞኑን ከዘገብናቸው ፊልም የሚመስሉ የነበልባሎቻችን ድል ውስጥ ወደ በረኸት ለመግባት በ17 መኪኖች ተግተልትሎ የመጣውን አራዊት ሰራዊት አብዛኛው ኃይሉን መንገድ ላይ ያስቀረንበት ነው። ይህንን ተከትሎም ሁለት አስገራሚ ነገሮች መፈጠራቸውን ሰምተናል፦ 1. የበረኸት ፋኖ እንደማይቀመስ ያወቀው አራዊት ሰራዊት እንደምንም የተረፈውን ኃይሉን ከበረኸት እስከ ምንጃር ሸንኮራ ድረስ 72 ኪሎሜትሮችን ደፈጣ ፍራቻ በእግር እየተጓዘ ተመልሷል። ከሞጆ በመኪና ተግተልትሎ መጣ… በደፈጣ ተራገፈ… ቀሪው በእግሩ እየተንፏቀቀ ወደ ሞጆ ተመለሰ። 2. ከቀን ግንቦት 23 እስከ ግንቦት 28 ድረስ ደግሞ የተጎዱ ወታደራዊ አመራሮች እና ወታደሮች በሄሊኮፕተር ሲያወጣ እንደነበር ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችለናል።  ይህ ለጠላት ቅስም ሰባሪ የሆነን ታሪካዊ ድል የተመዘገበበትን አውደውጊያና ኦፕሬሽን የመራው በትግል ስሙ ሻለቃ አዝንበው የሚባል ወጣት፣ ቆፍጣና ነበልባል የከሰም ክፍለጦር ዋና አዛዥ ነው። ======================== የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች። ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። ======================== መረጃ ቤተ አማራ! በቤተ አማራ ወሎ ውጫሌ፣ ውርጌሳ፣ ሮቢት፣ አምባሰል እና ጎልቦ በዛሬው እለት ሲደረጉ በቆዩ ውጊያዎች የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ አይቀጡ ቅጣት  ሲቀጣ ውሏል ፣ እየተቀጣም ይገኛል:: የሰይጣናዊው ኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከሊብሶና ሮቢት የፀዳ ሲሆን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ መቅደላጽናት፣  ልጅ እያሱ እና ጊራና ባለሽርጡ ክፍለጦሮች በርካታ አስደማሚ ጀብዱዎችን እየፈፀሙ ይገኛሉ! ======================== ኔትወርክ አጥፍቶ በሌሊት የሄደው አራዊት ሰራዊት ምን ገጠመው? የቲሊሊ ፋኖዎቻችንን በድንገት ከቦ ለማጥቃት አራዊት ሰራዊቱ ከቲሊሊ ከተማ በመነሳት "ፋኖ ካምፕ አላቸው" ብሎ ወዳሰበው አሽፋ ቀበሌ በሌሊት ያመራል፤ ከጉዞው በፊት የስልክ ኔትዎርክ ዘግቷል።  ይህ አራዊት ሰራዊት አሽፋ ሲደርስ ነገሮች እንዳሰቡት አልጠበቃቸውም፤ ሌሊት በመሆኑ እነሱ የጠበቁት እንደብርሃኑ ጁላ እያንዛረጠ ሲያንቆራፋ የሚገኝ ኃይል ነበር። የጠበቃቸው ኃይል በውድቅት ሌሊት የተሰደረ መሳሪያና ግንባር የሚበጣ ፋኖ ነበር። ውጊያው ከነጋም ቀጠለ! አስገራሚው ነገር በሌላ አካባቢ የነበሩ ፋኖዎቻችን በወንጀላ በኩል በጎን ቲሊሊ ከተማ ገባ፤ ገብቶም በከተማው ማፅዳት ያለበትን በፍጥነት አፀዳና አሽፋ ያሉትን ጓዶቻቸው ለማገዝ ወደዛው አቀኑ። ነገር ግን ገና ጉዞ ላይ እያሉ አንድ መረጃ ይደርሳቸዋል፤ መረጃው "ቅጥቀጣው የበዛበት አራዊት ሰራዊት ከአሽፋ ሸሽቶ ወደ ቲሊሊ እያመራ ነው" ይላል። ከዛም ለቀሙት! አሁን ቲሊሊ ከተማ ውስጥ ያለ ኃይል ይህንን ተከትሎ ከእንጅባራ ከተማ የመጣ አዲስ ኃይል ነው። የቲሊሊ ፋኖ ሁሌም እንዳስገረመን ነው። ~~~ እዚህ ጋር ግን ሁለት አዲስ የአገዛዙ የማጥቂያ ስልቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን። 1) በሌሊት መክበብ 2) የስልክ ኔትወርክ መዝጋት… እነዚህ ስልቶች ላይ እኛ ቀድሞ መረጃው ደርሶን ስለነበር ደግመን ደጋግመን ፅፈናል። ሁሉም ፋኖዎቻችን የእዚህ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። የአማራ ህዝባዊ ግንባር (APF❤️): ሸዋ ጠላትን እንደዚያ አፈር ሲያስግጠው ፣ በፉድድ  ሲያስኬደው ከርሞ… "ያሸዋል ገና፣ መች ተዋጋና" ይላል። አሁንማ ጭራሽ ቆምጨጭ ያለችው ብትር ልትመዘዝ  ሸዋ አንድ ሆኖ ይገማሸር ጀምሯል። "መች ተዋጋና" የተባለለት ያ ቀን ደርሷል! ሸዋ የጀግንነት ጥግ🔥🔥💪💪 የጠላትን ቅስም ከሁለት "ቋቋቋ" ያደረገው ድል! ከሰሞኑን ከዘገብናቸው ፊልም የሚመስሉ የነበልባሎቻችን ድል ውስጥ ወደ በረኸት ለመግባት በ17 መኪኖች ተግተልትሎ የመጣውን አራዊት ሰራዊት አብዛኛው ኃይሉን መንገድ ላይ ያስቀረንበት ነው። ይህንን ተከትሎም ሁለት አስገራሚ ነገሮች መፈጠራቸውን ሰምተናል፦ 1. የበረኸት ፋኖ እንደማይቀመስ ያወቀው አራዊት ሰራዊት እንደምንም የተረፈውን ኃይሉን ከበረኸት እስከ ምንጃር ሸንኮራ ድረስ 72 ኪሎሜትሮችን ደፈጣ ፍራቻ በእግር እየተጓዘ ተመልሷል። ከሞጆ በመኪና ተግተልትሎ መጣ… በደፈጣ ተራገፈ… ቀሪው በእግሩ እየተንፏቀቀ ወደ ሞጆ ተመለሰ። 2. ከቀን ግንቦት 23 እስከ ግንቦት 28 ድረስ ደግሞ የተጎዱ ወታደራዊ አመራሮች እና ወታደሮች በሄሊኮፕተር ሲያወጣ እንደነበር ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችለናል።  ይህ ለጠላት ቅስም ሰባሪ የሆነን ታሪካዊ ድል የተመዘገበበትን አውደውጊያና ኦፕሬሽን የመራው በትግል ስሙ ሻለቃ አዝንበው የሚባል ወጣት፣ ቆፍጣና ነበልባል የከሰም ክፍለጦር ዋና አዛዥ ነው። ======================== የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች።
2920Loading...
