ፍልስፍና - Sophia
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالدين والقيم الروحية153 503
498
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ዓለም አቀፋዊ ህግ ነው - አለመቻቻል በቂ
ላልሆነ ትምህርት የመጀመሪያው
ምልክት ነው። ያልተማረ ሰው በእብሪት
ትዕግሥት ማጣትን ያሳያ፣ ነገር ግን
ጥልቅ ትምህርት ትሕትናን ያመጣል፡፡
Aleksandr Solzhenitsyn
join 👉 https://t.me/sopphilo
🚶"መቼውንም ሞክሯል።
መቼውንም አልተሳካም፡፡ ምንም
አይደለም እንደገና ይሞክሩ... እንደገና
በአሪፉ አልተሳካም።"🚶
Samuel Beckett
join 👉 https://t.me/sopphilo
💡..ግን ግን መጽናናትን አልፈልግም።
እግዚአብሔርን እፈልጋለው፣ ቅኔን
እፈልጋለሁ፣ እውነተኛ አደጋን
እፈልጋለሁ፣ ነፃነትን እፈልጋለሁ፣ ጥሩነትን
እፈልጋለሁ። ኃጢአት እፈልጋለሁ፡፡💡
aldous huxley
Join 👉 https://t.me/sopphilo
🕯" አንድ ሕፃን ጨለማን ቢፈራ አይፈረድበትም ፤
የሕይወት አሳዛኙ ነገር ነገር ዐዋቂዎች
ብርሃንን ሲፈሩ ነው፡፡" 🕯
አፍላጦን(ፕሌቶ)
Join 👉 https://t.me/sopphilo
💡የሚያውቁ አያውቁም ማወቅ ማለት
የማያውቁትን ማወቅ ነው!💡
Ali ibn sina(አቬሴና)
join 👉 https://t.me/sopphilo
💡 "ለ ድርጊቶቼ ኃላፊነት አለብኝ ወይስ የለብኝም?"
የሚል ጥያቄ ከ አንደበትዎ ማፍለቅ ከቻሉ ፣
እንግዲያውስ ኃላፊነት አለብዎ፡፡" 💡
Fyodor Dostoevsky(1821- 1881)
join 👉 https://t.me/sopphilo
⛳️ በግዛት ውስጥ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ
በተሻለ ሁኔታ የሚንጸባረቁ ናቸው፡፡
እንጂ ቁጥጥር ኃይልና ብጥብጥ በራሳቸው ክፉ ናቸው፡፡
በዚህ እውቀት ውስጥ ውሸት ትልቁ
የአናርኪዝም እውነት ነው፡፡⛳️
Nikolai A. Berdyaev
join 👉https://t.me/sopphilo
🕯እምነት ገና ያላዩትን ማመን ነው የዚህ
እምነት ሽልማት የሚያምኑትን ማየት
ነው። 🕯
ቅዱስ አውግስጢኖስ
Join 👉https://t.me/sopphilo
💡 የኪነጥበብ መሰረታዊ አላማ ማስተማር......
ሳይሆን ማሳየት ነው - ሰውን በተፈጥሮው
እና በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ያለውን ቦታ
ሚያሳይ የተቀረጸ ምስል መያዝ ነው።💡
ayn rand፦
"the romantic manifesto"
join👉 https://t.me/sopphilo
💡Everyone is the other and no
one is himself.
ሁሉም ሌላው ነው፡፡ እና ማንም እራሱ
አይደለም፡፡💡
Martin Heidegger፦ "Being and time"
Join👉https://t.me/sopphilo
📻 የምንሰማው ሁሉ አመለካከት እንጂ
እውነት አይደለም፡፡ የምናየው ሁሉ እይታ
እንጂ እውነት አይደለም፡፡ 📺
the stoic quote
Marcus Aurelius
Join👉https://t.me/sopphilo
💡 " Credo ut intelligam"
"believe so that you may
Understand"
" ለማወቅ እመን " 💡
ቅዱስ.አውግስጢኖስ
join👉https://t.me/sopphilo
