ኢቅራዕ ONLINE መድረሳ
Open in Telegram
{خيركم من تعلم القرآن وعلمه} النبي صلى الله عليه وسلم ቁርአንንን ለመማር መመዝገብ ከፈለጉ @Removed1 ያናግሩን 👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማስቀራት ነው። 👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ነው Formation day of this group is pagume 1 2015
Show more270
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '24
January '24
+275
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 January | 0 | |||
| 20 January | +2 | |||
| 19 January | 0 | |||
| 18 January | +1 | |||
| 17 January | 0 | |||
| 16 January | 0 | |||
| 15 January | 0 | |||
| 14 January | 0 | |||
| 13 January | 0 | |||
| 12 January | 0 | |||
| 11 January | +1 |
Channel Posts
| 2 | 🌹 እናት! 🌹
🌺 በህይወት ኖራም ሞታም የእናትነት ፍቅሯ አይሳሳም።
💥 የሚያሳዝነው በህይወት እያለች መብቷ ከልጆቿ እግር ስር መረገጡ ነው። | 393 |
| 3 | በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ / ለትጥበት መጠቀም ይቻላል?
~
ነብዩ ﷺ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ከማድረግ እንደከለከሉ የሚገልፅ ሐዲሥ አለ። ይህንን በመያዝም በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ ወይም ለትጥበት መጠቀምን የሚከለክሉ ያጋጥማሉ። ይሄ ግን ትክክል አይደለም። ምክንያቱም በዚህ ላይ የመጣው ሐዲሥ በነብዩ ﷺ ስም የተቀጠፈ መሰረት የለሽ ወሬ ነውና። ተጨባጭ የተረጋገጠ መረጃ በሌለበት ደግሞ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ማድረግ ክልክል ነው ማለት አይቻልም። ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦
(هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُمْ مَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً)
"እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡" [አልበቀራህ፡ 29]
(وَسَخَّرَ لَكُمْ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً مِنْهُ)
"ለናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ሲሆን ገራላችሁ።" [አልጃሢያህ፡ 13]
ስለዚህ ግልፅ ከልካይ መረጃ እስካልመጣ ድረስ የሰው ልጅ ሁሉንም ነገር እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል። በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ደግሞ አንድም ጠንካራ የሸሪዐ መረጃ የለም። የሰዑዲያ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል፦
" لا نعلم دليلا صحيحا يمنع من استعمال الماء المشمس "
"በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ጤነኛ መረጃ አናውቅም።" [ፈታዋ አለጅነቲ ዳኢማህ፡ 5/74]
በዚህ ላይ የመጣውን ዘገባ በተመለከተም ሸይኹል አልባኒይ - ረሒመሁላህ - መሰረተ ቢስ ቅጥፈት ነው ብለዋል። [አልኢርዋእ፡ 1/53] ከሳቸውም በፊት አልዑቀይሊይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ብለዋል፦
"ليس في الماء المشمس شئ يصح مسندا"
"በፀሐይ የሞቀን ውሃ በተመለከተ ከዘገባ መስመር አንፃር ትክክል የሆነ ምን ነገር የለም።" [አዱዐፋእ፡ 2/176] | 375 |
| 4 | ما شاء الله
♨️ ከህፃኑ በላይ ግመሏ ጨዋታው የተመቻት ይመስላል።
👇 አላህ እንዲህ ሲል ምን ተገንዝበን ይሆን?
أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ
(ከሓዲዎች) ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን? | 309 |
| 5 | መልካም ጓደኝነት
🥀 ኡመር ኢብኑል ኸጣብ እንዲህ ይላሉ፦
" አንድ ባሪያ ከእስልምና በኃላ ከመልካም ጓደኛ የበለጠ ፀጋን አልተሰጠም ። አንዳችሁም ከወንድሙ ውዴታን ካገኘ አጥብቆ ይያዘው "
🥀ኢማሙ ሻፊኢ እንዲህ ይላሉ ፦
" አላህን ለመታዘዝ የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው… ምክንያቱም ጓደኛን መያዝ ከባድ ሲሆን መለያየቱ ግን ቀላል ነው "
🥀 ሀሰን አልበስሪ ፦
" የአኼራ ወንድሞቻችን ከቤተሰቦቻችን የበለጠ እኛ ዘንድ የተወደዱ ናቸው ። ምክንያቱም ቤተሰቦቻችን ዱንያን ሲሆን የሚያስታዉሱን ወንድሞቻችን ደግሞ አኼራን ያስታውሱናል ። ከመገለጫቸውም ከራሳቸው በፊት ሌሎችን ያስቀድማሉ "
🥀ሉቅማን አልሀኪም ፦
" ልጄ ሆይ ! በአላህ ከማመን በኃላ መልካም ወንድም መያዝን የመጀመሪያ ስራህ አድርግ ። የሱ ምሳሌው እኮ ልክ እንደ ዛፍ ነው ። ጥለዋ ላይ ስትቀመጥ ታጠልሀለች ። ከሷም የምትወስድ ከሆነ ትመግበሃለች … እንደው ባትጠቅምህ እንኳ አትጎዳህም "
🥀 ከእለታት አንድ ቀን ኢማሙ አህመድ ይታመማሉ ። ከመኝታቸውም መንቀሳቀስ አልቻሉም ። ታድያ ጓደኛቸው ኢማሙ ሻፊኢ ሊዘይሯቸው ይሄዳሉ ። ኢማሙ ሻፊኢ ህመማቸውን ሲመለከቱ በጣም አዘኑ ከዛም እሳቸውም ታመሙ ። የእሳቸውን መታመም ኢማሙ አህመድ ሲሰሙ እንደምንም ተጠናክረው ሊጠይቋቸው ቤታቸው ይሄዳሉ ። ከዛም ኢማሙ ሻፊኢ ሲያዩዋቸው እንዲህ ብለው ገጠሙ ፦
ﻣﺮﺽ ﺍﻟﺤﺒﻴﺐ ﻓﺰﺭﺗﻪ
ﻓﻤﺮﺿﺖ ﻣﻦ ﺍﺳﻔﻲ ﻋﻠﻴﻪ
ﺷُﻔﻲ ﺍﻟﺤﺒﻴﺐ ﻓﺰﺍﺭﻧﻲ
ﻓﺸُﻔﻴﺖ ﻣﻦ ﻧﻈﺮﻱ إليه
ትርጉሙም ፦
"ወዳጄ ሲታመም ጠየቁት… በእሱም ከማዘኔ የተነሳ እኔም ታመምኩ … ወዳጄም ተሽሎት መጥቶ ጠየቀኝ… እኔም እሱን ስመለከት ዳንኩኝ "
🥀 አላህም እንዲህ ይላል ፦
{وَسِيقَ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ رَبَّهُمْ إِلَى ٱلْجَنَّةِ زُمَرًا }
«እነዚያም ጌታቸውን የፈሩት የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገነት ይንነዳሉ »
🥀ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ይችን የቁርአን አንቀፅ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ፦
" አላህ ሰዎች ለብቻቸው ሁነው ጀነት እንዲገቡ አይፈልግም… ሁሉም ጓደኞች ጀነት ወስጥ የሚገቡት አንድ ላይ ሁነው ነው
"http://t.me/Iqraeon | 399 |
| 6 | አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ
የተከበራችሁ የኢቅራዕ አባሎች ቁርአን መቅራት እምትፈልጉ ብቻ፡፡
መጀመሪያ አድ እዚህ ላይ👉👉 t.me/Iqraeon አድርጉ ከዛ ይሄን ፎርም ሙሉ፡፡
መመዝገቢያ ፎርም
__
1 ስም---------------------
2 ፆታ --------------------
3 ሀገር--------------------
4 ስልክ ቁጥር---------------
5 ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------
7 ቲላዋ ከሆነ ቲላዋ ቃኢዳ ከሆነ ቃኢዳ ብላችሁ ሙሉ-------
ይሄን ፎርም ሞልተው የሚልኩበት 👇👇@Removed | 238 |
| 7 | “መፅሃፍ የበለጠ ጠንካራ፣ የበለጠ ዘላቂ እና ረጅም እድሜ ያለው ነገር ነው ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ ማህበረሰብን እውቀት ያስጨብጣል። እውቀታቸውን በገጾች የፃፉልን ሊቃውንት አሁንም በመካከላችን አሉ።”