07
ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። ======================== መረጃ ቤተ አማራ! በቤተ አማራ ወሎ ውጫሌ፣ ውርጌሳ፣ ሮቢት፣ አምባሰል እና ጎልቦ በዛሬው እለት ሲደረጉ በቆዩ ውጊያዎች የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ አይቀጡ ቅጣት  ሲቀጣ ውሏል ፣ እየተቀጣም ይገኛል:: የሰይጣናዊው ኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከሊብሶና ሮቢት የፀዳ ሲሆን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ መቅደላጽናት፣  ልጅ እያሱ እና ጊራና ባለሽርጡ ክፍለጦሮች በርካታ አስደማሚ ጀብዱዎችን እየፈፀሙ ይገኛሉ! ======================== ኔትወርክ አጥፍቶ በሌሊት የሄደው አራዊት ሰራዊት ምን ገጠመው? የቲሊሊ ፋኖዎቻችንን በድንገት ከቦ ለማጥቃት አራዊት ሰራዊቱ ከቲሊሊ ከተማ በመነሳት "ፋኖ ካምፕ አላቸው" ብሎ ወዳሰበው አሽፋ ቀበሌ በሌሊት ያመራል፤ ከጉዞው በፊት የስልክ ኔትዎርክ ዘግቷል።  ይህ አራዊት ሰራዊት አሽፋ ሲደርስ ነገሮች እንዳሰቡት አልጠበቃቸውም፤ ሌሊት በመሆኑ እነሱ የጠበቁት እንደብርሃኑ ጁላ እያንዛረጠ ሲያንቆራፋ የሚገኝ ኃይል ነበር። የጠበቃቸው ኃይል በውድቅት ሌሊት የተሰደረ መሳሪያና ግንባር የሚበጣ ፋኖ ነበር። ውጊያው ከነጋም ቀጠለ! አስገራሚው ነገር በሌላ አካባቢ የነበሩ ፋኖዎቻችን በወንጀላ በኩል በጎን ቲሊሊ ከተማ ገባ፤ ገብቶም በከተማው ማፅዳት ያለበትን በፍጥነት አፀዳና አሽፋ ያሉትን ጓዶቻቸው ለማገዝ ወደዛው አቀኑ። ነገር ግን ገና ጉዞ ላይ እያሉ አንድ መረጃ ይደርሳቸዋል፤ መረጃው "ቅጥቀጣው የበዛበት አራዊት ሰራዊት ከአሽፋ ሸሽቶ ወደ ቲሊሊ እያመራ ነው" ይላል። ከዛም ለቀሙት! አሁን ቲሊሊ ከተማ ውስጥ ያለ ኃይል ይህንን ተከትሎ ከእንጅባራ ከተማ የመጣ አዲስ ኃይል ነው። የቲሊሊ ፋኖ ሁሌም እንዳስገረመን ነው። ~~~ እዚህ ጋር ግን ሁለት አዲስ የአገዛዙ የማጥቂያ ስልቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን። 1) በሌሊት መክበብ 2) የስልክ ኔትወርክ መዝጋት… እነዚህ ስልቶች ላይ እኛ ቀድሞ መረጃው ደርሶን ስለነበር ደግመን ደጋግመን ፅፈናል። ሁሉም ፋኖዎቻችን የእዚህ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። https://t.me/Beteamharavoice
2 0345Loading...
08
Media files
2 2413Loading...
09
ተብሎም ነበር‼️ https://t.me/Beteamharavoice
3610Loading...
10
መረጃ_ቤተ_አማራ‼️ የ49ኛ ከ/ጦር የ4ኛ ሻለቃ አዛዥ  መቶ አለቃ ታደስ ተቀንድሿል:: በወሎ ቤተ አማራ መሽጎ የነበረው የኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት በተደረገበት ድንገተኛ ጥቃት አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል:: የአማራ ፋኖ በውሎ ዕዝ ፈጥኖ ደራሽ ኮማንዶዎች ከትላንት በስተያ ጠላት ላይ ባደረጉት ድንገተኛ ጥቃት በወሎ እዚት ወጠቅ መርጡ እና ኩረታ በርካታ የኦነግ ብልፅግና መከላከያ የአድማ ብተናና የሚሊሻ ባንዳዎች የታጨዱ ሲሆን የ49ኛ ከ/ጦር የ4ኛ  ሻለቃ አዛዥ መቶ አለቃ ታደስም ተቀንድሿል:: #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 3/10/16 ዓ.ም https://t.me/Beteamharavoice
3920Loading...
11
Media files
4090Loading...
12
የአንድ ጠቅላይ እውነተኛ ሚኒስትር ቀዳሚ ኃላፊነት የዜጎችን ሁለንተናዊ ደኅንነት ማስጠበቅ ነበር። ባልተጠበቀ የሆነና ከዕይታ ውጭ ድንገት በዜጎች ላይ ጉዳት ደርሶ ሲገኝ የሚከተሉትን ድርጊቶች የመፈጸም የመንግስ ግዴታ አለበት፦ 👉 ጉዳተኞችን ማከም፣ ማቋቋም፣ ማጽናናት 👉 ጉዳት አድራሹን በፍትሕ መዳኘት፣ ተጎጂ ማስካስ 👉 ለጉዳቱ መይስዔ የሆኑ፣ ዕድል የፈጠሩ ጉዳዮችን መፍታት አብይ አህመድ አሊና  ዘረኛ መዋቅሮቹ ግን በደም ላይ ደም፣ በግፍ ላይ ግፍ፣ በነውር ላይ ነውር፣ በጥፋት ላይ ጥፋት ላይ በመደራረብ በጀርባ ገዳይም ሟችን አሳዳጅም፣ አሳሪም ፈራጅም ሆነው። ቀጥለዋል። ዛሬም እንደ መንግሥት ቆጥሮ የሚታዘዝላቸው  ሠራዊትና ጆሮ ጠቢ፣ አሣሪ ፖሊስ፣ ድራማ የሚሠራለት ዳኛ አላቸው። የማያወድሳቸው ጳጳስና ሼኪ አለ። በተለይ ለጳጳሳት የእነዚህን ክርስቲያኖች ደም ጉዳይ ጠይቃችሁና አጀንዳ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ? 👇👇👇👇 በመተከል የተጨፈጨፉ ከ80 በላይ አማራዎች ስም ዝርዝ 1) ይበሉ ጌታሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 2 ) ጥላሁን አበበ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 3 ) መኩሪያው አበበ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 4 ) በቀለ አየነ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 5) አለሚቱ በሪሁን ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 6) ህይወት በቀለ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 7) ካሰች በቀለ ዕድሜ 17 ፆታ ሴ 8) ንጉሴ በሪሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 9) ሀብታሙ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 10) አደራው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 11) አገኘሁ ጌታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 12) ደረጀ አገኘሁ ዕድሜ 10 ፆታ ወ 13) ወርቃየሁ ተፈራ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 14) ይታይሽ ምህረት ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 15) ዮሀንስ ወርቃዩሁ ዕድሜ 7 ፆታ ወ 16) ግዛቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 17) ቻላቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 18) ዘመን ወርቃየሁ ዕድሜ 6 ሁለቱ መንትያ ናቸው 19) የሰራሽ ገሰሰ ዕድሜ 35 ፆታ ሴ 20) በልስቲ ስጦታው ዕድሜ 17 ፆታ ወ 21) ኢየሩስ ስጦታው ዕድሜ 15 ፆታ ሴ 22) አየነው ስጦታው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 23) ንጉሴ ስጦታው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 24) ባቢ ላቀ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 25) ካሳሁን አማረ ዕድሜ 19 ፆታ ወ 26) ቢሻው በላይ ዕድሜ 40 ፆታ ወ 27) ብርቱካን አሰፍ ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 28) ታየ ቢሻው ዕድሜ 15 ፆታ ወ 29) ጊወርጊስ ቢሻው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 30) ባንቺአምላክ ቢሻው ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 