cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

E-Learning System

Education is a key of life...

Show more
Ethiopia11 305The language is not specifiedEducation95 035
Advertising posts
459
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 2 1👏 1
👍 1
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ ም 5:14) ለመለው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢ ዕለት በሰላም አደረሳቹ🙏 መልካም በዓልን
Show all...
5👍 2
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል። የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል። ☑️ @MarakiNews ☑️
Show all...
🔥 1
👍 3
👏 1
👏 1
ሰበር ዜና....! የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 30 - ሐምሌ 11 በተለያዩ ፕሮግራሞች ይሰጣል ተባለ‼️ የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  www.t.me/ELearningSystem1390
Show all...
👍 2
ሰበር ዜና 🔥🔥 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። ላልሰሙ ሼር ❤️ @temhert_bebete ✅ ❤️ @temhert_bebete
Show all...
🖐 Today we will select some of the messages (HTTP Status Codes) that you receive when you use the website 🌐. 👉 What are status codes? ✅ They are numbers that indicate the operation between the Computer Client (computer user) and the Server (the computer that answers the user's questions). ✅ These numbers are expressed in 3 digits and include numbers from 100 to 599! ✅ The main ones (especially from 404 - 501) are caused by errors caused by the user (Client) or Server and are called Error Codes! 〽️ Let's look at some of the codes that occur regularly when using websites! 🔰 102 Processing:- - Code indicating that the message we sent to the server was accepted! 🔰 200 OK:- - This code is a code that is sent from the server to ensure that what we want is done properly when we use websites, even if it is not visible to us. 🔰 303 See other:- - If the message server doesn't have the information it needs, it's an index code to find another place (server)! 🔰 404 Not Found:- - It's a code that most of us have probably come across. The message we sent to the server (may be the URL we used) is created when the server doesn't have it! 🔰  503 Service unavailable:- - When we use a website, the server is busy or the code is generated for maintenance (Website Under construction) and the server problem is temporary! 📌 In general, Status codes are divided into 5! Each part has its own meaning! ✅ Code 1xx (Informational Code): Although we don't use them often, they are codes that indicate that the servers are working properly! ✅ Code 2xx (Success Code): The work done on the server has been done correctly and returned to the user.
Show all...
👏 1