203
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+7
in 0 channels
November '24
+68
in 0 channels
Get PRO
October '24
+127
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '23
+4
in 0 channels
Get PRO
November '23
+2
in 0 channels
Get PRO
October '23
+219
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 December | +1 | |||
| 05 December | +1 | |||
| 04 December | +3 | |||
| 03 December | +1 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | +1 |
Channel Posts
| 2 | ሰላም እንዴት ዋላችሁ ዛሬ 2:30 ላይ "የህይወት ጠብታ "የሚለውን ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይለቀቃል። like 👍ና share በማረግ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን
@elsimahmaki | 78 |
| 3 | ???
(pt.2)
ለልቤ ስብራት እሺ ማንን ልውቀስ?
አንቺን
ከመላመድ ብዛት ቀስ ብለሽ አዳክመሽ
የኔን ልብ ለመስበር ሆን ብለሽ አቅደሽ ...
እንደዚስ አልልም
አለም ቢገለበጥ ምንም ማይመስለኝን
በድኔን አግኝተሽ ሰተሽኝ ፈገግታን
ያለቃል ተግባብተን አብርተን ጨለማን
ቢያልፍም ተደስቼ አልወቅስሽም አንቺን
እኔን
ላይዘልቅ ተቀይሬ አሳይቻት ውስጤን
ያለልምዴ አቅርቤያት ሰጥቻት እራሴን
አረባም አልጠቅምም ለምንም አልሆንም
እንደዚም አልልም
ይህ እንደሚፈጠር እኔ አልገመትኩም
መደሰቴን እንጂ መጪውን አላውቅም
ጊዜን
ነገርን አቅልሎ አቅላችንን ስተን
አብረን ችግር ፈጥረን አብረን ተቸግረን
አብረን አብደን አብደን ሰውን አስገርመን
ማንም ሳይገባብን የፍቅርን ጥግ ሄደን
አመጣሽ ወሰደሽ ግዜን ለምን ልውቀስ
ሁሉም ነገር ያልፋል ይረሳል ቀስ በቀስ
ግን ምን ነበር
ልክ እንዳንቺ ብሆን ሁሉንም በተውኩኝ
ባወጣሽ ከሀሳቤ ሌላ መንገድ ባገኝ
ምናለ እንዳንቺ እኔም ጠንካራ ብሆን
ስተይኝ በተውኩሽ ሳይጨንቀኝ ድሮውን
ብዙ ሀሳብ እንጂ እኔ አንድም ቃል የለኝ
ሲጠይቁኝ ከላይ እላለው ደህና ነኝ
✍ Abeni | 81 |
| 4 | Le heranm endaykerbat
#join_share
@teseo12 | 88 |
| 5 | Le kalm lakulat
#Join_Share
@teseo12 | 123 |
| 6 | Le beti lakulat
#Join_Share
@teseo12 | 134 |
| 7 | No text... | 75 |
| 8 | ✍የኔ መጨረሻ😔
እምና ወዳጃቹ
ሙዚቃ መውደድን ሲያወጉ ስምቼ
Single ለቅቄያለው አመቱን ለፍቼ
"አንባቢ ነው" ሲሉ ሆኛለው ፀሀፊ
ጥቂት ጠብቄያለው ሆኜ ልብስ ሰፊ
እግር ለማጠንከር ግንበኛ ሆኛለሁ
እግሩንም ለመንካት ጫማ ጠርጌያለሁ
እሱን ለመማረክ ቀን ይገኛል ብዬ
ያልሆንኩትን ስሆን እሱን ተከትዬ
ዛሬ እድሉ ቀንቶኝ ከፊቱ ቆሜያለሁ
ሰርጉን ልቀርፅለት ካሜራ ይዣለሁ
#yohanan
#Join_Share
@teseo12 | 68 |
| 9 | ???
(Pt.1)
በ እራሴ አለም አጃቢ ያልበዛበት
ሀዘንም ደስታ ያልተጋነነበት
ከሄድኩበት ባህር ከቀዘቀዝኩበት
ሁሉንም ለጊዜው ትቼው ባለሁበት
መንጭቀሽ መለስሽኝ
ህይወት አላበስሽኝ
ከውብ ከንፈሮችሽ
ደስታን አፈስኩኝ
በብቸኝነቴ ሰው ሳያሻኝ መጥተሽ
የሞተ ስሜቴን በጥበብ አነሳሽ
ሳልፈለግ ሳልጠራሽ
ቆይ ግን ለምን መጣሽ?
