en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 982 subscribers, ranking 8 355 in the Religion & Spirituality category and 3 037 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 982 subscribers.

According to the latest data from 13 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -212 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.64%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.97% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 168 views. Within the first day, a publication typically gains 655 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 28.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

10 982
Subscribers
-1024 hours
-707 days
-21230 days
Posts Archive
😂

አለች ደሞ መልኩንም ሙያንም ያደላት አራት ሴቶችን የምታስንቅ ©️ ከቲክቶክ መንደር

የነብያት ታሪክ ይፈልጋሉ ? አዎ ከሆነ መልሶ ጆይን ይበሉ

በኢትዮጵያ ልመና እና የጎዳና ህይወት ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት !! በጎዳና ህይወት ላይ የነበሩ ችግረኛ ወገኖች ካሉበት አስቸጋሪ ህይወት በማንሳት ማረፊያ መጠሊያ
በኢትዮጵያ ልመና እና የጎዳና ህይወት ታሪክ አድርጎ ለማስቀረት እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት !! በጎዳና ህይወት ላይ የነበሩ ችግረኛ ወገኖች ካሉበት አስቸጋሪ ህይወት በማንሳት ማረፊያ መጠሊያ እና በቀን 3 ግዜ በመመገብ እንዲሁም ከሱስ እንዲላቀቁ በማድረግ እና ስልጠና ሰጥቶ የስራ እድል በማመቻቸት እራሳቸውን ብሎም ሀገራቸውን እንዲጥቅሙ ለማድረግ እየሰራ ያለ የበጎ አድራጎት ድርጅት። በቲክ ቶክ 2F property ላይ ወንድም ካሊድ እያላቹህ ፃፍ  # @2F property https://vm.tiktok.com/ZMD1n9Xu7/ 🔤1️⃣0️⃣ Million Birr Challenge!!! 2F Properties is planning to donate 10 Million ETB, for a selected charity organisation that will be paid over the course of 5 years.

| ካንተ መራቅን አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ ፡ ካንተ መሸሽንም አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ ፡ ሰይዱና ሹብልይ ኢላሂ አንተነትህን🖤
|        ካንተ መራቅን  አይታገስም ያንተን ቅርበት የለመደ  ፡ ካንተ መሸሽንም  አይችልም በፍቅርህ ስካር ያበደ ፡     ሰይዱና ሹብልይ     ኢላሂ  አንተነትህን🖤

አሪፍ ኢስላሚክ ቻናል ልጋብዛችሁ ውዶቼ?✨💫

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

የልጁ ሰርግ እለት ለልጁ ባል እንዲህ ሲል አደራ አለው! ልብህ የተቀየረ ጊዜ የማትወዳት ጊዜ ከመጣ እንዳጎዳት ልጄን እንድመልስልኝ! ስለ አባት ፍቅር ነው የማወራው!❤️

አንዳንዴ ብዙ ሀጃ ኑሮብን ግን አላህን ምን ብለን መለመን እንዳለብን እስከሚጠፋብን እንደርሳለን .. ግን እሱ ጉዳያችንን ያውቃል .. አላህዬ ከአንተ ፊት ቆመን አፋችን ቢኮላተፍም የልብን አዋቂ ነህና የልባችንን መሻት ሙላልን ❤️‍🩹

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️ 😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

📣ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው‼️ ©🗣️EMFS Circle|የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስብስብ🗣️ 🔈ላለፉት 2 አመታት የኡማው መሰረት የሆነችው
📣ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው‼️ ©🗣️EMFS Circle|የኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ስብስብ🗣️ 🔈ላለፉት 2 አመታት የኡማው መሰረት የሆነችውን እንስት ለማብቃት ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በኦንላይን ስንሰራ የቆየን ሲሆን ለ2018 መርሐግብራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የሀይስኩል ተማሪ የሆነችን እንስት የስብስባችን አካል ለማድረግ ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርሽ በታላቅ ደስታ ነው!! 🚨ለዚህ አመት የተያዙልሽን 10 ምርጥ ኪታቦችን እናስተዋውቅሽ❗️ ➖1️⃣ هكذا تكون الأمهات ➖2️⃣ مختصر الداء والدواء ➖3️⃣ سابغات ➖4️⃣ الوسائل المفيدة للحياة السعيدة ➖5️⃣ التكوين العقدي لشخصية المسلم ➖6️⃣ الوصية الصغرى ➖7️⃣ أسوار العفاف: قبس من سورة النور ➖8️⃣منهج القرآن في بناء شخصية الفتاة المسلمة ➖9️⃣ منظومة سلم الوصول إلى علم الأصول ➖0️⃣1️⃣ الأرجوزة الميئية في ذكر حال أشرف البرية 🛡ትምህርቱ➖ 🆓ክፍያ የለውም 🚩በሳምንት ሁለት ቀን ከምሽቱ 3:00-4:00 በቴሌግራም ላይቭ ቻት ይተላለፋል❗️ 🚩አቴንዳንስ፣አሳይመንት፣ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው
✔️ይህን ስብስብ በመቀላቀልሽ ሌላ ምን ታተርፊያለሽ? 📌በዲን የምትተሳሰሪያቸውን ውድ እህቶች 📌የእውቀት አድማስሽን የምታሰፊበት የመፅሀፍ ንባብ📚 book shelf🔖 📌ቲላዋሽን የሚያስውብልሽ የቁርአን ትምህርት 📌በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ወርሃዊ ተጋባዥ እንግዶችና ሌሎች ነገሮች ይጠብቁሻል! ➡️ምን ቀረ⁉️ምዝገባ ብቻ‼️
🔍ለምዝገባ ይህንን Google form ተጠቀሚ https://forms.gle/Mvz5kco7Bm4GURT4A ⛔️ምዝገባ ለ 15 ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ነባር እህቶችንም ይመለከታል❗️ ©ከሐኒፍ እስላማዊ ድርጅት ጋር በመተባበር

Repost from N/a
⚰ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️
ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤 ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯 ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

ان الله إذا احب عبدا إبتلاه فان صبر اجتباه ، و ان رضي اصطفاه🫀💕

018.mp35.99 MB