ኪያ Online እቁብ
Open in Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Show more2 540
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-2030 days
Posts Archive
2 540
ሪያል ማድሪድ ለባርሴሎናዉ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ የተደገፈ መስልስ ሰጠ !
ከዛሬዉ የላፖርታ መግለጫ በኃላ ሪያል ማድሪድ በ OFFICIAL የቲዉተር ገፁ ባርሴሎና ከጀነራል ፍራንኮ ጋር ስለነበረዉ ትስስር እና በግዜዉ ከነበረዉ ትክክለኛ ማስረጃ ጋር በቪዲዮ መልክ ፖሰት አድርጓል። ሪያል ማድሪድ ለባርሴሎናዉ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ የተደገፈ መስልስ ሰጠ !
ከዛሬዉ የላፖርታ መግለጫ በኃላ ሪያል ማድሪድ በ OFFICIAL የቲዉተር ገፁ ባርሴሎና ከጀነራል ፍራንኮ ጋር ስለነበረዉ ትስስር በግዜዉ ከነበረዉ ትክክለኛ ማስረጃ ጋር በቪዲዮ መልክ ቅሌቱን ፖሰት አድርጎለታል።
👉ባርሴሎና በ 1956 ጀነራል ፍራንኮን የክብር አባል ሲያደርግ።
👉ባርሴሎና ለፍራንኮ የወርቅ እና የአልማዝ ባጅ ሲሸልም።
👉የካምፕ ኑ ስታዲየም በፍራንኮ መንግስት ሚኒስትር ጀነራል ተመርቆ ሲከፈት።
👉በግዜ ፍራንኮ ባርሴሎናን 3 ግዜ ከኪሳራ እንዳዳነዉ።