31) ሚጣ ቢሻው ዕድሜ 3 ፆታ ሴ 32) መኮነን ሽታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 33) ፈንታነሽ ፈቃዱ ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 34) ጉዳይ አለማየሁ ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 35) ትግስት መኮነን ዕድሜ 4 ፆታ ሴ 36) ሀብተማርያም መኮነን ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 37) ሆይበል አለምነህ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 38) እግዚዪሩ አለማየሁ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 40) አበበ እንዳላማው ዕድሜ 30 ፆታ ወ 41) አበባየሁ አሰፈራው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 42) ቤዛዊት አበበ ዕድሜ 10 ፆታ ሴ 43) ዳኛቸው ዘውዱ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 44) ጠጅቱ ታደስ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 45) ገብረህይወት ብርሀኑ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 46) ባንቻለም ግርማው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 47) ደምለው ጌታ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 48) ዝኑ ደምስ ሚስት ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 49) ስንታየሁ ደምለው ዕድሜ 10 ፆታ ወ 50) አልማዝ ደምለው ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 51) ፈንታነሽ ምህረት ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 52) ጥላሁን ጤና አገኝ ዕድሜ 24 ፆታ ወ 53) ሀብታሙ ደሳለኝ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 54) አለሚቱ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 55) ሚጣ ሀብታሙ ዕድሜ 6 ፆታ ሴ 56) አበበ ቦጋለ ዕድሜ 26 ፆታ ወ 57) አሸብር ከበደ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 58) ውቤ ከበደ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 59) ማስተዋል ነገሰ ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 60) አበበ አጥናፉ ዕድሜ 32 ፆታ ወ 61) አለምነሽ ሚካኤል ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 62) አቢ አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ወ 63) ውብነሽ ዕድሜ 23 ፆታ ሴ 64) ሚጣ አስረስ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 65) ሙላት ቦጋለ ዕድሜ 33 ፆታ ወ 66) አዳነች ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 67) አለነ ቦጋለ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 68) አበበ ጌታቸው ዕድሜ 36 ፆታ ወ 69) ትግስት ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 70) ፀጋዬ አበበ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 71) ብርቱካን አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 72) ላቀች አይናለም ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 73) ይበሉሽ ወርቅነህ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 74) አቢዎት አዲሱ ዕድሜ 40 ፆታ ሴ 75) ይነበብ ታከለ ዕድሜ 17 ፆታ ወ 76) አዳሙ ታከለ ዕድሜ 15 ፆታ ወ 77) ሀብለወርቅ ታከለ ዕድሜ 13 ፆታ ሴ 78) ማንጠግቦሽ አለሙ ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 79) ፈንታነሽ አገኘሁ ዕድሜ 16 ፆታ ሴ 80) ቢተው እንዳላማው ዕድሜ 29 ፆታ ወ 81) መምህር ንብረት ጋንቲ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 82) እናት ዕድሜ 20 ፆታ ሴት ምንጭ ፋንታሁን ዋቄ https://t.me/Beteamharavoice
4160Loading...
13
#ማስጠንቀቂያ‼️ በዳግማዊ  ሚኒልክ ክ/ከተማ የግዮን ሸመቾች ህ/ስ/ማ/ኋ/የተወሠነ የግል ማህበር ተቋም ውስጥ ንፁሐንን የሚያሳፍኑና በስርቆት ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች ከአፀያፊ እኩይ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መልዕክት ተልኳል። 1,መስፍን ፈጠነ=ሊቀመንበር 2,አምሳለ አረፍዓይኔ= ፀሀፊ 3,አለሙ ገላየ=ስራ አስኪያጅ በጋራ በመተባበር ተቋሙን የመዘበሩ ሲሆን ንፁሃንን ለፋሽስቱ ስርዓት ሰለባ እንዲሆኑ ማድረጋቸው ተረጋግጧል https://t.me/Beteamharavoice
2 4702Loading...
14
ቅምሻ ሰኔ 2/2016 ዓ.ም 1) የደፈጣ ጥቃቶች 1.1) ጎንደር ዙሪያ ድንዛዝ በተባለ ቦታ  በመንግሥት ኃይሎች ላይ በተፈጸመ ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ደረሰ። 1.2) አሰቃቂ ዕልቂት ያደረሰ የተባለው የደፈጣ ጥቃት የተፈጸመው በደቡብ ወሎ ዞን  መካነ ሠላም  ከተማ አቅራቢያ መነዩ ማርያም በተባለ ቦታ ነው። በዚህ ጥቃት  ቁጥራቸው ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ የመንግሥት ኃይሎች ሳይጎዱ አይቀርም የሚሉት ምንጮች ሦስት ወታደራዊ  ኮንቮይዎች ሲወድሙ አንዱ ደግሞ ገደል ገብቷል ብለዋል። ይህን የመሰለ እልቂት አላየንም የሚሉት የዓይን እማኞች አስክሬን የማንሳቱ ሥራ እንደቀጠለ ነው ብለዋል። 1.3) ከወልዲያ ከተማ በቅርብ እርቀት በሚገኙ ሦስት ቦታዎች የደፈጣ ጥቃት ተፈጽሟል። ጋ×ላ ጊዎርጊስ እዜት በር ወጠጥ በተባሉ አካባቢዎች የተፈጸመው ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት ከባድ ሰብዓዊ ጉዳት አድርሷል። ድንገተኛ ጥቃቶች 4) በ መርሃ ቤቴ ወረዳ ዓለም ከተማ አልማዝ ሜዳ ሞያ ቴክኒክ ኮሌጅ እንዲሁም አዲሱ ገበያ በተባሉ ሁለት ቦታዎች በሌሊት በተፈጸመ ድንገተኛ ጥቃት የሚሊሺያ አባላት ላይ ጉዳት ደርሷል። 5) የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ከተፈጸመባቸው ድንገተኛ ጥቃት አመለጡ! በለጠ ካሳ https://t.me/Beteamharavoice
7423Loading...
15
ቦረናና ሳይንት ዋ ከንበል ያድርገኝ፣ ምን ሀገር ቢሰፋ እንደ አማራ አይገኝ። በቀኙ መክቶ በግራው ካልመታ፣ በምን ያስታውቃል ቦረናና ሜታ። <<ሰኔ 1/2016 ወራሪው በቦረና አናብስቶች ሲታጨድ; ሲወቃ; ሲራገፍ; ሲበጠር ውሏል።  ሙሉ መረጃውን ይዘን እንመለሳለን። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://t.me/Beteamharavoice
6461Loading...
