cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢቅራዕ ONLINE መድረሳ

{خيركم من تعلم القرآن وعلمه} النبي صلى الله عليه وسلم ቁርአንንን ለመማር መመዝገብ ከፈለጉ @Removed1 ያናግሩን 👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማስቀራት ነው። 👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ነው Formation day of this group is pagume 1 2015

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
270
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:49
Video unavailableShow in Telegram
🌼 የሞት መከራ በትክክል አደጋዋን ይዛ ትመጣለች  .... የሞት መከራ 💔 🌺 ሸይኽ አብዱ ያሲን (አላህ ይዘንላቸው)
نمایش همه...
8.46 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌹 እናት! 🌹 🌺 በህይወት ኖራም ሞታም የእናትነት ፍቅሯ አይሳሳም። 💥 የሚያሳዝነው በህይወት እያለች መብቷ ከልጆቿ እግር ስር መረገጡ ነው።
نمایش همه...
👍 8
በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ / ለትጥበት መጠቀም ይቻላል? ~ ነብዩ ﷺ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ከማድረግ እንደከለከሉ የሚገልፅ ሐዲሥ አለ። ይህንን በመያዝም በፀሐይ የተሞቀን ውሃ ለውዱእ ወይም ለትጥበት መጠቀምን የሚከለክሉ ያጋጥማሉ። ይሄ ግን ትክክል አይደለም። ምክንያቱም በዚህ ላይ የመጣው ሐዲሥ በነብዩ ﷺ ስም የተቀጠፈ መሰረት የለሽ ወሬ ነውና። ተጨባጭ የተረጋገጠ መረጃ በሌለበት ደግሞ ለፀሀይ በተጋለጠ ውሃ ውዱእ ማድረግ ክልክል ነው ማለት አይቻልም። ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦ (هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُمْ مَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً) "እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡" [አልበቀራህ፡ 29] (وَسَخَّرَ لَكُمْ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً مِنْهُ) "ለናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ሲሆን ገራላችሁ።" [አልጃሢያህ፡ 13] ስለዚህ ግልፅ ከልካይ መረጃ እስካልመጣ ድረስ የሰው ልጅ ሁሉንም ነገር እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል። በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ደግሞ አንድም ጠንካራ የሸሪዐ መረጃ የለም። የሰዑዲያ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ይላል፦ " لا نعلم دليلا صحيحا يمنع من استعمال الماء المشمس " "በፀሐይ የሞቀን ውሃ ከመጠቀም የሚከለክል ጤነኛ መረጃ አናውቅም።" [ፈታዋ አለጅነቲ ዳኢማህ፡ 5/74] በዚህ ላይ የመጣውን ዘገባ በተመለከተም ሸይኹል አልባኒይ - ረሒመሁላህ - መሰረተ ቢስ ቅጥፈት ነው ብለዋል። [አልኢርዋእ፡ 1/53] ከሳቸውም በፊት አልዑቀይሊይ - ረሒመሁላህ - እንዲህ ብለዋል፦ "ليس في الماء المشمس شئ يصح مسندا" "በፀሐይ የሞቀን ውሃ በተመለከተ ከዘገባ መስመር አንፃር ትክክል የሆነ ምን ነገር የለም።" [አዱዐፋእ፡ 2/176]
نمایش همه...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
ما شاء الله ♨️ ከህፃኑ በላይ ግመሏ ጨዋታው የተመቻት ይመስላል። 👇 አላህ እንዲህ ሲል ምን ተገንዝበን ይሆን? أَفَلَا يَنظُرُونَ إِلَى الْإِبِلِ كَيْفَ خُلِقَتْ (ከሓዲዎች) ወደ ግመል እንዴት እንደተፈጠረች አይመለከቱምን?
نمایش همه...
4.19 MB
🥰 2
መልካም ጓደኝነት 🥀 ኡመር ኢብኑል ኸጣብ እንዲህ ይላሉ፦ " አንድ ባሪያ ከእስልምና በኃላ ከመልካም ጓደኛ የበለጠ ፀጋን አልተሰጠም ። አንዳችሁም ከወንድሙ ውዴታን ካገኘ አጥብቆ ይያዘው " 🥀ኢማሙ ሻፊኢ እንዲህ ይላሉ ፦ " አላህን ለመታዘዝ የሚያግዝህ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው… ምክንያቱም ጓደኛን መያዝ ከባድ ሲሆን መለያየቱ ግን ቀላል ነው " 🥀 ሀሰን አልበስሪ ፦ " የአኼራ ወንድሞቻችን ከቤተሰቦቻችን የበለጠ እኛ ዘንድ የተወደዱ ናቸው ። ምክንያቱም ቤተሰቦቻችን ዱንያን ሲሆን የሚያስታዉሱን ወንድሞቻችን ደግሞ አኼራን ያስታውሱናል ። ከመገለጫቸውም ከራሳቸው በፊት ሌሎችን ያስቀድማሉ " 🥀ሉቅማን አልሀኪም ፦ " ልጄ ሆይ ! በአላህ ከማመን በኃላ መልካም ወንድም መያዝን የመጀመሪያ ስራህ አድርግ ። የሱ ምሳሌው እኮ ልክ እንደ ዛፍ ነው ። ጥለዋ ላይ ስትቀመጥ ታጠልሀለች ። ከሷም የምትወስድ ከሆነ ትመግበሃለች … እንደው ባትጠቅምህ እንኳ አትጎዳህም " 🥀 ከእለታት አንድ ቀን ኢማሙ አህመድ ይታመማሉ ። ከመኝታቸውም መንቀሳቀስ አልቻሉም ። ታድያ ጓደኛቸው ኢማሙ ሻፊኢ ሊዘይሯቸው ይሄዳሉ ። ኢማሙ ሻፊኢ ህመማቸውን ሲመለከቱ በጣም አዘኑ ከዛም እሳቸውም ታመሙ ። የእሳቸውን መታመም ኢማሙ አህመድ ሲሰሙ እንደምንም ተጠናክረው ሊጠይቋቸው ቤታቸው ይሄዳሉ ። ከዛም ኢማሙ ሻፊኢ ሲያዩዋቸው እንዲህ ብለው ገጠሙ ፦ ﻣﺮﺽ ﺍﻟﺤﺒﻴﺐ ﻓﺰﺭﺗﻪ ﻓﻤﺮﺿﺖ ﻣﻦ ﺍﺳﻔﻲ ﻋﻠﻴﻪ ﺷُﻔﻲ ﺍﻟﺤﺒﻴﺐ ﻓﺰﺍﺭﻧﻲ ﻓﺸُﻔﻴﺖ ﻣﻦ ﻧﻈﺮﻱ إليه ትርጉሙም ፦ "ወዳጄ ሲታመም ጠየቁት… በእሱም ከማዘኔ የተነሳ እኔም ታመምኩ … ወዳጄም ተሽሎት መጥቶ ጠየቀኝ… እኔም እሱን ስመለከት ዳንኩኝ " 🥀 አላህም እንዲህ ይላል ፦ {وَسِيقَ ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوْا۟ رَبَّهُمْ إِلَى ٱلْجَنَّةِ زُمَرًا } «እነዚያም ጌታቸውን የፈሩት የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገነት ይንነዳሉ » 🥀ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ይችን የቁርአን አንቀፅ ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ ፦ " አላህ ሰዎች ለብቻቸው ሁነው ጀነት እንዲገቡ አይፈልግም… ሁሉም ጓደኞች ጀነት ወስጥ የሚገቡት አንድ ላይ ሁነው ነው "http://t.me/Iqraeon
نمایش همه...
🕋ኢቅራዕ

