en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 065 subscribers, ranking 8 277 in the Religion & Spirituality category and 3 018 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 065 subscribers.

According to the latest data from 04 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -196 over the last 30 days and by 5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.80%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.32% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 974 views. Within the first day, a publication typically gains 700 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 19.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 065
Subscribers
+524 hours
-407 days
-19630 days
Posts Archive
. እንዴት እንዲህ ጠንካራ መሆን ቻልክ?» ብዬ ጠየቅኩት፤ እርሱም፦ «እኔ #የተሰበረች ነፍሴን ይዤ ወደ አላህ እሄዳለሁ፤ በሄድኩ ቁጥርም ተጠግኜ (ልቤ ተጠግኖ) እመለሳለሁ» አለኝ። 🤍 ያረቢ የተሰበረችዋን ነፍሳችንን ይዘን ወደ አንተ መምጣትን አግራልን፤ የዛኔ ልባችን ሰላም ታገኛለችና🤲 ሰባሀል-ኸይር!
@Halal_post❤️‍🩹

Repost from N/a
🔴 የከሃዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ‼️ይቻላል⚠️ ወይስ አይቻልም ⁉️
ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
     Free promoter 😏 @smile_waverbot      

​አላህ ከማንኛውም ነገር በላይ ታላቅ መሆኑን ተረዳሁ... አላህ ከምንም በላይ ታላቅ መሆኑን የተረዳ ሰው ደግሞ፣ ልቡ ይረጋጋል፤ ነፍሱም ሰላም ታገኛለች። 🤍

አላሁ አክበር!!! አላሁ አክበር!!! ከ19 ወራት በላይ፤ ከ620 ቀናት በላይ ጥያቄ አለን! ሲሉ የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለጥያቄ መልስ እንፈልጋለን! በማለት በአሁኑ ሰዓ
+3
አላሁ አክበር!!! አላሁ አክበር!!! ከ19 ወራት በላይ፤ ከ620 ቀናት በላይ ጥያቄ አለን! ሲሉ የነበሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ለጥያቄ መልስ እንፈልጋለን! በማለት በአሁኑ ሰዓት ከፕሬዝዳንት ጽ/ቤቱ ጋር ይገኛሉ!! @aaumsu

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

Repost from N/a

. አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ነገር ሲሻለት፣ ምላሱ በነቢዩ ሙሐመድ #ﷺ ላይ ሰለዋት እንዲያወርድ ያግራራለታል። 🤍 صلو على النبي❤️‍🩹
@Halal_post

🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለት
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ ™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️ 📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰 ✈️https://t.me/emran_apologetics 📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖 📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

. ሙሉ መረጃ:👉 @mame_posts

Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️
አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot

🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለት
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁 🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ ™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️ 📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰 ✈️https://t.me/emran_apologetics 📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖 📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

