en
Feedback
ግጥም

ግጥም

Open in Telegram

ለግጥም ወዳዳች ይቀላቀሉን👉👉👉@teseo12 ለማንኛውም አስተያየት ያዋሩኝ👉 @Na_yo_12

Show more
203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Le eyobam #join_share @teseo12

ሰላም እንዴት ዋላችሁ ዛሬ 2:30 ላይ "የህይወት ጠብታ "የሚለውን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይለቀቃል። like 👍ና share በማረግ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን @elsimahmaki

??? (pt.2) ለልቤ ስብራት እሺ ማንን ልውቀስ? አንቺን ከመላመድ ብዛት ቀስ ብለሽ አዳክመሽ የኔን ልብ ለመስበር ሆን ብለሽ አቅደሽ ... እንደዚስ አልልም አለም ቢገለበጥ ምንም ማይመስለኝን በድኔን አግኝተሽ ሰተሽኝ ፈገግታን ያለቃል ተግባብተን አብርተን ጨለማን ቢያልፍም ተደስቼ አልወቅስሽም አንቺን እኔን ላይዘልቅ ተቀይሬ አሳይቻት ውስጤን ያለልምዴ አቅርቤያት ሰጥቻት እራሴን አረባም አልጠቅምም ለምንም አልሆንም እንደዚም አልልም ይህ እንደሚፈጠር እኔ አልገመትኩም መደሰቴን እንጂ መጪውን አላውቅም ጊዜን ነገርን አቅልሎ አቅላችንን ስተን አብረን ችግር ፈጥረን አብረን ተቸግረን አብረን አብደን አብደን ሰውን አስገርመን ማንም ሳይገባብን የፍቅርን ጥግ ሄደን አመጣሽ ወሰደሽ ግዜን ለምን ልውቀስ ሁሉም ነገር ያልፋል ይረሳል ቀስ በቀስ ግን ምን ነበር ልክ እንዳንቺ ብሆን ሁሉንም በተውኩኝ ባወጣሽ ከሀሳቤ ሌላ መንገድ ባገኝ ምናለ እንዳንቺ እኔም ጠንካራ ብሆን ስተይኝ በተውኩሽ ሳይጨንቀኝ ድሮውን ብዙ ሀሳብ እንጂ እኔ አንድም ቃል የለኝ ሲጠይቁኝ ከላይ እላለው ደህና ነኝ ✍ Abeni

Le heranm endaykerbat #join_share @teseo12

Le kalm lakulat #Join_Share @teseo12

Le beti lakulat #Join_Share @teseo12

✍የኔ መጨረሻ😔 እምና ወዳጃቹ ሙዚቃ መውደድን ሲያወጉ ስምቼ Single ለቅቄያለው አመቱን ለፍቼ "አንባቢ ነው" ሲሉ ሆኛለው ፀሀፊ ጥቂት ጠብቄያለው ሆኜ ልብስ ሰፊ እግር ለማጠንከር ግንበኛ ሆኛለሁ እግሩንም ለመንካት ጫማ ጠርጌያለሁ እሱን ለመማረክ ቀን ይገኛል ብዬ ያልሆንኩትን ስሆን እሱን ተከትዬ ዛሬ እድሉ ቀንቶኝ ከፊቱ ቆሜያለሁ ሰርጉን ልቀርፅለት ካሜራ ይዣለሁ #yohanan #Join_Share @teseo12

