en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 981 subscribers, ranking 8 355 in the Religion & Spirituality category and 3 037 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 981 subscribers.

According to the latest data from 13 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -212 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.64%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.97% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 168 views. Within the first day, a publication typically gains 655 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 28.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

10 981
Subscribers
-1024 hours
-707 days
-21230 days
Posts Archive
ጭቅጭቁ እንዳለቀ በሰዓቱ ልታነሳቸዉ ምትችላቸዉ ነገራቶች ትዝ ሲሉህ 😢
ጭቅጭቁ እንዳለቀ በሰዓቱ ልታነሳቸዉ ምትችላቸዉ ነገራቶች ትዝ ሲሉህ 😢

ጭቅጭቁ እንዳለቀ በሰአቱ ልታነሳቸዉ ምትችላቸዉ ነገራቶች ትዝ ማለት ሲጀምሩ 😢
+1
ጭቅጭቁ እንዳለቀ በሰአቱ ልታነሳቸዉ ምትችላቸዉ ነገራቶች ትዝ ማለት ሲጀምሩ 😢

ነብዩ ሙሳ ☪ ለኹጥባ በቆሙበት ወቅት አንድ ሰዉ እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል «ከሰዎች ሁሉም እጅግ እዉቀት ያለዉ ማነዉ ?» አለ ሙሳም «እኔ ነኝ» አለዉ አላህም ወህይ አድርጎለት ከሱ በእዉቀት ከሚበልጠዉ ሰዉ ጋር አገናኘዉ ልክ እንዲሁ እንደኔ አዋቂ የለም ያልክ ቀን ካንተ የሚበልጠዉ ተከስቶ prove ያረግልሀል ..

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ና ሊላህ ብላቹ በዱዐቹ አትርሱኝ🙌

#አለማወቅህ ሚጀምረው አውቃለው ብለህ ያሰብክ ቀን ነው

Story

ኢናሊላህ 💔😢   በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.. "አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣ አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡ ሰውነቱ በደ* ም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆ *ርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆር * ጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል "መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል😭😭😭 እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ  እሰግዳለሁ፣ ወላሂ  እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል😭😭😭 ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡ በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡ ሊያድኑት ግን አልቻሉም😭😭😭 አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ  ሸሀዳ በል   ላኢላሃኢለሏህ  በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም😭😭 አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ😭😭 ግን....ግን ...ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር 😢   ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡ ዘጋቢውም ይለናል፦ " በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ‼ የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”😢 😢  😢   ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን🤲 اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة اللهم لا تقبضنا من الدنيا إلا وأنت راضٍ عنا 🤲 ©Hijra Tube

ከአላህ ለአላህ ወደ አላህ ማን ነበር ያለዉ ?

እህቴ ሆይ🌸 የህይወት አጋርሽን በሚዲያ እና በተለያዩ መንገዶች መፈለግሽን አቁሚ ። አላህ በፃፈው ቀን ቢሆን እንጂ አይመጣም ደግሞ ላንቺ የተሻለው በቤተሰብ ሚመጣው ምክንያቱም እነሱ ካንቺ የተሻለ ያገናዝባሉ ታዲያ እንዳትረሺ አንቺ ማግባት እንፈልጋለን ለሚሉት ሁሉ "አባቴ እኔ በወለደ ጊዜ እኔን ተንከባክቦ ማሳደግ ግዴታው ነበር አሁን ደግሞ ለሚፈልገው ሰው መዳር መብቱ ነው" በያቸው 🥀የሚያከብርሽ ከተከበረ ቦታ ሲያገኝሽ ነው ።
@ibaduallah

What's wrong with fat gurl men's

አሚን በለኝ ወንድሜ ዱንያህን ሳይሆን ዲንህን ወዳ ምትመጣዋን ይስጥህ ከጭቅጭቅ ዉይይት ምትመርጠዋን ( ወፈር ያለችዋን ) ለልጆቿ እናት መሆን ምትችለዋን ይጀባህ 🫠❤️
አሚን በለኝ ወንድሜ ዱንያህን ሳይሆን ዲንህን ወዳ ምትመጣዋን ይስጥህ ከጭቅጭቅ ዉይይት ምትመርጠዋን ( ወፈር ያለችዋን ) ለልጆቿ እናት መሆን ምትችለዋን ይጀባህ 🫠❤️

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

መህሩ ትንሽ አላነሰም ወይ 😁
መህሩ ትንሽ አላነሰም ወይ 😁

😭😂
😭😂

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

ወዳጅህ ሚስጥርህን ቢያባክንብህ አትናደድ አንተ መያዝ ያቃተህን ጉዳይ እሱ የመያዝ ግዴታ የለበትም

إذا متُّ فادفنِي حذاءَ حليلتي يخالطُ عظمي في الترابِ عظامها ولا تدفننِّي في البقيع فإنَّني أريدُ إلى يومِ الحسابِ التزامها ورتِّب ضريحي كيفمَا شاءه الهَوى تكون أمَامي أو أكونُ أمامها لعلَّ إلهَ العرش يجبرُ صدعتي فيُعلِي مقامي عنده ومقامَها - ومَات ودُفن بجوارها

ወዳጅ ከወዳጅ ሲለያይ ደርሶ ምን ከሞት ብሶ ታየ ሲከብድ 🥺💔