#አንብብ! | 277 |
| 8 | #የዒልም_ጣዕም
🌹 ታላቁ ኢማም ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"በርካታ ሰዎች የዚህን ዒልም የላቀ ደረጃውና ለዛውን ቢያውቁትና ቢገነዘቡ ኖሮ በሰይፍ በተፋለሙ ነበር። ነገር ግን ዒልም ዙሪያውን ነፍስ በምትጠላው ነገሮች በመከበቡ የተነሳ በጅህልና ድባቡ ተጋረዱ። ይህም ከመሆኑ ጋር አላህ መልካም የሻለት መርጦ ለዚህ አላማ የሚያጫቸው አሉ። አላህ የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።"
📚(ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/109) | 341 |
| 9 | 🎙 የተለያዩ ሀገራት የአዛን አደራረግ! | 386 |
| 10 | " ሀጥያት የለብኝም " እንደ ማለት ያለ ሀጥያት በዚህች ምድር ላይ ይኖር ይሁን ?
ሁሌም ልክ ነኝ ማለት የደካማነታችን ዋንኛ መነሾ ነው ፣ አንዳንዴም ተሳሳትኩ ማለትም ልክ ነኝ ከማለት በላይ ያስከብራል ! | 397 |
| 11 | الشيخ ياسر الدوسري حفظه الله
إمام وخطيب المسجد الحرام | 385 |
| 12 | ሀራም የሆኑ ፅሁፎችን ማንበብ፣ ምስሎችን ማየት ፣ቪዲዮችን መመልከት፣ መጥፎ ነገሮችን መንካት እና መፈፀም በስተመጨረሻ ህይወታችንን ያጨልመዋል!!
አላህ ይጠብቀን! | 398 |
| 13 | 🍀 የጭንቀት ሁሉ መንስኤው
ከአላህ መራቅ ነው ። | 362 |
| 14 | 'ቤቲንግ'
~
ቁማር በኢስላም የተከለከለ ነው። በሐራም ስራ ላይ መሰመራትም መተባበርም አይፈቀድም። ስለዚህ የቁማር (betting) ቤት መክፈት፣ ቁማሩ ላይ መሳተፍ፣ ለአቋማሪዎች ቤትን ማከራየት፣ ከነሱ ዘንድ ተቀጥሮ መስራት፣ በየትኛውም መልኩ ለቁማሩ ስራ /ቤት ድጋፍ መስጠት አይፈቀድም።
{وَتَعَاوَنُوا۟ عَلَى ٱلۡبِرِّ وَٱلتَّقۡوَىٰۖ وَلَا تَعَاوَنُوا۟ عَلَى ٱلۡإِثۡمِ وَٱلۡعُدۡوَ ٰنِۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۖ إِنَّ ٱللَّهَ شَدِیدُ ٱلۡعِقَابِ }
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ። ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ። አላህንም ፍሩ። አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና።" [አልማኢዳህ፡ 2] | 457 |
| 15 | 🌿 | ለፈገግታ |
▭▬▭▬▭▬▭▬
✅:አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ቦርሳ መሰል ነገር ሰረቀና ሰላት ሊሰግድ መስጂድ ገባ እና ስሙ ሙሳ ይባል ነበር እንዳጋጣሚም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሱረቱ ጠሀን ነበር ሚቀራው( وما تلك بيمينك يا موسى)አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድ ነው ? የሚለው አያ ሲቀራ
🔎:ይህ ገጠሬ "በአላህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ" ብሎ የሰረቀውን ወረውሮ ከመስጂድ ወጥቶ ሄደ። | 798 |
| 16 | አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ
የተከበራችሁ የኢቅራዕ አባሎች ቁርአን መቅራት እምትፈልጉ ብቻ፡፡
መጀመሪያ አድ እዚህ ላይ👉👉 t.me/Iqraeon አድርጉ ከዛ ይሄን ፎርም ሙሉ፡፡