??? (Pt.1) በ እራሴ አለም አጃቢ ያልበዛበት ሀዘንም ደስታ ያልተጋነነበት ከሄድኩበት ባህር ከቀዘቀዝኩበት ሁሉንም ለጊዜው ትቼው ባለሁበት መንጭቀሽ መለስሽኝ ህይወት አላበስሽኝ ከውብ ከንፈሮችሽ ደስታን አፈስኩኝ በብቸኝነቴ ሰው ሳያሻኝ መጥተሽ የሞተ ስሜቴን በጥበብ አነሳሽ ሳልፈለግ ሳልጠራሽ ቆይ ግን ለምን መጣሽ? የጠፋ ጉጉቴን ግድየለሽነቴን በናፍቆት ለውጠሽ ድርቅናዬን ትቼ አቋሜን ቀይረሽ ከወደድኩሽ ወዲያ ለምን ትሄጃለሽ ላትዘልቂ ከኔ ክፉኛ ለመድኩሽ ለምን ግን ለምን ቀረብሽኝ ግንለምን ዳበስሽኝ ግን ለምን ለመድኩሽ ለምን አስደሰትሽኝ በምጡቅ አይምሮሽ በረጋ አወራርሽ በድንቅ ፈገግታ በውብ አካላትሽ ከተማረኩ ወዲህ ባንቺ ተደስቼ ከአንቺ መኖር ስር አለሜን ገንብቼ ገመናዬን አይተሽ ፍቅሬን ተገንዝበሽ አንቺም ስትተዬኝ 💔💔💔💔💔💔💔 ምንድነው የተሰማኝ ? አልገባኝም ስላልገባኝ ደሞ ማሰላሰል እንጂ መናገር አልችልም በገዛ አይምርዬ በሀሳቤ ጠፋሁ ጠፋኝ ያለም ጣእም በህመም ደንዝዤ አልስቅ ወይ አላለቅስ ለልቤ ስብራት እሺ ማንን ልውቀስ? ✍ abeni

ሰላም የቻናሉ ቤተሰባች በ10 ቀን ምርጭ ሁለቱንም እኩል እንለቃለን እናንተ ብቻ share በማረግ ተባበሩን

ሰላም የቻናሌ ቤተሰባች ዛሬ vote እንድታረጉ ነበር የፈለኩት እናም በvideo ይሁን ወይስ በፅሁፍ 😍ለvideo 👍ለፅሁፍ

#join_share @teseo12

#join_share @teseo12

#Join_Share #አስታውሰኝ ረጋሳ @teseo12

#join_share @teseo12

#Join_Share #ግዛዊት @teseo12

#አረተወኝልቤ አረ ተወኝ ልቤ ተው አታስጨንቀኝ የማይመጣ ሰውን ጠብቂ አትበለኝ አረ ተወኝ ልቤ ልቤ አደብ ግዛ አረ ተወኝ ልቤ ልቤ ልብ ግዛ ኤርፓርት🛬 ሂጅና መርከብን🛳 ጠብቂ እትበለኝሳ እኔ አልችልም ድካም እኔ አልችልም ህመም የምናብ ተስፋን አልችልም ማስታመም አረ ተወኝ ልቤ ልቤ አደብ ግዛ አረ ተወኝ ልቤ ልቤ ልብ ግዛ እኔ አልችልም ድካም እኔ አልችልም ህመም የምናብ ተስፋን አልችልም ማስታመም ልቤ ልብ ግዛ #ግዛዊት #Join_Share @teseo12

ህህ 😂 ያላንቺ ምናምን እልሽ የነበረው በጊዜው ያላንቺ የማልኖር መስሎኝ ነው እንዳላጣሽ ብዬ ሳለቅስ የነበረው ባንቺ ብቻ ምስቅ ስለመሰለኝ ነው ለካስ እችላለሁ ካለሽ አለሽኝ ነው ከሌለሽ የለሽም ያላንቺ እኖራለው ያላንቺ እስቃለው እናቴ አይደለሽም #seid Al habesha #Join_Share @teseo12

ሸወዲ ኮቱ ሸወዲ ኮቱ ከቻልሽ በበር 🚪 ወተሽ ካልቻልሽ በመስካቱ🪟 ከእናት አባትሽ ቤት 🏠 ተደብቀሽ ውጪ ልብሽ ❤️ በድሎኛል 🤕 ነይ ፍቅርሽን ቅጪ #jojoalex123 #Join_Share @teseo12