en
Feedback
ፍልስፍና - Sophia

ፍልስፍና - Sophia

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedReligion & Spirituality153 503
498
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዓለም አቀፋዊ ህግ ነው - አለመቻቻል በቂ ላልሆነ ትምህርት የመጀመሪያው ምልክት ነው። ያልተማረ ሰው በእብሪት ትዕግሥት ማጣትን ያሳያ፣ ነገር ግን ጥልቅ ትምህርት ትሕትናን ያመጣል፡፡ Aleksandr
ዓለም አቀፋዊ ህግ ነው - አለመቻቻል በቂ ላልሆነ ትምህርት የመጀመሪያው ምልክት ነው። ያልተማረ ሰው በእብሪት ትዕግሥት ማጣትን ያሳያ፣ ነገር ግን ጥልቅ ትምህርት ትሕትናን ያመጣል፡፡ Aleksandr Solzhenitsyn join 👉 https://t.me/sopphilo

🚶"መቼውንም ሞክሯል። መቼውንም አልተሳካም፡፡ ምንም አይደለም እንደገና ይሞክሩ... እንደገና በአሪፉ አልተሳካም።"🚶 Samuel Beckett join 👉 https://t.me/sopphilo
🚶"መቼውንም ሞክሯል። መቼውንም አልተሳካም፡፡ ምንም አይደለም እንደገና ይሞክሩ... እንደገና በአሪፉ አልተሳካም።"🚶 Samuel Beckett join 👉 https://t.me/sopphilo

💡..ግን ግን መጽናናትን አልፈልግም። እግዚአብሔርን እፈልጋለው፣ ቅኔን እፈልጋለሁ፣ እውነተኛ አደጋን እፈልጋለሁ፣ ነፃነትን እፈልጋለሁ፣ ጥሩነትን እፈልጋለሁ። ኃጢአት እፈልጋለሁ፡፡💡 aldous h
💡..ግን ግን መጽናናትን አልፈልግም። እግዚአብሔርን እፈልጋለው፣ ቅኔን እፈልጋለሁ፣ እውነተኛ አደጋን እፈልጋለሁ፣ ነፃነትን እፈልጋለሁ፣ ጥሩነትን እፈልጋለሁ። ኃጢአት እፈልጋለሁ፡፡💡 aldous huxley Join 👉 https://t.me/sopphilo

🕯" አንድ ሕፃን ጨለማን ቢፈራ አይፈረድበትም ፤ የሕይወት አሳዛኙ ነገር ነገር ዐዋቂዎች ብርሃንን ሲፈሩ ነው፡፡" 🕯 አፍላጦን(ፕሌቶ) Join 👉 https://t.me/sopphilo
🕯" አንድ ሕፃን ጨለማን ቢፈራ አይፈረድበትም ፤ የሕይወት አሳዛኙ ነገር ነገር ዐዋቂዎች ብርሃንን ሲፈሩ ነው፡፡" 🕯 አፍላጦን(ፕሌቶ) Join 👉 https://t.me/sopphilo

💡የሚያውቁ አያውቁም ማወቅ ማለት የማያውቁትን ማወቅ ነው!💡 Ali ibn sina(አቬሴና) join 👉 https://t.me/sopphilo
💡የሚያውቁ አያውቁም ማወቅ ማለት የማያውቁትን ማወቅ ነው!💡 Ali ibn sina(አቬሴና) join 👉 https://t.me/sopphilo

💡 "ለ ድርጊቶቼ ኃላፊነት አለብኝ ወይስ የለብኝም?" የሚል ጥያቄ ከ አንደበትዎ ማፍለቅ ከቻሉ ፣ እንግዲያውስ ኃላፊነት አለብዎ፡፡" 💡 Fyodor Dostoevsky(1821- 1881) join 👉
💡 "ለ ድርጊቶቼ ኃላፊነት አለብኝ ወይስ የለብኝም?" የሚል ጥያቄ ከ አንደበትዎ ማፍለቅ ከቻሉ ፣ እንግዲያውስ ኃላፊነት አለብዎ፡፡" 💡 Fyodor Dostoevsky(1821- 1881) join 👉 https://t.me/sopphilo

⛳️ በግዛት ውስጥ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ በተሻለ ሁኔታ የሚንጸባረቁ ናቸው፡፡ እንጂ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ በራሳቸው ክፉ ናቸው፡፡ በዚህ እውቀት ውስጥ ውሸት ትልቁ የአናርኪዝም እውነት ነው፡፡⛳️
⛳️ በግዛት ውስጥ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ በተሻለ ሁኔታ የሚንጸባረቁ ናቸው፡፡ እንጂ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ በራሳቸው ክፉ ናቸው፡፡ በዚህ እውቀት ውስጥ ውሸት ትልቁ የአናርኪዝም እውነት ነው፡፡⛳️ Nikolai A. Berdyaev join 👉https://t.me/sopphilo

🕯እምነት ገና ያላዩትን ማመን ነው የዚህ እምነት ሽልማት የሚያምኑትን ማየት ነው። 🕯 ቅዱስ አውግስጢኖስ Join 👉https://t.me/sopphilo
🕯እምነት ገና ያላዩትን ማመን ነው የዚህ እምነት ሽልማት የሚያምኑትን ማየት ነው። 🕯 ቅዱስ አውግስጢኖስ Join 👉https://t.me/sopphilo

💡 የኪነጥበብ መሰረታዊ አላማ ማስተማር...... ሳይሆን ማሳየት ነው - ሰውን በተፈጥሮው እና በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ያለውን ቦታ ሚያሳይ የተቀረጸ ምስል መያዝ ነው።💡 ayn rand፦ "the ro
💡 የኪነጥበብ መሰረታዊ አላማ ማስተማር...... ሳይሆን ማሳየት ነው - ሰውን በተፈጥሮው እና በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ያለውን ቦታ ሚያሳይ የተቀረጸ ምስል መያዝ ነው።💡 ayn rand፦ "the romantic manifesto" join👉 https://t.me/sopphilo

💡Everyone is the other and no one is himself. ሁሉም ሌላው ነው፡፡ እና ማንም እራሱ አይደለም፡፡💡 Martin Heidegger፦ "Being and time" Join👉htt
💡Everyone is the other and no one is himself. ሁሉም ሌላው ነው፡፡ እና ማንም እራሱ አይደለም፡፡💡 Martin Heidegger፦ "Being and time" Join👉https://t.me/sopphilo

📻 የምንሰማው ሁሉ አመለካከት እንጂ እውነት አይደለም፡፡ የምናየው ሁሉ እይታ እንጂ እውነት አይደለም፡፡ 📺 the stoic quote Marcus Aurelius Join👉https://t.me/sopp
📻 የምንሰማው ሁሉ አመለካከት እንጂ እውነት አይደለም፡፡ የምናየው ሁሉ እይታ እንጂ እውነት አይደለም፡፡ 📺 the stoic quote Marcus Aurelius Join👉https://t.me/sopphilo

🕯 እውነትን ከሚናገር በላይ የሚጠላ የለም 🕯 ፕሌቶ
🕯 እውነትን ከሚናገር በላይ የሚጠላ የለም 🕯 ፕሌቶ

💡 " Credo ut intelligam" "believe so that you may Understand" " ለማወቅ እመን " 💡 ቅዱስ.አውግስጢኖስ join👉https://t.me/sopphilo
💡 " Credo ut intelligam" "believe so that you may Understand" " ለማወቅ እመን " 💡 ቅዱስ.አውግስጢኖስ join👉https://t.me/sopphilo