en
Feedback
NK's Journal

NK's Journal

Open in Telegram

Welcome to NKs Journal 😄 Enjoy with beautiful medical and non medical related stories and thoughts😊. Have a story to share or comment? 👉 @Dr_Nardos

Show more
913
Subscribers
+324 hours
+27 days
+12730 days
Posts Archive
Should we celebrate, or is it still a little too early? 👀 @NKs_Journal

👀 @nks_journal

👀 @nks_journal

🙂 @nks_journal

🙂 @nks_journal

Find me 5 more subscribers and let's celebrate another milestone of the channel. ብጠብቅ ብጠብቅ ወፍ የለም። I can't wait for more than this.🙂 I'm done😒. አጠገባችሁ ያለውን ሰው ነካ አርጉትና "NKs Journalን join አርግ" በሉት😂። @nks_journal

The beauty of nature❤ 📷 Dr. Mustefa Ismail, GP @Nks_journal
The beauty of nature❤ 📷 Dr. Mustefa Ismail, GP @Nks_journal

I cooked a ጎመን ጥብስ on my own today😄 Surprisingly, no its not actually a surprise but it has been more than ten years since I cooked something by myself. In fact, I haven't been around a kitchen since I went to medical school 8 years back till today. Not just literally being around but like for a formal cook. እና ዛሬ things left me with out options. Both my mother and sister have gone somewhere since last Saturday. And yeah ofc there was no food at home when I came back home for lunch. Well, I could get it from some restaurants but that didn't feel right. I felt like this is a golden opportunity to teach myself some survival skills. I needed to put myself under pressure 😂. ጊዜው ደግሞ ከፍቷል። The other gender isn't reliable anymore nowadays. Some of them have started somethings tho😂🤣. And I don't know if the one I marry can cook or not so I always wanted to have that skill no matter what 😂. It is for mutual benefit actually😁. For your surprise እስካሁን ከቤተሰብ ጋር ነው የምኖረው, in a separate room ofc. I know its not a surprise for some of you. Because it could be too early to start an independent life, or maybe too late, depends on the conditions you are in. እና እንደመጣሁ I changed my office outfit and then went to the kitchen to figure out what I could cook. ኩሽና ውስጥ ምን አገኘው? ቅዳሜ ዕለት የተጋገረ ቆንጆ ድፎ ዳቦ። I also found a ጥቅል ቆመን and carrots ምናምን። ከዚያ a ጥቅል ጎመን ጥብስ came to my mind, my fav food apparently. ከዚያ stove ሎከስኩ። ከተፍኩ። ድስት አጣጠብኩ ምናምን። ከዚያ ሰራሁልችሁ😎🤓። However, አይጣፍጥም።😭😂 The ingredients I used was right. But for some reason ምንም አልጣፍጥ አለኝ። Well, I had no other option than eating it all myself. ከዚያ በላሁ ጥርቅም አድረጌ። If someone else had cooked that way I wouldn't have eaten it. Or I would eat some portion of it and say በቃኝ ጠገብኩ😂 and blame it on the person. This time its me so I had to take all the ሃላፊነት. እና ምን ልላችሁ ነው? ወንዶች start learning cooking skills! You don't know when you need it. @nks_journal