16
በፍጥነት ይታረም‼️ በጉዳዩ ላይ ያልተሳተፈ ቤተሰብን ማገት፣ ማሰቃየት እና ለበቀል መንደርደር በፋኖ ትግል በመርህም ደረጃ የሚደገፍ አይደለም። ፋሽስታዊነትን መድገም ነው። በእርግጥም ሆኖ ከሆነ… በፍጥነት መታረም ያለበት የተሳሳተ እርምጃ ነው። ጠላቶቻችን ሲያደርጉት እርኩስ ሆኖ…እኛ ስንደግመው የሚቀደደስ ሰይጣናዊ ግብር የለም። ልብና ኩላሊታችንን ለበሉት… እኛም በልተን አረመኔነት አንገልጥም! ምክንያቱም አምሓሮች ነን! አሊያም… የብዐዴን ፋኖ…በፋኖ ስም የሽብር ግብር እየፈፀመ መሆን አለበት። የጠላትን መንጋ በምህረት ዓለም ዐቀፍ የምርኮ አያያዝ ጠብቆ እና አቆይቶ ወደ ቤተሰብ ልብስ ለውጦ በመሸኘት በሞራል ልዕልና ከፍ ብሎ እንዲታይ የሆነው ፋኖ… ህፃናት እና ሴቶችን በማገት የጃንጃዊድ ሚሊሻን መስሎ በስብዕና ኮስሶ፣ በአሸባሪነት ጨርቆም እንዲታይ የሚፈልገው የጠላት ቅጥረኛ ብቻ ነው። እናስ…? ፋኖ፣ አምሓራዊ ባልሆነ ግብር ይታይ ዘንድ የምትደነክሩ የአምሓራን ጭንብል የተጨነበላችሁ አደገኛ የወያኔ እና ኦሮሙማ ተላላኪ የእሳር ውስጥ እባቦች ተጠንቀቁ! እናውቃችኋለን! ለአምሓራ ህዝብ በማሰብ ሰበበ ቀዳዳ ዘልቃችሁ፣ ፋኖን በአጠልሽ ግብር ስሙን እና ግብሩን አጣቅሳችሁ በመክሰስ በሌላ አካውንት በሌላ ሜዳ እና አደባባይ የምናውቃችሁ፣ ተኩላዎች… ከመንጋው መካከል ውጡ! የወያኔን ገድሎ አቃጣይነትን ለዐለም ከመንገር ይልቅ… የፋኖን ሰላማውያንን ማገት እና ቦንብ በተቋማት ላይ ስለማፈንዳቱ በጀብድ መሳይ ጨንብላችሁ ስታትቱ የምትውሉት…ጠላት ስለሆናችሁ ነው። እናም፣ የህዝባችን ጠላቶችን ለይተን በማሳየት… የአምሓራን ፍትሃዊ እና የጠራ መስመራዊ ትግሉን እናስቀጥላለን!!! "#ብቻህንም እንኳ ብትቆም በትክክለኛው መስመር ተራመድ!" #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ!! https://t.me/Moamediamoresh
2081Loading...
17
ኢሰመኮ በሽብር ተከሳሾች የመብት ጥሰት አቤቱታ የመጨረሻ ምርመራውን እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት አዘዘ! በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የተካተቱ የሽብር ተከሳሾች ባቀረቡት የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ላይ ለሚያደርገው ምርመራ፣ ኢሰመኮ ተጨማሪ ጊዜ ጠይቆ ተፈቅዶለታል፡፡ተከሳሾቹ፣ በቤተሰብ የምግብ አቅርቦት እና ጥየቃ ላይ “በማረሚያ ቤት ተጥሎብናል” ያሉት ገደብ፣ ከፍርድ ቤቱ ዳግመኛ ትዕዛዝ በኋላ መነሣቱን ለችሎቱ ገልጸዋል። ኾኖም፣ ገደቡ ሊቀጥል ይችላል፤ ብለው እንደሚሰጉ አመልክተው፣ ተጠያቂነት እንዲኖር አመልክተዋል፡፡ በእነአቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ የሽብር ክስ ከተመሠረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 16ቱ፣ ዛሬ ኀሙስ፣ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ጉዳያቸው እየታየ ባለበት፣ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ችሎት ቀርበዋል፡፡የዛሬው ችሎት ከተቀጠረባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ፣ ተከሳሾቹ፥ በአዋሽ አርባ እና በዐዲስ አበባ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ “ተፈጽመውብናል” ባሏቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አጣርቶ እንዲያቀርብ በፍርድ ቤት የታዘዘውን የምርመራ ውጤት ለመጠባበቅ ነበር፡፡ በችሎቱ የተገኙት፣ የኮሚሽኑ የሰብአዊ መብቶች ክትትል እና ምርመራ ሥራ ክፍል የሪጅን ዲሬክተር ሰላማዊት ግርማይን ጨምሮ ሦስት የኢሰመኮ ባልደረቦች፣ ምርመራው መጀመሩን አስረድተዋል፡፡ ነገር ግን ምርመራ የሚካሔድባቸውን ቦታዎች ለመጎብኘትና ለተያያዥ የምርመራ ሒደቶች፣ ከሚመለከታቸው አካላት ፈቃድ ማግኘትን ጨምሮ ጊዜ የሚጠይቁ ጉዳዮች መኖራቸውን ጠቅሰው፣ ለኮሚሽኑ የአንድ ወር ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታው በዝርዝር መቅረቡን የገለጹት ከተከሳሽ ጠበቆች አንዱ አቶ ሰሎሞን ገዛኸኝ፣ የኮሚሽኑን ባልደረቦች ማብራሪያ ያደመጠው ችሎቱ ተጨማሪ ጊዜ መፍቀዱን ጠበቃው ተናግረዋል። ኮሚሽኑ የምርመራ ሪፖርቱን እንዲያቀርበ በፍርድ ቤቱ የታዘዘው፣ ተከሳሾቹ በእስር ላይ እያሉ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እንደተፈጸመባቸው በማመልከታቸውና ፖሊስ በማስተባበሉ ምክንያት ነው፡፡በተመሳሳይ፣ ተከሳሾቹ፥ “የቤተሰብ ጥየቃ እና የምግብ አቅርቦትን ጨምሮ በማረሚያ ቤት እየተፈጸመብን ነው፤” ያሉትን የመብቶች ጥሰት አቤቱታ ተከትሎ፣ ችሎቱ የሰጠው ትእዛዝ አፈጻጸም ምን እንደሚመስል የተከሳሾቹን ቃል አድምጧል፡፡ ችሎቱ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. ከመደበኛው የጊዜ ቀጠሮ በተለየ የማረሚያ ቤት ኃላፊዎችን ምላሽ ማዳመጡን፣ ተከሳሾቹ በዛሬው የችሎት ውሎ አስታውሰዋል። በዕለቱ፣ በድጋሚ የመብቶች ጥሰት እንዳይፈጸም ፍርድ ቤቱ ካዘዘ በኋላ፣ አድሏዊ በኾነ መንገድ፣ በቤተሰብ ጥየቃ እና የምግብ አቅርቦት ላይ ተጥሎ ነበረ፤ ያሉት ገደብ መነሣቱን አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ተከሰሾቹን ወክለው ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል፡፡ ኾኖም፣ ችግሩ ሊቀጥል ይችላል፤ የሚል ስጋት እንዳላቸውም ከጠበቆቻቸው መካከል የኾኑት አቶ ሰሎሞን አመልክተዋል፡፡ በዛሬው ችሎት ላይ፣ የተከሳሽ ጠበቆች የክስ መቃወሚያ ያቀረቡ ሲኾን፣ የዋስትና ክርክርም ተደርጓል።የተከሳሽ ጠበቆች፣ በደንበኞቻቸው ላይ የቀረበው ክስ ዋስትና እንደማያስከለክል ያስረዱልናል ያሏቸውን የሕግ ድንጋጌዎች ጠቅሰው ሲከራከሩ፣ ዐቃቤ ሕግ በበኩሉ፣ የሽብር ክሱ ከ15 ዓመት በላይ ሊያስቀጣ የሚችል መኾኑን፣ እንዲሁም ተከሰሾቹ በዋስትና ከተለቀቁ “ወደ ጫካ በመሔድ አብረዋቸው የተከሰሱ ያልተያዙ ተጠርጣሪዎችን ሊቀላቀሉና ሊያመልጡ ይችላሉ፤” በሚል ተከራክሯል። ችሎቱ፣ በክስ መቃወሚያውና በዋስትናው ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት፣ ለፊታችን ሰኔ 12 ቀን ቀጥሯል። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በሦስት መዝገብ ተከፍለው፣ ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍረድ ቤት ልደታ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡት 112 የሽብር ወንጀል ተጠርጣሪዎች፣ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡የዛሬው ችሎት የተቀጠረው፣ በሁለቱ መዝገቦች ዐቃቤ ሕግ፣ ክስ ለመመሥረት በጠየቀው የተጨማሪ የ15 ቀን ጊዜ እና ፖሊስ፣ በአንድ መዝገብ ሥር ባሉ 88 ተጠርጣሪዎች ላይ ለጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ፣ ብይን ለመስጠት ነበር፡፡ ችሎቱም፣ በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ለዐቃቤ ሕግ የተጠየቀውን የክስ መመሥረቻ ጊዜ በመፍቀድ፣ ለሰኔ 12 ቀን ሲቀጥር፤ በ88ቱ ተጠርጣሪዎች ፖሊስ ለጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ላይ ደግሞ ብይን ለመስጠት ለነገ መቅጠሩን አቶ ሰሎሞን ገዛኸኝ ተናግረዋል፡፡ኹሉም ተጠርጣሪዎች፣ ትላንት በተጠናቀቀው የአስቸኳይ ዐዋጅ ዐውድ ውስጥ፣ በቁጥጥር ሥር ውለው በአዋሽ አርባ እና በዐዲስ አበባ በሚገኙ ማቆያዎች የነበሩ ናቸው፡፡ https://t.me/Moamediamoresh
3520Loading...
