ru
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Открыть в Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Больше
2 550
Подписчики
-324 часа
-107 дней
-1030 дней
Архив постов
Carvajal With a winner ⚽️ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

⚽️የጁድ የፔናሊቲ ጎል

የአልሜሪያ ሁለተኛ ጎል

አልሜሪያ 1 ደቂቃ ባልሞላ ግዜ ዉስጥ ያስቆጠሩት ጎል..

ተጨዋቾቻችን እና ህልሞቻቸዉ 😁

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ከሽልማቱ ስነ ስርዓት በኋላ ለደጋፊዎቹ ያስተላለፈው መልዕክት🤍 🐐🔥 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

😂 ሹት ትጠላለህ

ቪኒ ዡኒየር ትላንት በዋንዳ ሜትሮ ፖሊታኖ የነበረዉ ምሽት ! አንቸሎቲ ፣ ቤሊንግሀም ፣ ሞድሪች እና ናቾ ተጨዋቹን ሊያረጋጉት የሞከሩ ቢሆንም ቪኒ ግን ጆሮ ዳባ ብሎ ሜዳዉን በአንድ እግሩ ሲያቆመዉ አምሽቷል። 🫣

ጁድ የምሽቱ አስደናቂዉ እንቅስቃሴዉ

ከጎሉ በኃላ ቪኒ ደስታዉን የገለፀበት መንገድ 🔥😘

የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጎል

🤍🤍

በዚህ ሰዉዬ መዝናናት ብቻ ነዉ 😂

በዚህ የውድድር አመት በተደረጉ የፍፁም ቅጣት ምቶች ቅደም ተከተል መሰረት ሞድሪች እና ሆስሎ ሜዳ ዉስጥ እንዳልሆኑ ግምት ውስጥ በማስገባት ቤሊንግሀም በኤል ክላሲኮ ጨዋታ ላይ የፍፁም ቅጣት ምቱን መምታት ነበረበት። በዚህም ቪኒ የፍፁም ቅጣት ምቱን ጁድ እንዲመታ ሜዳ ዉስጥ ጠይቆት የነበር ቢሆንም ጁድ "የአሁኑን አንተ ምታ እኔ ቀጣዩን እመታለሁ" ብሎት ነበር። 🤍

የሀሚድ አዲሱ አኒሜሽን 😁

ሆሴሎ እና ቪኒ 🕺

ቻይና ገብተናል ይልሀል ሩዲ 😂

ወኔዉ ብቻ ይበቃል ፌዴ 💪

😁🔥