329
Subscribers
-124 hours
+47 days
+2230 days
Posts Archive
329
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update
በአሁኑም የወንዶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ወርቅ ሊገኝ አልቻለም።
ዛሬ በተካሄደው ውድድር ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው አትሌት ሰለሞን ባረጋ ለኢትዮጵያ ነሃስ አገኝቷል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በወንዶች 10000ሜ ወርቅ ያመጣችው እኤአ በ2011 በዴጉ የዓለም ሻምፒዮና በአትሌት ኢብራሂም ጄይላን አማካኝነት ነበር።
ከዛ በኃላ በወንዶች ዘርፍ ወርቅ ተገኝቶ አያውቅም።
ከኢብራሂም ጄይላን በፊት ተከታታይ 4 የዓለም ሻምፒዮናዎችን ወርቅ ያመጣው አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ነበር።
ዛሬ ውድድሩን ያሸነፈው ዩጋንዳዊው ጆሽዋ ቺፕቲጌ ለ3 ተከታይ ሻምፒዮናዎች ወርቁን ወስዷል።
ፎቶ፦ @tikvahethsport (ከሀንጋሪ ፣ ቡዳፔሽት)
@tikvahethiopia
329
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በ10 ሺህ ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነሃስ አገኝታለች።
ሰለሞን ባረጋ የነሃስ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘው አትሌታችን ነው።
ኡጋንዳ ውድድሩን በአንደኝነት ስትጨርስ ፤ ኬንያ ሁለተኛ ሆናለች።
@tikvahethiopia
329
የግጥም ተሰጥዖ አለኝ የምትሉ ግጥማችሁን በ @mermaniathetrica በመላክ እድላችሁን ሞክሩ የተመረጡ 3 ገጣሚያን ወደ addmin promote እናደርጋለን
329
🇪🇹እሁድ ነሐሴ ፳፬ ፳፻፲፪ ዓ.ም
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
#አዋጅ ፲፱ ፪
ከ አቡነ ኮሚኒስት ፥ ወጨጌ ዘ ቻይና
ወንጌል ሰብኮ ባዋጅ ፥ ካህኑ ኮሮና
ጨርቅ አፉ ላይ ጣለ ፥ ሁሉም ቆረበና።
─━─━─━≪♡≫━─━─━─━
329
🙏#አሜን_አሜን_በይ_ልመርቅሽ😂
ካልሽ እንግዲህ አቦል ጀባ
ያብብ መልክሽ እንደአበባ
ያውድ ጥሩ ቴሌግራም ቤትሽ
በ Hi ይሙላ Inbox ደጅሽ😅
እንዳማረው ሸክላ ጋቻ
ጀንጃኝ አትጭ አግኝ አቻ😘
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
ካርድ አትጪ ዳትሽ ይብራ😄
ላይክ አድራጊሽ ይበል ጎራ
ሼር ፣ ኮሜንትሽ አያባራ😜
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ይሰውርሽ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ
በፖሰትሽው ከሚናደድ ቀናተኛ
ከአዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ🙄
ማሬ ፣ ማሬ ከሚያበዛ
ይጠብቅሽ ከሞዛዛ🤪
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ
ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል😟
ቢሰጡትም ከማይደውል😩
በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ😕
ልብ ጠቢ ይጠብቅሽ🤲
በይ አሜን በይ ልመርቅሽ,,,,
እንደፈላው ቆንጆ ቡና😍
የኔ አይነት ልጅ መልከ ቀና😌
ላግባሽ ብሎ ይላክልሽ ሽምግልና
አቦ እፎይ በይ በቃ አግብተሽ💍
ስልክሽ አርፎ አንችም አርፈሽ
ቶሎ ተኝ ዳታ አጥፍተሽ😗
በባልሽ ክንድ ብሎክ ሁነሽ😂
😁አሜን በይ 🥳❤💔💘
#ሼር_like
329
ናፍቆት 😣😣
አይኑን እንደ ጸሀይ ምናፍቀውን ሰው
የቀናት እሩጫ ናፍቆትን ቢያብሰው
ተነሳው ላገኘው ቢብስብኝ ዛሬ
ጊዜ ያስራበኝን አንዲያስታግስ ፍቅሬ
ሰአቱን ወስነን መገናኛ ቦታ
መጠበቅ ጀመርኩኝ ልቤ እየመታ
ሰአቱም ደረሰ ተሽሞኝሙኜ ወጣው
ትንሽ ባረፍድበት አይሄድም በሚለው
እሱም በኔ ማርፈድ እየተጨነቀ
በትግስት ተሞልቶ ችሎ እኔን ጠበቀ
አይኑ ይንከራተታል እሱም እኔን ናፍቋል
መንገደኛ መሀል እኔን ይፈልጋል
አይኑን በማየቴ ፊቴ እየበራ
ረጋ ባለ ኮቴ ደረስኩ እሱ ጋራ
የቀናት መራራቅ የናፍቆት መንፈሱ
ሊቀንስ አልቻለም ብገኝም ከእቅፉ
አውግተን ተጫውተን መሻሸብን ቀኑ
ያ ሁሉ ሰአታት ትንሽ ብቻ ሆኑ
ሌላ ቀን ላገኘው ቃል እያስገባኝ
ቤቴ አድርሶኝ ሄደ ናፍቆት ሳይለቀኝ
ዘርፈሽዋል
329
መስተፋቅር ድግምት አልፈልግ ሉሲፈር
አይሻኝም ጠንቋይ እንዲይዝህ ፍቅር
ልመናም አይኖርም ደጅህ ተንበርክኬ
ብቻ ጊዜ ያሣይህ ስወስድህ ማርኬ
ልብህን እንዳገኝ አልጸልይም ከቶ
ሢያሻው ቀኑ ይጨልም አልያ ይቅር ነግቶ
አንዴ ብቻ አይኔን ካየኸው ይበቃል
ቃላት ሣላወጣ ልብህ ይሰረቃል
ዘርፈሽዋል
329
GODDESS የተሰኘውን የድብቁን ዓለም መገበሪያ ሞዴስ ባለመጠቀምም ሆነ ይህንን መረጃ share በማድረግ እህቶቻችንን እና እናቶቻችንን ከመጥፋት እንታደግ share share share
Share this information for ur sister and mother ,to save our lovers we hv to know all secret of the Illuminati group and their plans