18
Media files
4230Loading...
19
https://wenchif.wordpress.com/%e1%8b%a8%e1%8a%90%e1%8d%8d%e1%88%b5-%e1%8a%a0%e1%8b%b5%e1%8a%91-%e1%89%b0%e1%89%8b%e1%88%9d%e1%8d%a3-%e1%8b%a8%e1%8a%90%e1%8d%8d%e1%88%b5-%e1%89%81%e1%88%9b%e1%88%ad-%e1%8b%ad%e1%89%81%e1%88%9d/
5370Loading...
20
በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ከጧት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው፤ ውጊያው በጣም ጠንከር ያለ እና ሰፊ ቦታ የሚሸፍን ነው፤ ውጊያው እየተደረገባቸው ያሉ ቦታዎች 1.መሀል ከተማ 2. መካነ ኢየሱስ ቀበሌ 3. በተለምዶ ቻኮ በሚባለው ቦታ 4. ዋሻ ማርያም 5. ጥንጫ ማርያም 6. ነፋሶ ሚካኤል 7. ጠጅባራ ማርያም 8. ጎንደር በር 9. መድሐኒዓለም ሰፈር 10. ደንጎልት ማርያም እንዲሁም በብዙ የወረደዋ ገጠር ቀበሌዎች ከባድ ውጊያ እየተደረገ ሲሆን፤ ከፍተኛ ድልም ተመዝግቧል። እስካሁን ውጊያ የቀጠለ ሲሆን፤ እጂግ በጣም ብዙ የኦነግ ሸኔ መከላከያ ሰራዊት ተደምስሶል፤ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይልም ተመርኳል። https://t.me/Beteamharavoice
4650Loading...
21
https://youtu.be/IVbjoEYUY0o?si=8_Vnx0yDHN3fd3-Q
4440Loading...
22
Media files
5460Loading...
23
Media files
2 6622Loading...
24
አጭበርባሪ ሸላሚ V ከአጭበርባሪ ጉምሩክ‼️ ከስድስት ቀን በፊት ይህንን ሽልማት ልማደኛው African Leadership Magazine ለጉምሩክ ኮሚሽን አበረከተ፣ አሁን ግን እንደድሮው "እንኳን ደስ አላችሁ፣ ምርጥ ተብለን ተመረጥን"... ወዘተ የለም! ለምን? እድሜ ለሶሻል ሚድያ የሸላሚው ድርጅት አጭቤነት፣ ብቻ ሳይሆን ሌባ በጥቅም ተገዝቶ ሸልመኝ ላሉት ሽልማት ገዝቶ የሚመጣ ከንቱ ተቋም መሆኑ ስለተጋለጠ። በነገራችን ላይ ሽልማቱን ተፈላጊ፣ መንግስታዊ እና ወሳኝ ለማስመሰል ስነ-ስርዐቱ ሊደረግ የታሰበው በእንግሊዙ House of Lords አዳራሽ ነው። አዳራሹን ግን ማንም የፈለገ በገንዘብ ሊከራየው ይችላል፣ ሊንክ: https://www.parliament.uk/visiting/venue-hire/lords/venues/ @EliasMeseret
2230Loading...
25
በሞጣ እንዲህ ሆነ በሞጣ ከተማ የታች ማርያም የገጠር ቀበሌ ሊቀመንበር ባንዳነቱ የከፋ በመሆኑ ስራውን ያውቃልና ኑሮውን በሞጣ ከተማ ባለው የአራዊት ሰራዊቱ ካምፕ ውስጥ አድርጓል። ይህ ካድሬ በታች ማርያም ያላግባብ ባገኘው መሬት ጤፍ ዘርቶ በመወቃት ደርሶበታል። ፋኖዎቻችንም የጤፍ ክምሩን በመውቃት ለአካባቢው ድሆች ለማከፋፈል ወሰኑና የመውቃት ስራ ይጀምራሉ። ይህንንም አራዊት ሰራዊቱ ሰማና በባህርዳር ዳር መውጫ ካለው ዋናው ካምፓቸው በርካታ ኃይል በመያዝ ወደ ታች ማርያም ማቅናት ጀመረ። ፋኖዎቻችን እያንዳንዷ የአራዊት ሰራዊቱ የእንቅስቃሴ መረጃ አላቸው። ከዛም አራዊት ኃይሉን አግተልትሎ ወደ ታች ማርያም ሲያመራ፣ ፋኖዎቻችን ደግሞ እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው በድንገት ዋናውን ካምፕ ቀጨም አደረጉት። ካምፑ ውስጥ የነበረው አራዊት ሰራዊት እጁንም እግሩንም ለመስጠት ጊዜ አላባከነም ነበር። ይህንን የሰማው ወደ ታች ማርያም የሄደው አራዊት በድንጋጤ ዙ 23 እየተኮሰ ወደ ከተማው ተመለሰ። ፋኖዎቻችን ግን የመሳሪያ ጎተራቸውን ሞልተው ምርኮኞቻቸውን ይዘው አሁንም እዛው ቦታቸውን እንደያዙ ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችላለች። ቀኑ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም ነበር።                                                     bw https://t.me/Moamediamoresh
2280Loading...