"በጣም ጥሩ ነዉ" 😂

በ ኡስታዝ ሁሱ እና በእፎይ መካከል የተደረገውን ወይይት እንደተመለከተ ሰዉ፣ እፎይ ሲጠይቃቸዉ የነበሩትን ጥያቄዎች እንደ ጥያቄነት ብቻ ሳይሆን የጥያቄዎችን ምክንያት + የእፎይ Over Detail መጠየቅ ምክንያቱን እንዳጠና ሰዉ የተረዳሁት ነገር ቢኖር .. እነዛ ጥያቄዎች እፎይ አጥንቶ የጠየቃቸዉ ወይም የእምነቱ ተከታይ እነዛን ጥያቄ እንዲጠይቅ አሰልጥነዉት ሳይሆን፣ የሆኑ አካላት እራሳቸዉን እንደ "ትክክለኛዎቹ" ለማሳይት ፅፈዉ የሰጡት scripted ነገር ነዉ መሆኑን እርግጠኛ ወደ መሆን አከባቢ አርጎኛል 👀 ምሳሌ : የሆኑ ሶስት ግለሰቦች አሉ፣ A እና B እና C ብለን እናስባቸዉ አንደኛዉ ወይም A የተባለዉ ግለሰብ የራሱ የሆነ "perspective" ወይንም አመለካከት አለዉ። 2 & 3 ኛዎቹ ማለትም B እና C ተመሳሳይ ስር ግን የተለያየ ቅርንጫፍ ያለዉ አመለካከት አላቸዉ። ማህበረሰቡ ዘንድ B እና C ባላቸዉ ተመሳሳይ መሠረት ምክንያት አንድ አካል ተብለዉ ነዉ ሚቆጠሩት። -ከሁለቱ አንደኛዉ ወይም B ተሰሚነት የለዉም በእምነቱ ያፍራል ሌሎች ዘንድ ተቀባይነት የለዉም ። -ሁለተኛዉ ወይም C በእምነቱ በአመለካከቱ እርግጠኛ የሆነ ነዉ። ብዙዎች ጋር ተቀባይነት አለዉ ። በሆነ ወቅት ሁለቱ ማለትም A እና C በሚወክሉት ነገር ለመወያየት ይቀጣጠራሉ። C የተባለዉ ግለሰብ የ A እና የ B ሙሉ ድክመታቸዉን ያቀዋል ስለዚህ ዉይይቱ ለሱ ቀላል ነዉ። A ግን ስለ C በትክክል የሚያቀዉ ድክመትም ደካማ ጎንም የለም። ታድያ B የተባሉት ይመጡና ከ C ጋር ተመሳሳይ መሠረት ስላላቸዉ ለነሱ የ C ድክመት ወይም ደካማ ጎን  ነዉ ብለዉ የሚያስቡትን ነገር ለጋራ ጠላታቸዉ ለ "A" Snitch ያረጋሉ። - .. A'ም ከነሱ የሰማዉን ተቀብሎ ከ C ጋር ዉይይት ያረግና የተባለዉን ወይም ከነዛ የሰማዉን ለመጠቀም ይሞክርና ዉይይቱ ይጠናቀቃል። ከዛ Snitch ያረጉት እነ B ይወጡና .."አያችሁ C ማለት የተሳሳቱ ናቸዉ ትክክለኞቹ እኛ ነን እነሱ እኛን አይወክሉም" ብለዉ ተቀባይነት ለማግኘት ይንጠራራሉ። ይሄዉ ነዉ የተካሄደ ሚመስለዉ በአጭሩ 😂

የአርሰናል ደጋፊ የሆነ ወንድ ለትዳር ከመጣልሽ ፈጽሞ እሺ በይው! ምክንያቱም ቡድኑ ዋንጫ ርቆትና ደረጃው ወርዶ እንኳ አልከዳውም፤ እና አንቺንም መቼም አይከዳሽም ይታገስሻል¡ Jk🙌

ብዙ ሴት እህቶቻችንን የሚያመሳስላቸው መጥፎ ባህሪ  victim mentality ( የተጠቂነት ስሜት ) ነው ። ( ብዙ እና ሁሉም የሚለው መካከል ያለውን ልዩነት የማትረጂ ከሆነ ፅሁፌን ጨርሰሽ እንዳታነቢ ፥  በሆነው ባልሆነው እራሳቸውን ተጠቂ በዙርያቸው ያለውን ሁሉ ደግሞ ( ሴቱንም ወንዱንም ) አጥቂ የሚያስመስሉ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም ። በድለው ሲያበቁ ሮጠው የተበዳይን ካርድ ይመዛሉ ። አጥፍተው ሳለ ይቅርታ እንዲጠየቁ እንጂ መጠየቅን ፣ ጥፋትን ማመን … በዲክሽነሪያቸው ውስጥ የለም ። ከዚህ ጋር በተያያዘም ባልተያያዘም … ቅድም አንድ ጓደኛዬ የሆነን ሰው ገጠመኝ ነገረኝ ። ሰውየው ሊያገባ ብሎ የሆነችን ልጅ አየ ። ከዚያም ረሱል ﷺ እንደተናገሩት “ ስታያት የምታስደስትህ “ የተባለችው ዐይነት ስላልነበረች እንዳልተመቸው አሳውቆ መንገዱን ቀጠለ ። ልጅት ደግሞ “ የተከፈተ አይመለስም “ የሚለው የነጋዴዎች ቀልድ እዚህም የሚሰራ መስሏት ነው መሰለኝ “ ለምን አይቶኝ ተወኝ “ በሚል እየዞረች ስሙን ታጠለሽ ይዛለች ። ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡ ይደንቃል ። አይቶሽ “ ተመችተሽኛል ይሁን “ አልያም “ አልተመቸሽኝም ይቅር “ የሚል ምርጫ ከሌለው ቀድሞውኑ ለምን ያይሻል ። እስከነ ኒቃብሽ አግብቶሽ የሰርጋችሁ ምሽት ላይ blind buy unbox ለምን አያደርግም ? ¤ የመታየትሽ ትርጉሙ ትመቺኛለሽ አልያም አትመቺኝም የሚለውን ለመወሰን አይደለምን ? ሸሪዐው የሰጠውን “ የሚመቸውን የመምረጥ መብት “ ለምን መጋፋት ዳዳሽ ? በራስ የመተማመን ክፍተትሽን በሰዎች ስም እና ስብዕና ላይ በመዝመት ለመጠገን አትሞክሪ ። ነውር ነው አማኝም አስተዋይም እንደዚህ አያደርግም ። እኛ ምርጫ እንዳለን ሁሉ ሌላውም ሰው ምርጫ እንዳለው ማመን እና መቀበል የበሳሎች መገለጫ ነው ። ¤ ድህነት ጋር ግብግብ ገጥመው ላሉ ሚስኪን ወጣት ወንዶች ምንም ዐይነት ርህራሄ ሳታሳዪ ነው በልበ ሙሉነት “ ሀብታም ካልሆነማ እንደዚ ይሁን እንደዚያ ገደል ይግባ “ ምናምን የምትዪው ። ስለቁመት እና ጠይምነት ( ቁመት ምን እንደሚያደርግላችሁ እንጃ 😀 ) ፣ ስለቦርጭ እና መላጣነት ስታነሺም እኚህ ነገሮች ላሉባቸው ወንዶች ሞራል ሽርፍራፊ ጥንቃቄ አታደርጊም ። ጉዳዩ አንቺ ጋር ሲመጣ ደግሚ ሌላ ታሪክ … ለማንኛውም አላህ በተከበረው ቃሉ የራሳቸውን መብት እና ጥቅም በማስጠበቅ ላይ እጅግ ብርቱ በተቃራኒው ደግሞ የሰዎች መብትና ሀቅ ላይ መጋኛ የሆኑ double standard  ሰዎችን እንዲህ ሲል አስጠንቅቋል “ ለሰላቢዎች ወዮላቸው ። [] ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ ፡፡ [] ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ “ ( ሱረቱ አል ሙጠፊፊን 1-3 )