የጠፋ ጉጉቴን ግድየለሽነቴን
በናፍቆት ለውጠሽ
ድርቅናዬን ትቼ
አቋሜን ቀይረሽ
ከወደድኩሽ ወዲያ ለምን ትሄጃለሽ
ላትዘልቂ ከኔ ክፉኛ ለመድኩሽ
ለምን
ግን ለምን ቀረብሽኝ
ግንለምን ዳበስሽኝ
ግን ለምን ለመድኩሽ
ለምን አስደሰትሽኝ
በምጡቅ አይምሮሽ በረጋ አወራርሽ
በድንቅ ፈገግታ በውብ አካላትሽ
ከተማረኩ ወዲህ ባንቺ ተደስቼ
ከአንቺ መኖር ስር አለሜን ገንብቼ
ገመናዬን አይተሽ ፍቅሬን ተገንዝበሽ
አንቺም ስትተዬኝ
💔💔💔💔💔💔💔
ምንድነው የተሰማኝ ? አልገባኝም
ስላልገባኝ ደሞ ማሰላሰል እንጂ መናገር አልችልም
በገዛ አይምርዬ በሀሳቤ ጠፋሁ ጠፋኝ ያለም ጣእም
በህመም ደንዝዤ አልስቅ ወይ አላለቅስ
ለልቤ ስብራት እሺ ማንን ልውቀስ?
✍ abeni | 84 |
| 10 | ሰላም የቻናሉ ቤተሰባች በ10 ቀን ምርጭ ሁለቱንም እኩል እንለቃለን እናንተ ብቻ share በማረግ ተባበሩን | 67 |
| 11 | ሰላም የቻናሌ ቤተሰባች ዛሬ vote እንድታረጉ ነበር የፈለኩት እናም በvideo ይሁን ወይስ በፅሁፍ
😍ለvideo
👍ለፅሁፍ | 69 |
| 12 | #join_share
@teseo12 | 77 |
| 13 | #join_share
@teseo12 | 78 |
| 14 | #Join_Share
#አስታውሰኝ ረጋሳ
@teseo12 | 99 |
| 15 | #join_share
@teseo12 | 98 |
| 16 | #Join_Share
#ግዛዊት
@teseo12 | 115 |
| 17 | #አረተወኝልቤ
አረ ተወኝ ልቤ ተው አታስጨንቀኝ
የማይመጣ ሰውን ጠብቂ አትበለኝ
አረ ተወኝ ልቤ ልቤ አደብ ግዛ
አረ ተወኝ ልቤ ልቤ ልብ ግዛ
ኤርፓርት🛬 ሂጅና መርከብን🛳 ጠብቂ እትበለኝሳ
እኔ አልችልም ድካም
እኔ አልችልም ህመም
የምናብ ተስፋን አልችልም ማስታመም
አረ ተወኝ ልቤ ልቤ አደብ ግዛ
አረ ተወኝ ልቤ ልቤ ልብ ግዛ
እኔ አልችልም ድካም
እኔ አልችልም ህመም
የምናብ ተስፋን አልችልም ማስታመም
ልቤ ልብ ግዛ
#ግዛዊት
#Join_Share
@teseo12 | 176 |
| 18 | ህህ 😂
ያላንቺ ምናምን እልሽ የነበረው
በጊዜው ያላንቺ የማልኖር መስሎኝ ነው
እንዳላጣሽ ብዬ ሳለቅስ የነበረው
ባንቺ ብቻ ምስቅ ስለመሰለኝ ነው
ለካስ እችላለሁ ካለሽ
አለሽኝ ነው ከሌለሽ የለሽም
ያላንቺ እኖራለው
ያላንቺ እስቃለው
እናቴ አይደለሽም
#seid Al habesha
#Join_Share
@teseo12 | 192 |
| 19 | ሸወዲ ኮቱ ሸወዲ ኮቱ
ከቻልሽ በበር 🚪 ወተሽ ካልቻልሽ በመስካቱ🪟
ከእናት አባትሽ ቤት 🏠 ተደብቀሽ ውጪ
ልብሽ ❤️ በድሎኛል 🤕 ነይ ፍቅርሽን ቅጪ
#jojoalex123
#Join_Share
@teseo12 | 163 |
| 20 | @teseo12 | 158 |