26
።።።።።።።።። ሰበር ዜና!!!! የኦሮሞማው የብልፅግና መንግስት የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋትና ታላቋን ኦሮሚያ ለመገንባት በባንዳዎቹ ስራ አስፈፃሚነት በአዊ ዞን በፋግታ ለኮማ ወረዳ በሻራታ ቀበሌ ፋኖን አፀዳለሁ ብሎ ስምሪት የተሰጠው የገባው ጥምር የፀጥታ ኃይል እራሱ ፀድቶ ፣11 ሙት፣ከ22 በላይ ቁስለኛ  ተሸክሞ ተመልሷል።በተመሳሳይ መረጃ ከአዲስ ቅዳም ከተማ ህዝቡን ለማስጨፍጨፍ ስምሪት ሰጠው ከተማ ሲዝናኑ የነበሩ ባንዳዎች አቶ ታገል እጅጉ፣ኢ/ር አየነው፣ሳጅን ብሩ ወዘተ  የፋኖ መምጣትን ሲሰሙ እግር አውጭኝ ብለው ሲፈረጥጡ ማየት እግሩም ታሪክ ነበር፤ ድል ለመላው አምሓራ ፋኖ!!! https://t.me/Beteamharavoice
3930Loading...
27
ሰበር መረጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ ከፋኖ መረብ የሚያመልጥ የለም  ..‼️‼️ ለጨቅላው አብይ አህመድ የአማራ ተወካይ ተብሎ በመቅረብ በቤተመንግሥት መወድስ ያቀረበው የቄስ ልብስ ለባሽ ካድሬ በጋሳይ ከተማ በነበልባል ፋኖዎቻችን በቁጥጥር ስር መዋሉን መረጃ ያስረዳል። ለፋኖ መወድስ አስቀርቦ መቋጨት ነው፤ ርህራሄ ከትግል ከመዝገበ ቃላችን ተፍቋል። ቻው መወድስ!
4350Loading...
28
Media files
4250Loading...
29
እጅግ ዘግናኝ ነው! ትህነግ በአማራ ላይ ሌላ ፍጅት ፈፀመ! ህፃናትን ገ*ድ*ሎ አስከሬናቸውን አቃጠለ። ወርቃይኑ ተብሎ በሚጠራው የትህነግ ጀኔራል የተላኩ የትህነግ ታጣቂዎች አማራ ክልል ሰርገው ገብተው አንድ መንደር ሙሉ በሙሉ አውድመው፣ በሺህ የሚቆጠሩ  ንፁሃንን አፈናቅለው በርካቶችን ገድለዋል። ከእነዚህ መካከል ህፃናትን ገድለው በእሳት አቃጥለዋል። ትህነግ  ሰሞኑን በፌስቡክ "ሰኔ 30" የሚል ዘመቻ የከፈተ ሲሆን  ወደ ወልቃይት እንገባለን ብለው ያሰቡበትን ቀን ነው የዘመቻው አካል ያደረጉት። ዘመቻውን ግን በፌስቡክ ብቻ አይደለም። በተግባርም ወደ ወልቃይት ቢገቡ ሊያደርጉ የሚችሉት አዳርቃይ ላይ ፈፅመውታል። ትህነግ ወደ አማራ ግዛቶች ቢገባ ሊፈፅወመው የሚችለውን ትናንት ሌሊት በፈፀመው ጭፍጨፋ ጠቁሞናል። https://t.me/Moamediamoresh
4130Loading...
30
Media files
3970Loading...
31
ክርስቲያን ላቃቸው 💔 የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የመጀመሪያ ልጅ አረፈ #Ethiopia | የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው በድንገተኛ ህመም፣ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ባለቤቷ፤ ( የ3 ልጆቿ አባት ) የተወዳጁ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋች የመንግስቱ ወርቁ ልጅ ላቃቸው መንግስቱ ነው። በድንገት ያረፈው ክርስቲያን ላቃቸው - የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር። የ Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) ፌስቡክ ገጽና ቤተሰብ ለአርቲስት ዘሪቱ፣ ለላቃቸው መንግስቱና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን። https://t.me/Beteamharavoice
4030Loading...
32
ሰበር የድል ዜና የአማራ ፋኖ ዛሬ ባደረገዉ ተጋድሎ የአብይ አህመድ ሰራዊትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጡት እንደሆነ ተገለፀ በዚህም የጦር መሳሪያዎችን መማረካቸውን ና በዉጊያዉ ላይ ዙ23 ከጥቅም ዉጭ አድርገዉታል!! ©ABC TV ድል ለመላው አምሓራ ፋኖ!
4590Loading...
33
Media files
4740Loading...
34
ሰበር የድል ዜና የአማራ ፋኖ ዛሬ ባደረገዉ ተጋድሎ የአብይ አህመድ ሰራዊትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጡት እንደሆነ ተገለፀ በዚህም የጦር መሳሪያዎችን መማረካቸውን ና በዉጊያዉ ላይ ዙ23 ከጥቅም ዉጭ አድርገዉታል!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ👇👇👇                   https://t.me/Beteamharavoice                             
4411Loading...
35
https://wenchif.wordpress.com/%e1%8a%a0%e1%88%8d%e1%8d%8b%e1%88%bd%e1%8c%8b-%e1%89%a0%e1%8a%a6%e1%88%ae%e1%88%9e-%e1%8a%83%e1%8b%ad%e1%88%8d%e1%88%8e%e1%89%bd-%e1%8b%b5%e1%88%ad%e1%8b%b5%e1%88%ad-%e1%89%a0%e1%88%b1/
4520Loading...
ዜና: የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለቀጣዮቹ 3 ዓመታት የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) አስተዳደር ዘርፍን እንዲመሩ ተመረጡ በጀኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) 12ኛ ጉባኤ #የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ ካሳሁን ፎሎ ለቀጣዮቹ 3 ዓመታት የድርጅቱን የአስተዳደር ዘርፍ (Governing Body) እንዲመሩ መምረጡ ተገለጸ። የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) እያካሄደ ባለው ጉባኤው ድርጅቱን ለቀጣይ 3 ዓመታት በበላይነት የሚቆጣጠሩና የሚያስተዳድሩ አካላትን ከሠራተኞች፣ ከመንግሥታትና ከአሠሪዎች መካከል መምረጡ ተጠቁሟል። ድርጅቱ ባካሄደው ምርጫም ካሳሁን ፎሎ ባገኙት ከፍተኛ ድምፅ የድርጅቱን የአስተዳደር አካል Governing Body እንዲመሩ መርጧል ሲል ኢሠማኮ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ባጋራው መረጃ አመላክቷል። የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) እያካሄደ ባለው ጉባኤው ድርጅቱን በበላይነት የሚያስተዳድሩ አባል ሀገራት መምረጡን እና ከተመረጡት ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆናን የኢሠማኮ መረጃ ያሳያል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከተወዳደሩት ሰባት ሀገራት መካከል ከደቡብ አፍሪካ ቀጥላ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ መመረጧን ጠቁሟል። ጉባዔው ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩን የጠቆመው የኢሰማኮ መረጃ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታውቋል። https://t.me/Beteamharavoice
Show all...
U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች። ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። https://t.me/Beteamharavoice
Show all...
