en
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Open in Telegram

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Show more
7 107
Subscribers
+1524 hours
+357 days
+10830 days
Posts Archive
      ✞ ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ ባንቺ በእናቴ በእመቤቴ አንቺ በመሆንሽ የህይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ስምሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በህይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘለዓለም/2/ ካንቺ ሚለየኝ ማንም የለም/2/       እጅግ የተከፋ ደካማ ሰው አለ መቅደስሽ የቆመ አማልጂኝ እያለ ይቁም ይሄ ልጅሽ ሃዘን የሰበረው ካንቺ በቀር ወገን መጠጊያ የሌለው ያንሳው ኪዳንሽ ከውድቀቱ/2/ ያርግ በእጆችሽ ያ ጸሎቱ/2/       ጽልመት የለበሰ ፈታኝ አደከመኝ የምቋቋምበት ጉልበት አስፈለገኝ በርትቼ እንድፀና ሳትጎዳ ነፍሴ ሁኚኝ እናቴ ሆይ ግርማዬ ሞገሴ ልፅና ደግፊኝ እመቤቴ/2/ ይውለቅ ከእጄ ላይ ሰንሰለቴ/2/      አበው የለበሱሽ የክብራቸው ካባ መዓዛሽ የሚስብ የሮማን አበባ ለውጪው እናቴ የህይወቴን ቃና ባዶ ጋኔን ምልጃሽ ወይን ያስሞላውና አፅጂልኝ በእጅሽ ማድጋዬን/2/ በወይን አስሞዪው እንስራዬን/2/                    መዝሙር            ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ https://t.meOrtoMezmur121 https://t.meOrtoMezmur121

📣 ዌብሳይት እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ ? 👨‍💻 ሶፍትዌር ኢንጂነር ነኝ ✅ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ዌብሳይት ✅ ብሎግ (Blog) ዌብሳይት ✅ የትምህርት መምሪያ ስርዓት (School Management System) ✅ ኦንላይን መደብር (E-Commerce) ✅ አድሚን ፓነል(Admin Panel) 🟢 በቴሌግራም ያግኙኝ፡፡ 🔗 @One1adam

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ

+4
ወፌ_ሰንብታ_WEFIE_SENBETA(128k).m4a2.93 MB

ወፌ_ሰንብታ_WEFIE_SENBETA(128k).m4a2.93 MB

ለ ፍልሰታ ጾም የተመረጡ መዝሙሮች

+9
_ሀገራችን_ሰማይ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ0.m4a5.57 MB

+9
New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_by_Mohamud_Ahmed_ያላደረክልኝ_ጌታ_ሆይ_ምን.m4a4.08 MB

+9
Kidus_Lalibela_Zemarit_Kidist_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur_0.m4a6.10 MB

+9
Ethiopian_Orthodox(0).m4a6.45 MB

+9
ተመሰጡልኝ የተዋሕዶ ልጆች

📣 ዌብሳይት እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ ? 👨‍💻 ሶፍትዌር ኢንጂነር ነኝ ✅ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ዌብሳይት ✅ ብሎግ (Blog) ዌብሳይት ✅ የትምህርት መምሪያ ስርዓት (School Management System) ✅ ኦንላይን መደብር (E-Commerce) ✅ አድሚን ፓነል(Admin Panel) 🟢 በቴሌግራም ያግኙኝ፡፡ 🔗 @One1adam

📣 ዌብሳይት እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ ? 👨‍💻 ሶፍትዌር ኢንጂነር ነኝ ✅ ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ዌብሳይት ✅ ብሎግ (Blog) ዌብሳይት ✅ የትምህርት መምሪያ ስርዓት (School Management System) ✅ ኦንላይን መደብር (E-Commerce) ✅ አድሚን ፓነል(Admin Panel) 🟢 በቴሌግራም ያግኙኝ፡፡ 🔗@One1adam

ውሃ አጠጪኝ አላት ውሃ አጠጪኝ አላት አፍላጋት የሰራው እንደተቸገረ ውኃ እንደጠማው ሰው አይሁዳዊ አለቸው አወይ አለማወቅ ሰማያዊ አምላክ ራሱን ቢደብቅ
አዝ
የእግዚአብሔር ስጦታ ውሃ ብጠይቅሽ የሚፈርሰውን ዘር ትልቅ ነገር አርገሽ አንተ አይሁዳዊ እኔስ ሳምራዊ ነኝ እንዴት ይቻልሃል ውሃ ልትጠይቀኝ
አዝ
እያልሽ ካለ እውቀት ግንብ እየገነባሽ ምነው ማለያየት ማፍረስንስ ፈለግሽ ትለምኝ ነበር የሕይወትን መጠጥ የኔ አምላክነት በፊትሽ ቢገለጥ
አዝ
ወልደ እጐለ እም ኅያው ውሃ ቢጠይቃት ዘሩን ጠየቀችው ለመፍጠር ልዩነት የሁሉም ፈጣሪ መሆኑን ሳታስብ ይሁዳዊ አለችው በሚፈርስ ገንዘብ
አዝ
ይህን የዓለም ውሃ የሚጠጣ ሁላ ሳይጠማ አይቀርም ከእንግዲህ በኋላ እኔ የምሰጠው አያስጠማምና ጥሪያቸው ይርኩ ይጠጡና
አዝ
የመንደሩን ሰዎች ወደዚህ ጥሪያቸው ውሃ እንዳይጠሙ እስከ መጨረሻው ይህንን ስትሰማ ደነገጠችና ህሊናዋን ገዛች አገኘት ጥሞና
አዝ
አለችው ጌታ ሆይ ውሃ እንዳልጠማ ከእንግዲህ በኋላ እስከ መጨረሻ በሕይወት በሞላ የሚያስጠማ ውሃ ለዘላለም ቀርቶ ቃልህ ፍፁም ያርካኝ ህሊናዬን ሞልቶ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ

Join us in the #BinanceTurns8 celebration and win a share of up to $888,888 in BNB! https://www.binance.com/activity/binance-turns-8?ref=GRO_19600_YMZGB&utm_medium=app_share_link_telegram