Tiktok scroll እያደረኩ ነው። ጓደኛዬ ነው። ጥሩ ጥሩ content ይሠራል። አንዳንዴም የሚያስተምሩ፣ አንዳንዴ ደግሞ የሚያዝናኑ ነገሮችን ነው የሚለጥፈው። ልክ ቪድዮው ሲመጣልኝ ምንም ሳልሰማ scroll up አደረኩ። ከዚያ ከስር ደግሞ የማላውቀውን ሰው video ተመስጬ ማየት ጀመርኩ። ከዚያ ግን እሱን እያዬሁ ቅር ቅር አለኝ። ስላሳለፍኩት ቪድዬ ማሰብ ተያያዝኩ። በቅፅበት ተሰማኝ። ለምንድነው አሁን scroll ያደረኩት? ቪድዮውን ሰምቼው ስላልተመቸኝ? ወይስ ጓደኛዬ ስለሆነ ምንም አዲስ ነገር አይፈጥርም ብዬ ስላሰብኩ? ወይስ ብዙ ጊዜ ስለማወራሁ ለምጄው ነው? የምር እሱን ነበር ሳስብ የነበረው። ከዚያ ወዲያው ተመልሼ የጓደኛዬን ቪድዮ አይቼለት። React አድርጌ። በComment engage አድርጌ ምናምን አሳለፍኩ። እንዳጋጣሚ ደግሞ በጣም funny ነገር ነበር። ሳኩለት😁! ...በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል እንዲሉ የጓደኛችንን ሥራ ሳናበረታታ የማናውቀውን ሰው ስራ ስናሞጋግስ፣ ስንዘፍንለት እንውላለን። በtiktok ቋንቋ ደግሞ repost እና copy link share እናደርጋለን ማለት ነው። ጎበዝ Noooo! የጓደኛችሁን ምርት ተጠቀሙ። ግዙ። አበረታቱ። ለሌሎች አካፍሉአቸው። እኛው በእኛው ካልተረዳዳን ሌላ ማንም ሊረዳን የሚችል የለም። @nks_journal

Dimeka, South Ethiopia 📷 @NKs_Journal
Dimeka, South Ethiopia 📷 @NKs_Journal

👀 ✒️ Eyosias B. (@Iosyas ) PC 2, St. Paul's Hospital @nks_journal
👀 ✒️ Eyosias B. (@Iosyas ) PC 2, St. Paul's Hospital @nks_journal

Disclaimer 🙂 This post is published strictly for entertainment purposes only. It carries no political intent, affiliation, endorsement, or opposition. Any political interpretation or inference is expressly disclaimed.🙂 @NKs_Journal

Now I know the reason why የሸገር ልጆች don't take pictures on the corridor ልማትs. ፒያሳ ፋውንተኖች እና የተሰሩት ቆንጆ ቆንጆ ቦታዎች ላይ አንድም የአዲስ አበባ ልጅ excited ሆኖ ፎቶ ሲነሳ አታይም። ብዙ ጊዜ በፒያሳ ሳልፍ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ግማሹ በጀማ፣ አሊያም በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤት ምናምን መጥተው እየጎበኙ ፎቶ ለጉድ ሲነሱ አያለሁ። በእርግጠኝነት ደግሞ የሸገር ሲቲ ልጆች እንጂ የሸገር ልጆች እንዳልሆኑ የሚያሳብቁ😁 ብዙ ነገሮች አሉአቸው starting from their  pose😆.  እና በቅርቡ የሆነች ከተማ ሄጄ ነበር። ላስካ የምትባል። እና እነሱም የሆነ corridor ልማት ብለው I  ❤ Laska የሚል በትልቁ ያለው  ነገር ሰርተዋል። እና እሱጋ ሄጄ አንዴ ልብ ቅርፁጋ አንዴ ደግሞ ከፅሁፎቹ መሃል እየተዟዟርኩ ፎቶ  እየተነሳሁ ሳገኝ ነው ይኼ ነገር ትዝ ያለኝ።😆 ለእኔ ድጋሚ እዚያ ከተማ ላልሄድ ስለምችል ለማስታወሻ መሆኑ ነው። ከዚያ የከተማይቱ ሰዎች አፍጥጠው ያዩኛል እምቡር እምቡር እያልኩ ፎቶ ስነሳ። ከዚያ መጣልኛ የፒያሳው ነገር። ለካ የፒያሳን ፏፏቴና ፋውንቴን enjoy እያደረጉ የነበሩት እንደእኔው የገጠር ሰዎች እንጂ ያን በየቀኑ ሲያዩት የነበሩት ሰዎች አይደሉም። እኔ I thought በቃ የአዲሳባ ሰው ሼል የፈታ። እና ምን ልበል? በየቦታው ተቆልለው ሲቀመጡ፣ አንዴ ደግሞ ሲሯሯጡ፣ አንዴ ደግሞ funny poses ምናምን እያሳዩ ሲነሱ 😆። ለካ የሸገር ሲቲ ሰዎች ነበሩ😆 @NKs_Journal