U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

USA ውሎ ሸዋ ጠላትን እንደዚያ አፈር ሲያስግጠው ፣ በፉድድ  ሲያስኬደው ከርሞ… "ያሸዋል ገና፣ መች ተዋጋና" ይላል። አሁንማ ጭራሽ ቆምጨጭ ያለችው ብትር ልትመዘዝ  ሸዋ አንድ ሆኖ ይገማሸር ጀምሯል። "መች ተዋጋና" የተባለለት ያ ቀን ደርሷል! ሸዋ የጀግንነት ጥግ🔥🔥💪💪 የጠላትን ቅስም ከሁለት "ቋቋቋ" ያደረገው ድል! ከሰሞኑን ከዘገብናቸው ፊልም የሚመስሉ የነበልባሎቻችን ድል ውስጥ ወደ በረኸት ለመግባት በ17 መኪኖች ተግተልትሎ የመጣውን አራዊት ሰራዊት አብዛኛው ኃይሉን መንገድ ላይ ያስቀረንበት ነው። ይህንን ተከትሎም ሁለት አስገራሚ ነገሮች መፈጠራቸውን ሰምተናል፦ 1. የበረኸት ፋኖ እንደማይቀመስ ያወቀው አራዊት ሰራዊት እንደምንም የተረፈውን ኃይሉን ከበረኸት እስከ ምንጃር ሸንኮራ ድረስ 72 ኪሎሜትሮችን ደፈጣ ፍራቻ በእግር እየተጓዘ ተመልሷል። ከሞጆ በመኪና ተግተልትሎ መጣ… በደፈጣ ተራገፈ… ቀሪው በእግሩ እየተንፏቀቀ ወደ ሞጆ ተመለሰ። 2. ከቀን ግንቦት 23 እስከ ግንቦት 28 ድረስ ደግሞ የተጎዱ ወታደራዊ አመራሮች እና ወታደሮች በሄሊኮፕተር ሲያወጣ እንደነበር ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችለናል።  ይህ ለጠላት ቅስም ሰባሪ የሆነን ታሪካዊ ድል የተመዘገበበትን አውደውጊያና ኦፕሬሽን የመራው በትግል ስሙ ሻለቃ አዝንበው የሚባል ወጣት፣ ቆፍጣና ነበልባል የከሰም ክፍለጦር ዋና አዛዥ ነው። ======================== የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች። ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። ======================== መረጃ ቤተ አማራ! በቤተ አማራ ወሎ ውጫሌ፣ ውርጌሳ፣ ሮቢት፣ አምባሰል እና ጎልቦ በዛሬው እለት ሲደረጉ በቆዩ ውጊያዎች የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ አይቀጡ ቅጣት  ሲቀጣ ውሏል ፣ እየተቀጣም ይገኛል:: የሰይጣናዊው ኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከሊብሶና ሮቢት የፀዳ ሲሆን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ መቅደላጽናት፣  ልጅ እያሱ እና ጊራና ባለሽርጡ ክፍለጦሮች በርካታ አስደማሚ ጀብዱዎችን እየፈፀሙ ይገኛሉ! ======================== ኔትወርክ አጥፍቶ በሌሊት የሄደው አራዊት ሰራዊት ምን ገጠመው? የቲሊሊ ፋኖዎቻችንን በድንገት ከቦ ለማጥቃት አራዊት ሰራዊቱ ከቲሊሊ ከተማ በመነሳት "ፋኖ ካምፕ አላቸው" ብሎ ወዳሰበው አሽፋ ቀበሌ በሌሊት ያመራል፤ ከጉዞው በፊት የስልክ ኔትዎርክ ዘግቷል።  ይህ አራዊት ሰራዊት አሽፋ ሲደርስ ነገሮች እንዳሰቡት አልጠበቃቸውም፤ ሌሊት በመሆኑ እነሱ የጠበቁት እንደብርሃኑ ጁላ እያንዛረጠ ሲያንቆራፋ የሚገኝ ኃይል ነበር። የጠበቃቸው ኃይል በውድቅት ሌሊት የተሰደረ መሳሪያና ግንባር የሚበጣ ፋኖ ነበር። ውጊያው ከነጋም ቀጠለ! አስገራሚው ነገር በሌላ አካባቢ የነበሩ ፋኖዎቻችን በወንጀላ በኩል በጎን ቲሊሊ ከተማ ገባ፤ ገብቶም በከተማው ማፅዳት ያለበትን በፍጥነት አፀዳና አሽፋ ያሉትን ጓዶቻቸው ለማገዝ ወደዛው አቀኑ። ነገር ግን ገና ጉዞ ላይ እያሉ አንድ መረጃ ይደርሳቸዋል፤ መረጃው "ቅጥቀጣው የበዛበት አራዊት ሰራዊት ከአሽፋ ሸሽቶ ወደ ቲሊሊ እያመራ ነው" ይላል። ከዛም ለቀሙት! አሁን ቲሊሊ ከተማ ውስጥ ያለ ኃይል ይህንን ተከትሎ ከእንጅባራ ከተማ የመጣ አዲስ ኃይል ነው። የቲሊሊ ፋኖ ሁሌም እንዳስገረመን ነው። ~~~ እዚህ ጋር ግን ሁለት አዲስ የአገዛዙ የማጥቂያ ስልቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን። 1) በሌሊት መክበብ 2) የስልክ ኔትወርክ መዝጋት… እነዚህ ስልቶች ላይ እኛ ቀድሞ መረጃው ደርሶን ስለነበር ደግመን ደጋግመን ፅፈናል። ሁሉም ፋኖዎቻችን የእዚህ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። የአማራ ህዝባዊ ግንባር (APF❤️): ሸዋ ጠላትን እንደዚያ አፈር ሲያስግጠው ፣ በፉድድ  ሲያስኬደው ከርሞ… "ያሸዋል ገና፣ መች ተዋጋና" ይላል። አሁንማ ጭራሽ ቆምጨጭ ያለችው ብትር ልትመዘዝ  ሸዋ አንድ ሆኖ ይገማሸር ጀምሯል። "መች ተዋጋና" የተባለለት ያ ቀን ደርሷል! ሸዋ የጀግንነት ጥግ🔥🔥💪💪 የጠላትን ቅስም ከሁለት "ቋቋቋ" ያደረገው ድል! ከሰሞኑን ከዘገብናቸው ፊልም የሚመስሉ የነበልባሎቻችን ድል ውስጥ ወደ በረኸት ለመግባት በ17 መኪኖች ተግተልትሎ የመጣውን አራዊት ሰራዊት አብዛኛው ኃይሉን መንገድ ላይ ያስቀረንበት ነው። ይህንን ተከትሎም ሁለት አስገራሚ ነገሮች መፈጠራቸውን ሰምተናል፦ 1. የበረኸት ፋኖ እንደማይቀመስ ያወቀው አራዊት ሰራዊት እንደምንም የተረፈውን ኃይሉን ከበረኸት እስከ ምንጃር ሸንኮራ ድረስ 72 ኪሎሜትሮችን ደፈጣ ፍራቻ በእግር እየተጓዘ ተመልሷል። ከሞጆ በመኪና ተግተልትሎ መጣ… በደፈጣ ተራገፈ… ቀሪው በእግሩ እየተንፏቀቀ ወደ ሞጆ ተመለሰ። 2. ከቀን ግንቦት 23 እስከ ግንቦት 28 ድረስ ደግሞ የተጎዱ ወታደራዊ አመራሮች እና ወታደሮች በሄሊኮፕተር ሲያወጣ እንደነበር ባህርዳር ዊክሊክስ ለማወቅ ችለናል።  ይህ ለጠላት ቅስም ሰባሪ የሆነን ታሪካዊ ድል የተመዘገበበትን አውደውጊያና ኦፕሬሽን የመራው በትግል ስሙ ሻለቃ አዝንበው የሚባል ወጣት፣ ቆፍጣና ነበልባል የከሰም ክፍለጦር ዋና አዛዥ ነው። ======================== የድል ናዳዎች ቅምሻ 1. #አጉት ፦ በሰከላ ወረዳ ስር ባለው አጉት ተብሎ በሚጠራ ቦታ እሁድ ሌሊት 4 ሰዓት ጀምሮ እስከ አሁን ቀኑን ሙሉ ሲካሄድ ውሏል። የአማራ ፋኖ በጎጃም የአገው ምድር ክፍለጦርን፣ የ5ኛ ክፍለጦር የዳሞት ብርጌድን እና የዘንገና እና የአባግስ ብርጌድን በውጊያው አሰልፏል። በአራት አቅጣጫዎች በነበረው ውጊያ አራዊት ሰራዊቱ ያስገባው ኃይል በቅፅበት በመቋጨቱ ምክንያት ከፍኖተ ሰላምና ከብርሸለቆ በርካታ ኃይሉን ማንቀሳቀሱን ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ለማወቅ ችላለች።
Show all...
