329
Subscribers
-124 hours
+47 days
+2230 days
Posts Archive
329
Repost from Sankofa_Readers_Association
📎 ጭረት
🗞🗞🗞🗞🗞🗞🗞🗞🗞🗞🗞
እነሆ የሳንኮፋ አንባብያን ማኅበር ሦስትኛውን የጭረት ዕትም ለእናንተ አደረሰች።🥳
እናንተም ጫር ጫር አድርጋችሁ አንብቡላት...📖📖📖📖📖📖📖📖📖
"ሁሉም ነገር በመጫር ይጀምራል!!!"
ጭረት
ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም
እናንብብ፣እንለወጥ፣እናካፍል
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
ይቀላቀሉ(Join) : https://t.me/sankofabooks
329
le tlku jelese melkam ldet temegnulgn pls Khalid melkam ldet yene tlk sew edeg temendeg nefff amet nurlgn
329
ክብርሽ መሸፈንሽ
እታለሜ የሎሚ ሽታ
ረሳሽው ያንን ማታ
የመከሩን ከእሳት ዳር የኔታ
"የሰው ክብሩ ከቃል ግብሩ
አልባስ ክብሩ ራቁት ነውሩ"
ደሞ እኔ ልንገርሽ
ከቶም አያምርብሽ
ራቁቱ ገላሽ ውርደት ሚያመጣብሽ
ከሰው ተራ ገፍቶ አውሬ የሚያደርግሽ
እቱ እኔ ልንገርሽ
የአለም ውዱን ሽቶ ከፓሪስ አምጥተሽ ብታርከፈክፊ
የአእምሮሽን እድፍ ጠረን ከቶም አታጠፊ
እጅግ ውብ ተጫምተሽ ብትለብሺ ባላባሽ 💃
ወንዱን ለማጫረስ ከቀደድሽው ቀሚስ ክንድም እንኳ አትሸሽ
በብዙ አይነት ዱቄት ፊትሽን ብትቀቢ
በግፍ ከጠቆረዉ መልክሽ ከማድያቱ ጉንጭሽ አዎ አትደበቂ
ናትናኤል በላይነህ ✍️✍️✍️
27/12/2015
329
A little bird was flying south for the winter. It was so cold the bird froze and fell to the ground into a large field. While he was lying there, a cow came by and dropped some dung on him.
As the frozen bird lay there in the pile of cow dung, he began to realize how warm he was. The dung was actually thawing him out! He lay there all warm and happy, and soon began to sing for joy. A passing cat heard the bird singing and came to investigate.
Following the sound, the cat discovered the bird under the pile of cow dung, and promptly dug him out and ate him.
Moral of the story:
Not everyone who shits on you is your enemy
Not everyone who gets you out of shit is your friend
And when you’re in deep shit, it’s best to keep your mouth shut !
📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜
ረምሃይም ኢትዮጵያዊ ቀለም ፤ የሐበሻ ጦማር
@YEHABESHA_TOMAR @REMHAI
📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜
329
እኛም ኮራን በናንተ!!!
በዛሬው ዕለት በተደረገው women's marathon ኢትዮጽያን ወክለው ከሄዱት 4 ሴት ሯጮቻችን 2ቱ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃን ይዘው ሲያጠናቅቁ ከተቀሩት 2ቱ ውስጥ 1ዷ ደግሞ 5ኛ እና በመረዳዳት ውስጥ እና "በማሸነፍ መሸነፍ" ውስጥ ደግሞ አቋርጦ በመውጣት ኢትዮጵያዊነት በቡድን ስራ እና በአብሮነት የታነፀች ሀገር መሆኑዋን ዳግም ምስክር ሆነዋል!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!
329
emama zenebun endet agegnachwachew???le buhe(debre tabor)tetsfo yenebere sanlek yeresanew gtm neber ylekek kalachu 100 like👍 entebkalen.......aftnut
329
Repost from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
በሴቶች 3ሺ ሜትር መሰናክል አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ 2ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜው አልፋለች 👏👏
እንኳን ደስ አለን❤️
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
329
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ❤
በ3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለሀገሩ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል።
በውድድሩ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸው ከነበሩት አትሌቶች መካከል ሞሮኳዊው ኤል ባካሊ ወርቁን ወስዷል።
@tikvahethiopia
329
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ❤
ድርቤ ወልተጂ በ1500 ሜትር ፍፃሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።
ኬንያዊቷ በአንደኝነት አጠናቃለች።
በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ኔዘርላንዳዊ የሆነችው ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች።
እንኳን ደስ አለን !
@tikvahethiopia
