en
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Open in Telegram

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Show more
2 556
Subscribers
-224 hours
-37 days
-330 days
Posts Archive
ቻምፒዮንስ ሊግን 6 ጊዜ ማሸነፍና ለመጀመሪያጊዜ አንድ አይደለም። ቶኒ እና ክሩስ 😎

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ያየሁት ምርጥ ቪዲዮ 🤴

ካማ 🤝 ኪልያን

ኤንድሪክ 🤝 ቪኒ

ኪልያን ምባፔ ሲመጣ ሰዎች ያደርገዋል ብለው ሚያስቡት...🤣😂

Hello Toni kroos Lo Lo Lo Lo Lo 😭😭

ቪኒሲየስ ከጨዋታው በፊት የሜክሲኮን ቤንች ሁሉንም ሰላምታ በመስጠት ወደ መልበሻ ቤቱ አምርቷል። ሚዲያው ግን ይሄን አያሳይም፤ ለተጋጣሚው ክብር የሌለው ሰው ይሄን አያደርግም። ቪኒ💛🤍

ቪኒ በትናንትናው ጨዋታ ላይ... 😂😂

ኢንድሪክ ፊሊፔ ሜኬሲኬ ላይ ያስቆጠረዉ የአሸናፊነት ግብ🔥 ቪኒ አሲስት💫

ከምር ይቺን ነገር ግን ጀምሯት ኋላ ይቆጫጩሀል😒 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1412428772
ከምር ይቺን ነገር ግን ጀምሯት ኋላ ይቆጫጩሀል😒 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1412428772

በወዳጅነት ጨዋታ ሞድሪድ ፖርቹጋል ላይ ያስቆጠራት የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ⚽️

ሀሚድም ቢሆን እንዳይወስድበት ሰግቷል 😁 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

ኪልያን ኤምባፔ ከዩሮ 2024 ዉድድር በኃላ እና በአሜሪካ ከሚጠብቀዉ ቅድመ ዉድድር ወይም Pre season ጨዋታዎች በኃላ የ 2024-25 የዉድድር አመትን ምንግዜም ከሚመኝዉ አዲሱ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ጋር ይጀምራል። በዚህም ሪያል ማድሪድ በካምፑ ዉስጥ ማለትም በቫልዴባስ ከላይ የምታዩትን ክፍል ለኤምባፔ ማረፊያ አድርጎ አዘጋጅቷል። ኪልያን ቀጣይ አመት ይህን ከልምምድ ማእከሉ ፊት ለፊት ያለዉን 103 ቁጥር የተሰጠዉን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት እንደሚጠቀም ከወዲሁ ታዉቋል።

ልብስ ሰፊው ካማቪንጋ😂 መለኛው ካርሊቶ።

ክሩስ በመጨረሻው ጨዋታ አስፈላጊውን አሲስት ሲያደርግ የኛው ዳኒ ካርቫሃል ቫልዴባስ ሲገነባ የመሰረት ድንጋይ የጣለው ታዳጊ ጎሉን ሲያስቆጥር... ከዚያም የ15ኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ በሙዚየም ውስጥ ሲያስቀምጡት እንደማየት ያለ ስሜት አይኖርም።

ሩዲገር ፌርላንድ ሜንዲ በቡድኑ ውስጥ ጠንካራው ተጫዋች እንደሆነ ሲናገር ቀልዱን አልነበረም።🦾🦾

ፌርላንድ ሜንዲ በቻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ያሳየው ድንቅ ብቃት።

የኤምባፔ ጎል ⚽️