ኪያ Online እቁብ
Open in Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Show more2 550
Subscribers
-324 hours
-107 days
-1030 days
Posts Archive
2 550
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ከሽልማቱ ስነ ስርዓት በኋላ ለደጋፊዎቹ ያስተላለፈው መልዕክት🤍
🐐🔥
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
@ETHIOREALMADRIDVIDEO
2 550
ቪኒ ዡኒየር ትላንት በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ የነበረዉ ምሽት !
አንቸሎቲ ፣ ቤሊንግሀም ፣ ሞድሪች እና ናቾ ተጨዋቹን ሊያረጋጉት የሞከሩ ቢሆንም ቪኒ ግን ጆሮ ዳባ ብሎ ሜዳዉን በአንድ እግሩ ሲያቆመዉ አምሽቷል።
🫣
2 550
በዚህ የውድድር አመት በተደረጉ የፍፁም ቅጣት ምቶች ቅደም ተከተል መሰረት ሞድሪች እና ሆስሎ ሜዳ ዉስጥ እንዳልሆኑ ግምት ውስጥ በማስገባት ቤሊንግሀም በኤል ክላሲኮ ጨዋታ ላይ የፍፁም ቅጣት ምቱን መምታት ነበረበት።
በዚህም ቪኒ የፍፁም ቅጣት ምቱን ጁድ እንዲመታ ሜዳ ዉስጥ ጠይቆት የነበር ቢሆንም ጁድ "የአሁኑን አንተ ምታ እኔ ቀጣዩን እመታለሁ" ብሎት ነበር። 🤍
