ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 065
订阅者
+524 小时
-407 天
-19630 天
帖子存档
11 065
.
እንዴት እንዲህ ጠንካራ መሆን ቻልክ?» ብዬ ጠየቅኩት፤
እርሱም፦ «እኔ #የተሰበረች ነፍሴን ይዤ ወደ አላህ እሄዳለሁ፤ በሄድኩ ቁጥርም ተጠግኜ (ልቤ ተጠግኖ) እመለሳለሁ» አለኝ። 🤍
ያረቢ የተሰበረችዋን ነፍሳችንን ይዘን ወደ አንተ መምጣትን አግራልን፤ የዛኔ ልባችን ሰላም ታገኛለችና🤲
ሰባሀል-ኸይር!
@Halal_post❤️🩹
11 065
Repost from N/a
🔴 የከሃዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ"
ማለት ‼️ይቻላል⚠️ ወይስ አይቻልም ⁉️
⏳ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ⏳Free promoter 😏 @smile_waverbot
11 065
አላህ ከማንኛውም ነገር በላይ ታላቅ መሆኑን ተረዳሁ...
አላህ ከምንም በላይ ታላቅ መሆኑን የተረዳ ሰው ደግሞ፣ ልቡ ይረጋጋል፤ ነፍሱም ሰላም ታገኛለች። 🤍
11 065
.
አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ነገር ሲሻለት፣ ምላሱ በነቢዩ ሙሐመድ #ﷺ ላይ ሰለዋት እንዲያወርድ ያግራራለታል። 🤍
صلو على النبي❤️🩹
@Halal_post
11 065
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁
🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ
™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️
📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰
✈️https://t.me/emran_apologetics
📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖
📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱
🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot
11 065
🤩ቻሌንጅ ለትንሹ ዳኢ ኢምራን🤩🦁
🤩ኢምራን ከእፎይ ጋር መወያየት በጣም ይፈልጋል እፎይ ደግሞ 1⃣🅰️ ፎሎ ካልገባ አልወያይም ብሏን እናማ በዚህ ሁለት ቀን 1M እናስገባውና ብዙዎች የሚጓጉለትን ውይይት ያድርግ
™️📱የቲክቶክ ሊንኩ📱™️
📱https://www.tiktok.com/@emranapologetics_?_r=1&_t=ZS-96JohXKhLTm ይሄው 🥰
✈️https://t.me/emran_apologetics
📱CLICK 🔖SUBSCRIBERS🔖
📱📱📱1⃣🅰 📱📱📱
🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
በ ኡስታዝ ሁሱ እና በእፎይ መካከል የተደረገውን ወይይት እንደተመለከተ ሰዉ፣ እፎይ ሲጠይቃቸዉ የነበሩትን ጥያቄዎች እንደ ጥያቄነት ብቻ ሳይሆን የጥያቄዎችን ምክንያት + የእፎይ Over Detail መጠየቅ ምክንያቱን እንዳጠና ሰዉ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ..
