fa
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

رفتن به کانال در Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

نمایش بیشتر
2 540
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-167 روز
-2030 روز
آرشیو پست ها

ኮርቱዋ ከጎል ጀርባ ሆነዉ ሲሰድቡት ለነበሩት የቼልሲ ደጋፊዎች ምላሽ የሰጠበት መንገድ ❤️

🔥

ኮርቱዋ ያዳነው ጎል 🔥🔥🔥

ሪያል ማድሪድ ለባርሴሎናዉ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ የተደገፈ መስልስ ሰጠ ! ከዛሬዉ የላፖርታ መግለጫ በኃላ ሪያል ማድሪድ በ OFFICIAL የቲዉተር ገፁ ባርሴሎና ከጀነራል ፍራንኮ ጋር ስለነበረዉ ትስስር እና በግዜዉ ከነበረዉ ትክክለኛ ማስረጃ ጋር በቪዲዮ መልክ ፖሰት አድርጓል። ሪያል ማድሪድ ለባርሴሎናዉ ፕሬዝዳንት በቪዲዮ የተደገፈ መስልስ ሰጠ ! ከዛሬዉ የላፖርታ መግለጫ በኃላ ሪያል ማድሪድ በ OFFICIAL የቲዉተር ገፁ ባርሴሎና ከጀነራል ፍራንኮ ጋር ስለነበረዉ ትስስር በግዜዉ ከነበረዉ ትክክለኛ ማስረጃ ጋር በቪዲዮ መልክ ቅሌቱን ፖሰት አድርጎለታል። 👉ባርሴሎና በ 1956 ጀነራል ፍራንኮን የክብር አባል ሲያደርግ። 👉ባርሴሎና ለፍራንኮ የወርቅ እና የአልማዝ ባጅ ሲሸልም። 👉የካምፕ ኑ ስታዲየም በፍራንኮ መንግስት ሚኒስትር ጀነራል ተመርቆ ሲከፈት። 👉በግዜ ፍራንኮ ባርሴሎናን 3 ግዜ ከኪሳራ እንዳዳነዉ።

የአሴንሲዮ ጎል ⚽️

የናቾ ጎል ⚽️

Read Card 🟥

አዲሱ የቼልሲ ባለቤት 😂

የሊቨርፑል ደጋፊዎች ልባቸዉ እያወቀ ለተጠየቁት ጥያቅዎች የመለሱትን መልስ ተመልከቱ። 😁

Which team will win the 2022/23 champions league season ? 😁

Camavinga 💪

በምሽቱ ጨዋታ ላይ በ 15ኛዉ ደቂቃ ላይ በበርናባዉ የሚገኙ የክለባችን ደጋፊዎች የቫልቬርዴን ስም እየጠሩ ሲዘምሩ ታይተዋል።

IMPARABLE 😭

His reaction to this foul 😁

ትላንት ጨዋታዉ ከመጀመሩ በፊት "ሪያል ማድሪድ ታሪክ መስራቱን ቀጥሏል" የሚለዉ ባነር ሲለቀቅ

Militao Recovery 😳🔥