መመዝገቢያ ፎርም
__
1 ስም---------------------
2 ፆታ --------------------
3 ሀገር--------------------
4 ስልክ ቁጥር---------------
5 ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------
7 ቲላዋ ከሆነ ቲላዋ ቃኢዳ ከሆነ ቃኢዳ ብላችሁ ሙሉ-------
ይሄን ፎርም ሞልተው የሚልኩበት 👇👇@Removed | 1 080 |
| 17 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የ ኢቅራዕ ቤተሰቦች አንዴት ሰነበታችሁ
ዛሬ አንድ የምስራች ይዤላችሁ መጥቻለሁ
መድረሳችን ኢቅራዕ በመጀመሪያ ዙር ትማሪዎችን መዝግቦ አያስተማረ መሆኑ ይታወቃል
አሁን ላይ ደግሞ የ ሁለተኛ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት መጨረሱን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው
በ ኢቅራዕ የሚሰጡ የ ትምህርት አይነቶች
✅ ቃኢዳ
✅ ቁርአን በነዘር
✅ ቁርአን በተጅዊድ
✅ ቁርአን ሕፍዝ
✅ ለጀማሪ የሚሆኑ ክታአቦች
ከ ቂራቱም በተጨማሪ ለ ወንድም እና አህቶችሁ በማካፈል እና promotion በመስራት አርሶም ተሸላሚ የሚሆኑበትን ፕላትፎርም አዘጋጅተናል
ፈጥነው ይመዝገቡ
ለመምዝገብ ከታች ያለውን user name ይጠቀሙ👇👇👇
@Removed1
🔰 ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://t.me/IQRAEON1
https://t.me/IQRAEON1
https://t.me/IQRAEON1 | 959 |
| 18 | በራስህ_ጉዳይ_ነውር_ላይ_ተጠመድ❗
🔅በሌሎች_ነውር_እራስህን_አትወጥር።
🔅 በሌሎች_ነውር_የተወጠረ_የተንኮል_መረብ_ተዘርግቶበታል።
رحم الله رجلا شغله عيوبه عن عيوب الناس
🔅በራሱ_ነውር_ተጠምዶ_የሌሎችን_ነውር_ከመከታተል_የተቆጠበ_ሰው_አላህ_ይዘንለት!
አላህ ያማረ ስነ ምግባር ን ይወፍቀን!
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/IQRAEON1 | 843 |
| 19 | Six sentences that will change your life and mind set
1 Stop telling people everything
Most people don't care and some secretly want you to fail
2 choose your friends wisely
The fastest way to become better is to surround yourself with better people
3 expect nothing appreciate everything
Be great full for the little things in your life to find inner peace
4 do your best and trust the process
The harder you work the luckier you will get
5 control your self not others
Controlling others is strength
Controlling yourself is true power
6 lern to react less
When you control your reaction,no body can manipulate you | 796 |
| 20 | 🔖ልብ ከኢልም ባዶ ከሆነች የሞተች ነች⚠️
▣ኢማም ኢብኑ ቀይም ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ▣
➞▹▹ኢልም ማለት ➷የልብ ምግቡ መጠጡ ➷መድሀኒቱ ነው ሂወቱ በዛ ላይ ➷የቆመች ናት ነገር ግን ➷ልቡ ኢልም ካጣች እሱ ➷የሞተ ነው◃◃◌
#ምንጭ
📚 ((مفتاح دار السعادة 1/344)) | 736 |