Repost from N/a
🅰️🅰️🅰️ 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 📣 🎙─●──────3️⃣⚡️1️⃣4️⃣ ⚡️ ▫️Track 1: የቁርኣን ተፍሲር ➡️ [PLAY] ▫️Track 2: የሀዲስ ትምህርቶች➡️ [PLAY] ▫️Track 3: የነብያት ታሪክ➡️ [PLAY] ▫️Track 4: የዳዕዋ ፕሮግራሞች ➡️ [PLAY] ▫️Track 5: ኢስላማዊ ግጥሞች ➡️ [PLAY] #⃣𝐏𝐋𝐀𝐘#በመጫን አሪፍ ኢስለማዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ 🅰️🔠🔠📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️. 🅰️ 🔤1️⃣4️⃣🔤2️⃣🔤 🤩 Intel core i5 11th gen 💻 🖥Intel iris graphics card 💾51
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️  🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️. 🅰️  🔤1️⃣4️⃣🔤2️⃣🔤 🤩 Intel core i5 11th gen 💻 🖥Intel iris graphics card 💾512gb ssd 💻16gb ram 💻 Aluminum body 😄 Battery 🔋 4 hours plus 💻 14 inch touch screen 🟣Price 😀 68,000 ✅ ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ፦@HudHud_waver ✅Delivery Available✅ 💵𝐅𝐨𝐫 𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 𝐁𝐮𝐬𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐌𝐲 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐚𝐥💲👇👇👇 🌐 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/Al_jebrti_onlineMrkt/3493?single ➡️𝐂𝐥𝐢𝐜𝐤 𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 𝐁𝐮𝐬𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬👈👈👈👈

📣📣📣📣📣📣📣
ለቻናላቹ እድገት የView እና የRequest ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ አናግሩን 🍸 📌 በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትፈልጉትን የview እና የrequest ብዛት ታገኛላችሁ 💯
በርካሽ ዋጋ
ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ » @Smile_waverbot

ቢያንስ ከመጀመሪያዎቹ 'አስር ምርጦች' ተርታ ለመሰለፍ ሞክር፤ 'እኔን ብቻ ነው የምትወደኝ' የሚለውን ተረት ግን... እሱን ተወው እርሳው!"💔😭

ኧረ ሀገራችን ዙሪያውን በጠላት ተከባለች? አሪፍ ነዋ! በፈለግነው አቅጣጫ እንተኩሳለን