ማደሪያ ክፍሌ ውስጥ በየት በኩል እንደምትገባ ያልገባኝ ግን ደግሞ ሁሌ ማታ ማታ ስትንኮሻኮሽ የማገኛት አንድ አይጥ አለች። ...ልክ መብራት አጥፍቼ ምናምን ልተኛ ስል ወደ missionኗ ትገባለች።
ማደሪያ ክፍሌ ውስጥ በየት በኩል እንደምትገባ ያልገባኝ ግን ደግሞ ሁሌ ማታ ማታ ስትንኮሻኮሽ የማገኛት አንድ አይጥ አለች። ...ልክ መብራት አጥፍቼ ምናምን ልተኛ ስል ወደ missionኗ ትገባለች። .. ከዚያ እሷን ለማስፈራራት የሆነ ወረቀት ነገር ሹክሹክ አደርጋለሁ ቢቸግረኝ።.. እሱን ስትሰማ .."ይኼ ብሽቅ ምንድነው የሚረብሸኝ?".. የምትል ይመስለኛል ደምጿን አጥፍታ ዝም ትላለች። ከዚያ እኔም ፀጥ ስል እሷ በተራዋ ማንኮሻኮሽ ትጀምራለች። ..ያዙት እንግዲህ እልህም ትያያዛለች እናንተ.. እና ምን እንደምትቆረጥም አላቅም ሁሌ ክፍሉን ሩዋንዳ ነው የምታደርገው። ደግሞኮ Roommateኤ በሏት። አናወራም እንጂ እንግባባለን። እሷ ምን እንደምትፈልግ እኔ አውቃለሁ። እኔ ምን እንደምፈልግ(መግደል) እሷም ሳልነግራት ታውቃለች። አንዳንዴ አባሮሽ ስንጫወት እናመሻለን። በልጅነቴ መች ተጫወትኩ። ጦሽ ሲያረጋት ደረቷን ነፍታ ትመጣና ... "ና እስኪ ንካኝ".. ማለቷ ነው መሠለኝ ገላምጣ ታልፋለች። ይሁን ብዬ ignore ሳደርጋት እንደገና ትመጣና ሞራሌን የሚነካ ነገር አድርጋ ሮጣ ትሄዳለች። እኔ ገብቶኛል ና አጫውተኝ ማለቷ ነው። አንዳንዴ ከስራ ደክሞኝ እንደምገባ አይገባትም መሰለኝ። ይኼን እንኳን መረዳት ያቅታታል። እምቧ ከረዩ ትላለች ካላጫወትኳት። ሲጀመር ፆታዋ ሴት እንደሆነም ያወኩት በዚህ ድርቅናዋ ነው🙂። የሆነ ችክ ምትለው ነገር አላት። አሁን ምን ይሉታል ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ላይ ፌስታል ማንሾካሾክ? ብቻ ተዉ በሷ የተነሳ ብዙ የፍቅር ታሪኮችን እየተማርኩ ነው። እሷ ግን ክፉ ናት። ሌላ አዲስ ነገር ካለ ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ። ደህና እደሩ! #reposted! @NKs_Journal

✒️ Eyosias B. (@Iosyas ), PC 2, St. Paul's Hospital @nks_journal
✒️ Eyosias B. (@Iosyas ), PC 2, St. Paul's Hospital @nks_journal

Are we failing? Are we going backwards? We have witnessed some evil and mentally disturbing crimes since few years back. Soldiers have got the confidence to forcefully engage in sexual activities with mothers, young women and even kids. እዚህ ደግሞ ምንም ራሷን ለመከላከል በማይመች ሁኔታ ላይ ያለችን ልጅ ስልክ እየተደዋወሉ ይደበድቧታል። * አንድ ሰው ለምን ሌላን ሰው ለማጥቃት ይነሳል? ከእሱ በታች የሆነ ስለመሰለው? በሰዓቱ ራሱን መከላከል በማይችልበት ሁኔታ ላይ ስለነበረ? ወይስ እኛ በጣም ጉልበታሞች ስለሆንን እና ትዕቢትን ስለተሞላን? Is our family system failing? Have schools failed to give some ethical educations? Coz we are becoming ጋጠ-ወጥ as hell lately. Are kids getting some behaviorally shaping advices from their parents? Are they getting taught about social life and societal values and norms? Or are we just leaving them to watch some movies, go to school, and do whatever they want to do? Are we failing as a society? @NKs_Journal