እነዛ ጥያቄዎች እፎይ አጥንቶ የጠየቃቸዉ ወይም የእምነቱ ተከታይ እነዛን ጥያቄ እንዲጠይቅ አሰልጥነዉት ሳይሆን፣ የሆኑ አካላት እራሳቸዉን እንደ "ትክክለኛዎቹ" ለማሳይት ፅፈዉ የሰጡት scripted ነገር ነዉ መሆኑን እርግጠኛ ወደ መሆን አከባቢ አርጎኛል 👀
ምሳሌ : የሆኑ ሶስት ግለሰቦች አሉ፣ A እና B እና C ብለን እናስባቸዉ
አንደኛዉ ወይም A የተባለዉ ግለሰብ የራሱ የሆነ "perspective" ወይንም አመለካከት አለዉ።
2 & 3 ኛዎቹ ማለትም B እና C ተመሳሳይ ስር ግን የተለያየ ቅርንጫፍ ያለዉ አመለካከት አላቸዉ። ማህበረሰቡ ዘንድ B እና C ባላቸዉ ተመሳሳይ መሠረት ምክንያት አንድ አካል ተብለዉ ነዉ ሚቆጠሩት።
-ከሁለቱ አንደኛዉ ወይም B ተሰሚነት የለዉም በእምነቱ ያፍራል ሌሎች ዘንድ ተቀባይነት የለዉም ።
-ሁለተኛዉ ወይም C በእምነቱ በአመለካከቱ እርግጠኛ የሆነ ነዉ። ብዙዎች ጋር ተቀባይነት አለዉ ።
በሆነ ወቅት ሁለቱ ማለትም A እና C በሚወክሉት ነገር ለመወያየት ይቀጣጠራሉ። C የተባለዉ ግለሰብ የ A እና የ B ሙሉ ድክመታቸዉን ያቀዋል ስለዚህ ዉይይቱ ለሱ ቀላል ነዉ። A ግን ስለ C በትክክል የሚያቀዉ ድክመትም ደካማ ጎንም የለም። ታድያ B የተባሉት ይመጡና ከ C ጋር ተመሳሳይ መሠረት ስላላቸዉ ለነሱ የ C ድክመት ወይም ደካማ ጎን ነዉ ብለዉ የሚያስቡትን ነገር ለጋራ ጠላታቸዉ ለ "A" Snitch ያረጋሉ።
- .. A'ም ከነሱ የሰማዉን ተቀብሎ ከ C ጋር ዉይይት ያረግና የተባለዉን ወይም ከነዛ የሰማዉን ለመጠቀም ይሞክርና ዉይይቱ ይጠናቀቃል።
ከዛ Snitch ያረጉት እነ B ይወጡና .."አያችሁ C ማለት የተሳሳቱ ናቸዉ ትክክለኞቹ እኛ ነን እነሱ እኛን አይወክሉም" ብለዉ ተቀባይነት ለማግኘት ይንጠራራሉ።
ይሄዉ ነዉ የተካሄደ ሚመስለዉ በአጭሩ 😂
11 065
የአርሰናል ደጋፊ የሆነ ወንድ ለትዳር ከመጣልሽ ፈጽሞ እሺ በይው! ምክንያቱም ቡድኑ ዋንጫ ርቆትና ደረጃው ወርዶ እንኳ አልከዳውም፤ እና አንቺንም መቼም አይከዳሽም ይታገስሻል¡
Jk🙌
11 065
ብዙ ሴት እህቶቻችንን የሚያመሳስላቸው መጥፎ ባህሪ victim mentality ( የተጠቂነት ስሜት ) ነው ።
( ብዙ እና ሁሉም የሚለው መካከል ያለውን ልዩነት የማትረጂ ከሆነ ፅሁፌን ጨርሰሽ እንዳታነቢ ፥
በሆነው ባልሆነው እራሳቸውን ተጠቂ በዙርያቸው ያለውን ሁሉ ደግሞ ( ሴቱንም ወንዱንም ) አጥቂ የሚያስመስሉ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም ። በድለው ሲያበቁ ሮጠው የተበዳይን ካርድ ይመዛሉ ። አጥፍተው ሳለ ይቅርታ እንዲጠየቁ እንጂ መጠየቅን ፣ ጥፋትን ማመን … በዲክሽነሪያቸው ውስጥ የለም ።
ከዚህ ጋር በተያያዘም ባልተያያዘም …
ቅድም አንድ ጓደኛዬ የሆነን ሰው ገጠመኝ ነገረኝ ። ሰውየው ሊያገባ ብሎ የሆነችን ልጅ አየ ። ከዚያም ረሱል ﷺ እንደተናገሩት “ ስታያት የምታስደስትህ “ የተባለችው ዐይነት ስላልነበረች እንዳልተመቸው አሳውቆ መንገዱን ቀጠለ ። ልጅት ደግሞ “ የተከፈተ አይመለስም “ የሚለው የነጋዴዎች ቀልድ እዚህም የሚሰራ መስሏት ነው መሰለኝ “ ለምን አይቶኝ ተወኝ “ በሚል እየዞረች ስሙን ታጠለሽ ይዛለች ።
ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡ ይደንቃል ። አይቶሽ “ ተመችተሽኛል ይሁን “ አልያም “ አልተመቸሽኝም ይቅር “ የሚል ምርጫ ከሌለው ቀድሞውኑ ለምን ያይሻል ። እስከነ ኒቃብሽ አግብቶሽ የሰርጋችሁ ምሽት ላይ blind buy unbox ለምን አያደርግም ?
