cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).

Show more
Advertising posts
6 118
Subscribers
-2224 hours
+2097 days
+56630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የታል ጌትነቱ?! ላይ ውስጤ ቢጎዳ ጤናው እየራቀ ችግር ቢያወይበኝ ልቤ እየዘለቀ የሚቀመስ ባጣ ቢታጠፍ አንጀቴ ጎጆ ለኔ ጠፍቶ መንገድ ቢሆን ቤቴ ልጅ ዘመድ ቢታረዝ ቢራቆትም ኪሴ የልምዷን አጥታ ብትታወክ ነፍሴ ሰውማ አላመልክም አልልም ስላሴ!! በበብቸኛው አምላክ ትጠበቅ ምላሴ!!! እንደኔው ተረግዞ በማህፀኗ ኑሮ ከዚያም የሚወጣ ደምን ተነካክሮ። ሲጠባ ሲያቀረሽ አልፎ ልጅነቱ ከሱም ሳይነጠል ሰገራና ሽንቱ ባህሪው ሆኖ እያለ መብላት መተኛቱ መገለጫው ሆኖ ፀፀት መዘንጋቱ የታል ጌትነቱ? !! የሱ አምላክነቱ?! ( ፍጡርን የምታመልኩ፣ አላህ ይመልሳችሁ) t.me/Muhammedsirage
Show all...
👍 2
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
01:55
Video unavailableShow in Telegram
አላህ ያሽራቸውና የሸይኽ ያሲን ሙሳን  ሙሉ የቁርአን ተፍሲር ወደ ዒልም ፈላጊ የሞባይል መተግበሪያ ጭነን ጨረስን። https://ilmfelagi.page.link/YeJk #አልሐምዱሊላህ ! = ዒልም ፈላጊ - App https://t.me/elmfelagi
Show all...
👍 3👏 1
ወሏሂ አልቀልድም "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Show all...
ስለ ትዳር ጥሩ ነገር መስማት አቆምን በማለት ለትዳር ጥላቻ አይደርባችሁ። ትዳር በጣም ጠቃሚ ልዩ የሆነ ደስታ ያለው በምድር ከተወለዳችሁ ጀምሮ እስካሁን መቼ ነው የተደሰትከው ተብለው ቢጠየቁ ባለትዳሮች ያቺ የተጋባንባት ቀን የሚል መልስ ነው የብዙዎች ለትዳር ማማር ትልቁ ቁልፍ ዱዓና መስፈርት ማስተካከል ነው ዘሎ በሩጫ ትዳር መመስርት ትርፉ ለቅሶ ነው ለትዳር ጥሩ ነገር አለመስማታችን ትልቁ ችግር እኛ ጆሮአችን የሚሰማው መጥፎውን ስለሆነ ነው ምሳሌ በአንድ አመት 100 ሰው ቢጋቡ 99 ሰዎች ትዳራቸውን ቢያስለምዱ 99 ሰዎች ትዳራቸውን ያስለመዱት በጣም በደስታ የሚኖሩት የነሱ ወዴ ውጭ አይወጣም አይወራም። ከ100 ሰዎች 1ትዳሩን የፈታ ሰው የሱ ግን ሚድያን ያነጋግራል ለምን ?? ቆም ብለን እንሰብ 99 ሰው ትዳር አስለመደው 1 ሰው ትዳሩን ስለፈታ ጎልቶ የሚታየው የአንድ ሰው መፍታቱ ነው ለመጥፎ ነገር ጆሮ መስጠትን አቁመን መልካም ነገር መስማትን እናስለምደው። አግቡ አግቡ ትዳር ብዙ ጥቅሞች አሉት ስታገቡ አቂዳው የተስተካከለ አህላቁ ያማረ ከሱስ የፀዳ ስራ ወዳድ ይሁን አላህ መልካምን ትዳር ላላገቡት ይወፍቃቸው Ibnu Alye https://t.me/SileTidarEnmekaker
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ሴቶች ሆይ! እናንተ የልጆቻችሁ ታላቅ አስተማሪ ናችሁና እናንተ ከምንም በፊት ተውሂድን ተማሩ። ምንም የሌለው ምንም መስጠት አይችልም እንደሚባለው ፣ አንቺ የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ተውሂድን ካላወቅሽ ለልጆችሽ ምንም መስጠት አትችይም። ሴቶች ሆይ! ልጆቻችሁን በልጅነታቸው ተውሂድን አስተምሩ ። ወጣቶች ሆይ! ከምንም እውቀት በፊት የተውሂድ እውቀት ይቀድማልና ቅድሚያ ስጡት።
Show all...
👍 6
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም! የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
ከዝንጉዎች ላለመሆን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من قرأ عشرَ آياتٍ في ليلةٍ لم يُكتَبْ من الغافلينَ.﴾ “በሌሊት (በምሽት) አስር የቁርዓን አንቀፆችን ያነበበ ከዝንግዎች ተደርጎ አይመዘገብም።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2/242 https://t.me/UmuNuhBintdarsema
Show all...
👍 1
ጥያቄ 👇 1⃣✍ ረሱል ﷺ ዲን መመካከር ነው አሉ። ሰሀቦች ለማን በማለት ሲጠይቋቸው ለማን በማለት ነበር የመለሱት?? መልስ ስትመልሱ የሚያመጣላችሁን ንኩ
Show all...
ሀ// ለሙስሊሞች
ለ// ለሙስሊም መሪዎች
ሐ// ለመፀሀፉ
ሠ// ሁሉም መልስ ነው
🌺ሶብር 🌺  ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ ''እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን'' """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" https://t.me/UmuNuhBintdarsema
Show all...
👍 3