💔 @NKs_Journal
💔 @NKs_Journal

It was in the 2nd attachment of C1... OBGYN. ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል OBGYN attachment ተማሪው ለ3 ተከፍሎ ዘውዲቱ ሆስፒታል ፣ ጋንዲ ሆስፒታል  እና እዚያው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይመደባል። እና እኛ ጋንዲ ነበር የተመደብነው። እና አንድ ቀን ጋንዲ ሆስፒታል ሄደን minor procedure ሚሰራበት ክፍል ገባን.....ብዙ ግዜ minor procedure ሲሰል አያጋጥመንም  ነበር። የዛን ቀን እድሜያቸው ገፋ ያሉ እናት ነበሩ ከአንድ ሐኪም ጋር። ሐኪሙ የPatient history እየወሰደ ነው ከጓደኛዬ  ጋር ስንገባ። The case was POP(pelvic organ prolapse). I never heard of such a thing before. How does a whole uterus come out of the reproductive organ? It was very disturbing for me to witness that. እና እኔ እንደዚህ አይነት ነገር አይቼም ሰምቼም አላቅም...በጣም ነበር  የደነገጥኩት😳🙈። የሰው የማህፀን ክፍል እንደዚህ ተለጥጦ የሚወጣ ነገር እንደሆነ በጭራሽ  አላሰብኩም ነበር። After completing his evaluation, he turned to us and started asking us some random questions. And after bullying us with a couple of questions, well we were dumb and clueless of the things he was asking us... "medicine ገብታችው ነበር እንዴ?"  Said him in the middle of a couple of questions👀 እኔ ሾለ POP እያሰብኩ ቀልቤ ሌላ ቦታ ነበር።  I wasn't done processing the case at all. It almost took me forever until I figured it out. "....ምን???" ሁለታችንም ግራ ተጋብተን ተያየን.👀😳 ....እኔ ጭራሽ አልገባኝም.....'ስንመልስ ቀባጠርን እንዴ' 'እናንተን ብሎ medicine ተማሪ' ምናምን ሊለን ነው? ወይስ ምን ማለቱ ነው ታዲያ'???? ዝም አልን 🤫 Awkward silence ... ጓደኛዬ ከኔ ትሻል ነበር...ለማናገር ሞከረች....መጨረሻ ላይ "አልገባንም doctor??!" አለችው። ሚያወሩት ጭራሽ አልገባኝም...... ከዚያ ገባት መሰለኝ ወደ እኔ ዞረችና... "Medicine ሚሉት አኮ internal medicineንን ነው" አለችኝ። "እእእእእ ነው እንዴ 😂😃😇??።" አልኳት እንደማፈር እያልኩ😆🙈 ከዚያ ወይ አለማወቅ እያልን በኋላ እየተሳሳቅን ወደ ዶርም ተመለስን። እና ምን ልላችሁ ነው? ሁሌም አዲስ ነገር አዲስ ነገር ነው። ይኼው ግራ እንደተጋባን አሁን 3ኛ attachment  ላይ ደርሰናል። Senay Nigatu, C-1 Tikur Anbessa Hospital, @HoneyIove @nks_journal Well, of course this is not the end. ገና ብዙ confusions in the future ሊኖሩን እንደሚችል ምንም ጥያቄ የለውም።

በቃ I decided! I am not buying that smart phone. Too many red flags በስማም! Thanks! @nks_journal

I have a question🙋 How many red flags🚩 do you guys tolerate? 🙂 Cause at the end of the day you will never get someone who is a perfect fit, someone with no red flags at all. So what is your limit?👀 Or is it conditional? ቶሎ በሉ decide ላደርግ ነው🏃‍♂‍➡️ @NKs_Journal