U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

👍 1
ነበልባል ፋኖዎቻችን በተጠና መንገድ በአሽፋና በመንታ ደብር አቅጣጫ ያለን የአራዊት ሰራዊቱን ሁለት ምሽጎችን ደረማምሰውት መግባት ችለዋል፤ በእውነቱ በወታደራዊ ሳይንስ አስተማሪ ሊሆን የሚችል አስገራሚ የውጊያ ጥበብ ተሰምቷል። 2. #ፍኖተሰላም ፦ በዛሬው ዕለት በፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ስር ባለችው ፍርን/ሸንበቁማ መውጫ አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በደፈጣ መዳጡ ታውቋል። ስለ ጉዳት መጠኑ ከአካባቢው የዘመቻ አዛዣችን ተጨማሪ መረጃ እየጠበቅን ነው። 3. #ደጋዳሞት ፦ በፈረስቤት ሰፍሮ ከነበረው አራዊት ሰራዊት ጋር ከቅዳሜ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንኙነት ሙሉበሙሉ አቋርጠው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያለው ወታደር መሳሪያቸውን ከእነ ደርዘን ደርዘን ተተኳሻቸው ጋር እንደያዙ ለፋኖ እጅ መስጠታቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ ከአካባቢው አረጋግጣለች። በሂደቱም ፋኖዎቻችን ሽፋን መስጠታቸው ታውቋል። 4. #ቲሊሊ ፦ ፋኖዎቻችን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የቲሊሊ ከተማን በመቆጣጠር አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተው መውጣታቸው ታውቋል፤ ባህርዳር ዊክሊክስ ተጨማሪ መረጃ ከአካባቢው እየጠበቀች ትገኛለች። ======================== መረጃ ቤተ አማራ! በቤተ አማራ ወሎ ውጫሌ፣ ውርጌሳ፣ ሮቢት፣ አምባሰል እና ጎልቦ በዛሬው እለት ሲደረጉ በቆዩ ውጊያዎች የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳው ስብስብ አይቀጡ ቅጣት  ሲቀጣ ውሏል ፣ እየተቀጣም ይገኛል:: የሰይጣናዊው ኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት ከሊብሶና ሮቢት የፀዳ ሲሆን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ መቅደላጽናት፣  ልጅ እያሱ እና ጊራና ባለሽርጡ ክፍለጦሮች በርካታ አስደማሚ ጀብዱዎችን እየፈፀሙ ይገኛሉ! ======================== ኔትወርክ አጥፍቶ በሌሊት የሄደው አራዊት ሰራዊት ምን ገጠመው? የቲሊሊ ፋኖዎቻችንን በድንገት ከቦ ለማጥቃት አራዊት ሰራዊቱ ከቲሊሊ ከተማ በመነሳት "ፋኖ ካምፕ አላቸው" ብሎ ወዳሰበው አሽፋ ቀበሌ በሌሊት ያመራል፤ ከጉዞው በፊት የስልክ ኔትዎርክ ዘግቷል።  ይህ አራዊት ሰራዊት አሽፋ ሲደርስ ነገሮች እንዳሰቡት አልጠበቃቸውም፤ ሌሊት በመሆኑ እነሱ የጠበቁት እንደብርሃኑ ጁላ እያንዛረጠ ሲያንቆራፋ የሚገኝ ኃይል ነበር። የጠበቃቸው ኃይል በውድቅት ሌሊት የተሰደረ መሳሪያና ግንባር የሚበጣ ፋኖ ነበር። ውጊያው ከነጋም ቀጠለ! አስገራሚው ነገር በሌላ አካባቢ የነበሩ ፋኖዎቻችን በወንጀላ በኩል በጎን ቲሊሊ ከተማ ገባ፤ ገብቶም በከተማው ማፅዳት ያለበትን በፍጥነት አፀዳና አሽፋ ያሉትን ጓዶቻቸው ለማገዝ ወደዛው አቀኑ። ነገር ግን ገና ጉዞ ላይ እያሉ አንድ መረጃ ይደርሳቸዋል፤ መረጃው "ቅጥቀጣው የበዛበት አራዊት ሰራዊት ከአሽፋ ሸሽቶ ወደ ቲሊሊ እያመራ ነው" ይላል። ከዛም ለቀሙት! አሁን ቲሊሊ ከተማ ውስጥ ያለ ኃይል ይህንን ተከትሎ ከእንጅባራ ከተማ የመጣ አዲስ ኃይል ነው። የቲሊሊ ፋኖ ሁሌም እንዳስገረመን ነው። ~~~ እዚህ ጋር ግን ሁለት አዲስ የአገዛዙ የማጥቂያ ስልቶች ላይ ትኩረት ማድረግ አለብን። 1) በሌሊት መክበብ 2) የስልክ ኔትወርክ መዝጋት… እነዚህ ስልቶች ላይ እኛ ቀድሞ መረጃው ደርሶን ስለነበር ደግመን ደጋግመን ፅፈናል። ሁሉም ፋኖዎቻችን የእዚህ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። https://t.me/Beteamharavoice
Show all...
U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

ተብሎም ነበር‼️ https://t.me/Beteamharavoice
Show all...
U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

መረጃ_ቤተ_አማራ‼️
የ49ኛ ከ/ጦር የ4ኛ ሻለቃ አዛዥ  መቶ አለቃ ታደስ ተቀንድሿል:: በወሎ ቤተ አማራ መሽጎ የነበረው የኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት በተደረገበት ድንገተኛ ጥቃት አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል:: የአማራ ፋኖ በውሎ ዕዝ ፈጥኖ ደራሽ ኮማንዶዎች ከትላንት በስተያ ጠላት ላይ ባደረጉት ድንገተኛ ጥቃት በወሎ እዚት ወጠቅ መርጡ እና ኩረታ በርካታ የኦነግ ብልፅግና መከላከያ የአድማ ብተናና የሚሊሻ ባንዳዎች የታጨዱ ሲሆን የ49ኛ ከ/ጦር የ4ኛ  ሻለቃ አዛዥ መቶ አለቃ ታደስም ተቀንድሿል:: #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 3/10/16 ዓ.ም https://t.me/Beteamharavoice
Show all...
U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ንቃት ምልክት! የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…

👍 2