en
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Open in Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Show more
2 540
Subscribers
-124 hours
-177 days
-2030 days
Posts Archive
ከ 9 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት Sergio Ramos ሪያል ማድሪድን የታደገበት አይረሴ ምሸት።

ጨዋታዉ '20ኛ ደቂቃ ላይ ሲደርስ በርናባዉ በሙሉ ለቪኒ አጨብጭቧል 👏

የቤንዜማ ጎል ሪያል ማድሪድ 1-0 ራዮ ቫልካኖ

ትላንት ምሽት ሪያል ሶሴዳድ አልሜሪያን 1-0 በረታበት ምሽት የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች የሆነዉ ጃፓናዊዉ ታኬ ኩቦ ጎል አስቆጥሮ የቪኒ ዡኒየርን ዳንስ ደንሷል። ታኬ 😘

ሁሉም የሚገርመዉ የዘረኝነት ጥቃቱን በቪኒ ላይ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች መልካቸዉ እንደዚህ በግልፅ እስከሚታይ ድረስ ድርጊቱን መፈፀም መቻላቸዉ አቤቱታ ተቀባይ ተቋም አለመኖሩን በሚገባ በማወቃቸዉ ነዉ። 😢

ቪኒሲ ዡኒየር በ IG ገፁ ላይ የምትመለከቱትን ቪዲዮ በማያያዝ የለቀቀዉ አዲስ ፖስት ፦ "ከእኛ ስታዲየም ውጭ ባሉት ሁሉም ዙርያ አንድ ደስ የማይል ድንገተኛ ነገር እናያለን ፣ እናም በዚህ ሰሞን ብዙ ብዙ ነገሮችን አይተናል። ብዙዎች ለእኔ ሞት ተመኝተውኝ ነበር ፣ ደም በላያቸው ላይ የነካቸዉ አሻንጉሊቶችንም ይዘዉ ታይተዋል ፣ ብዙ የዘረኝነት ጩኸቶችንም ሲያሰሙብኝ ነበር ሁሉም ነገር ተመዝግቧል። ነገር ግን ክስተቶቹ "በተረሱ ጉዳዮች" ምድብ ውስጥ ተቀምጠዋል። እነዚህ ሊረሱ የማይገባቸው ጉዳዮች ናቸዉ። በስፔን ውስጥ ባሉ በርካታ ከተሞች እና በቴሌቪዥን ትእይንት ውስጥ እንኳን መስፋፋታቸውን የሚቀጥሉ ክፍሎች ናቸው። "ማስረጃው ሁሉ ከላይ በለቀኩት ቪዲዮዎች ውስጥ አለ። አሁን በድፍረት እጠይቃለዉ ከእነዚህ ውስጥ ምን ያህሉ ኦፕሬተሮች በድረ-ገፃቸዉ ላይ ድርጊቱን ሲያስፋፉ የነበሩ ስሞችን እና ፎቶዎችን ለህዝብ ይፋ አድርገዋል ? ቀለል ለማድረግ እኔ እመልስላችሁ "0 ሰዉ" ማንም አሳዛኝ ታሪክ በድፍረት ሚዲያ ላይ ወጥቶ አይናገርም ወይም እነዚያን የውሸት ህዝባዊ ይቅርታ አይጠይቅም። በማስረጃነት ከተጠቀሱት እነዚህ ቪዲዮዎች ላይ ይህን የዘረኝነት ስድብ ሲያስፋፉ ነበበሩ ሰዎች ወንጀለኛ በማድረግ እና ክለቦቻቸዉን በስፖርታዊ ጨዋነት ለመቅጣት ምን የጎደለ ነገር አለ ? ስፖንሰሮችስ ለምን ከስፔን ሊግ የካሳ ክፍያ አይወስዱም ? ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ለምን ይህንን አረመኔያዊ ድርጊት በየሳምንቱ መጨረሻ በማሰራጨታቸዉ አይፀፀቱም ? ችግሩ በጣም አሳሳቢ ነው። የወንጀል ድርጊቶችን በይፋ በማሳየቴም አትወቀሱኝ። ይህ እግር ኳስ ሳይሆን ኢሰብአዊ ነው።"

ትንሽ MG ከፍ ሊልባችሁ ይችላል ግን WIFI ያላችሁ ይህን ዋነኛዉን የዘረኝነት ጥቃት ተመልከቱት። ቪኒ ወደ ተጨዋቹ እየጠቆመ "አንተ ነህ አንተ" ሲለዉ ይስተዋላል። በተቃራኒዉ የቫሌንሲያዉ ተጨዋች ደግሞ ወደ ደጋፊዎቹ ቀርቦ ተረጋጉ 1 ለ 0 እየመራን ነዉ የሚል ምልክት በእጁ ሲሰጥ ታይቷል።

ምንድነዉ ይሄ አሁን ዳኛዉ እና VAR ስክሪን ላይ የተቀመጡት ረዳት ዳኞች ይህ ሁኔታ ሲከሰት የት ነበሩ። ነገሩ እንዴት ነዉ 🤷‍♂

አልቫሬዝ ማንሲቲ 4-0 ሪያል ማድሪድ

አልቫሬዝ ማን ሲቲ 4-0 ሪያል ማድሪድ https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

ሚሊታው OG ማን ሲቲ 3-0 ሪያል ማድሪድ https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

ኤደርሰን የያዘው የአላባ ቅጣት ምት https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

ማን ሲቲ 2-0 ሪያል ማድሪድ https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

የክሩስ አንግል 😳 https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

ማን ሲቲ 1-0 ሪያል ማድሪድ https://t.me/ETHIOREALMADRIDVIDEO

ቪኒ አዲሱ ፍየል።