ኪያ Online እቁብ
Ir al canal en Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
Mostrar más2 556
Suscriptores
-124 horas
-47 días
-430 días
Archivo de publicaciones
2 556
ቪኒሲየስ ከጨዋታው በፊት የሜክሲኮን ቤንች ሁሉንም ሰላምታ በመስጠት ወደ መልበሻ ቤቱ አምርቷል።
ሚዲያው ግን ይሄን አያሳይም፤ ለተጋጣሚው ክብር የሌለው ሰው ይሄን አያደርግም።
ቪኒ💛🤍
2 556
ኪልያን ኤምባፔ ከዩሮ 2024 ዉድድር በኃላ እና በአሜሪካ ከሚጠብቀዉ ቅድመ ዉድድር ወይም Pre season ጨዋታዎች በኃላ የ 2024-25 የዉድድር አመትን ምንግዜም ከሚመኝዉ አዲሱ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ጋር ይጀምራል።
በዚህም ሪያል ማድሪድ በካምፑ ዉስጥ ማለትም በቫልዴባስ ከላይ የምታዩትን ክፍል ለኤምባፔ ማረፊያ አድርጎ አዘጋጅቷል። ኪልያን ቀጣይ አመት ይህን ከልምምድ ማእከሉ ፊት ለፊት ያለዉን 103 ቁጥር የተሰጠዉን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት እንደሚጠቀም ከወዲሁ ታዉቋል።
2 556
ክሩስ በመጨረሻው ጨዋታ አስፈላጊውን አሲስት ሲያደርግ የኛው ዳኒ ካርቫሃል ቫልዴባስ ሲገነባ የመሰረት ድንጋይ የጣለው ታዳጊ ጎሉን ሲያስቆጥር... ከዚያም የ15ኛውን ቻምፒዮንስ ሊግ በሙዚየም ውስጥ ሲያስቀምጡት እንደማየት ያለ ስሜት አይኖርም።