{خيركم من تعلم القرآن وعلمه} النبي صلى الله عليه وسلم ቁርአንንን ለመማር መመዝገብ ከፈለጉ @Removed1 ያናግሩን 👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማስቀራት ነው። 👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ነው Formation day of this group is pagume 1 2015

1
  አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ የተከበራችሁ የኢቅራዕ አባሎች ቁርአን መቅራት እምትፈልጉ ብቻ፡፡ መጀመሪያ አድ እዚህ ላይ👉👉 t.me/Iqraeon  አድርጉ  ከዛ  ይሄን ፎርም ሙሉ፡፡ መመዝገቢያ ፎርም __ 1  ስም---------------------  2  ፆታ -------------------- 3  ሀገር--------------------  4  ስልክ ቁጥር---------------   5    ለቅራአት የሚመችባቸውን ሰአት------   7  ቲላዋ ከሆነ ቲላዋ ቃኢዳ ከሆነ ቃኢዳ ብላችሁ ሙሉ------- ይሄን  ፎርም ሞልተው የሚልኩበት 👇👇@Removed
نمایش همه...
🕋ኢቅራዕ

{خيركم من تعلم القرآن وعلمه} النبي صلى الله عليه وسلم ቁርአንንን ለመማር መመዝገብ ከፈለጉ @Removed1 ያናግሩን 👉👉አላማችን ቁራአንን ባሉበት ቦታ በ online ማስቀራት ነው። 👉👉አድ በማድርግ መልዕክቱ ቁርአን እሚቀሩት ዘንድ እንድደርስ አድ ሸር ማድርግ ነው Formation day of this group is pagume 1 2015

Photo unavailableShow in Telegram
“መፅሃፍ የበለጠ ጠንካራ፣ የበለጠ ዘላቂ እና ረጅም እድሜ ያለው ነገር ነው ፣  ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሸጋገረ ማህበረሰብን እውቀት ያስጨብጣል። እውቀታቸውን በገጾች የፃፉልን ሊቃውንት አሁንም በመካከላችን አሉ።” #አንብብ!
نمایش همه...
👍 7🥰 2
#የዒልም_ጣዕም 🌹 ታላቁ ኢማም ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ "በርካታ ሰዎች የዚህን ዒልም የላቀ ደረጃውና ለዛውን ቢያውቁትና ቢገነዘቡ ኖሮ በሰይፍ በተፋለሙ ነበር። ነገር ግን ዒልም ዙሪያውን ነፍስ በምትጠላው ነገሮች በመከበቡ የተነሳ በጅህልና ድባቡ ተጋረዱ። ይህም ከመሆኑ ጋር አላህ መልካም የሻለት መርጦ ለዚህ አላማ የሚያጫቸው አሉ። አላህ የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።" 📚(ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/109)
نمایش همه...
01:03
Video unavailableShow in Telegram
🎙 የተለያዩ ሀገራት የአዛን አደራረግ!
نمایش همه...
12.35 MB
👍 2
" ሀጥያት የለብኝም " እንደ ማለት ያለ ሀጥያት በዚህች ምድር ላይ ይኖር ይሁን ? ሁሌም ልክ ነኝ ማለት የደካማነታችን ዋንኛ መነሾ ነው ፣ አንዳንዴም ተሳሳትኩ ማለትም ልክ ነኝ ከማለት በላይ ያስከብራል !
نمایش همه...
👍 4