¤
የመታየትሽ ትርጉሙ ትመቺኛለሽ አልያም አትመቺኝም የሚለውን ለመወሰን አይደለምን ? ሸሪዐው የሰጠውን “ የሚመቸውን የመምረጥ መብት “ ለምን መጋፋት ዳዳሽ ?
በራስ የመተማመን ክፍተትሽን በሰዎች ስም እና ስብዕና ላይ በመዝመት ለመጠገን አትሞክሪ ። ነውር ነው አማኝም አስተዋይም እንደዚህ አያደርግም ። እኛ ምርጫ እንዳለን ሁሉ ሌላውም ሰው ምርጫ እንዳለው ማመን እና መቀበል የበሳሎች መገለጫ ነው ።
¤
ድህነት ጋር ግብግብ ገጥመው ላሉ ሚስኪን ወጣት ወንዶች ምንም ዐይነት ርህራሄ ሳታሳዪ ነው በልበ ሙሉነት “ ሀብታም ካልሆነማ እንደዚ ይሁን እንደዚያ ገደል ይግባ “ ምናምን የምትዪው ። ስለቁመት እና ጠይምነት ( ቁመት ምን እንደሚያደርግላችሁ እንጃ 😀 ) ፣ ስለቦርጭ እና መላጣነት ስታነሺም እኚህ ነገሮች ላሉባቸው ወንዶች ሞራል ሽርፍራፊ ጥንቃቄ አታደርጊም ። ጉዳዩ አንቺ ጋር ሲመጣ ደግሚ ሌላ ታሪክ …
ለማንኛውም አላህ በተከበረው ቃሉ የራሳቸውን መብት እና ጥቅም በማስጠበቅ ላይ እጅግ ብርቱ በተቃራኒው ደግሞ የሰዎች መብትና ሀቅ ላይ መጋኛ የሆኑ double standard ሰዎችን እንዲህ ሲል አስጠንቅቋል
“ ለሰላቢዎች ወዮላቸው ። [] ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ ፡፡ [] ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ “
( ሱረቱ አል ሙጠፊፊን 1-3 )
11 065
Repost from N/a
11 065
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️. 🅰️ 🔤1️⃣4️⃣🔤2️⃣🔤
🤩 Intel core i5 11th gen 💻
🖥Intel iris graphics card
💾512gb ssd
💻16gb ram
💻 Aluminum body
😄 Battery 🔋 4 hours plus
💻 14 inch touch screen
🟣Price 😀 68,000
✅ ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ፦@HudHud_waver
✅Delivery Available✅
💵𝐅𝐨𝐫 𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 𝐁𝐮𝐬𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐌𝐲 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐚𝐥💲👇👇👇
🌐 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Al_jebrti_onlineMrkt/3493?single
➡️𝐂𝐥𝐢𝐜𝐤 𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 𝐁𝐮𝐬𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬👈👈👈👈
11 065
Repost from ✿◠‿◠﹩ღḯʟε 𝚋𝚞𝚜𝚒𝚗𝚎𝚜𝚜
📣📣📣📣📣📣📣ለቻናላቹ እድገት የView እና የRequest ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ አናግሩን 🍸 📌 በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትፈልጉትን የview እና የrequest ብዛት ታገኛላችሁ 💯
✅ በርካሽ ዋጋ ✅ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ » @Smile_waverbot ✅
11 065
ቢያንስ ከመጀመሪያዎቹ 'አስር ምርጦች' ተርታ ለመሰለፍ ሞክር፤ 'እኔን ብቻ ነው የምትወደኝ' የሚለውን ተረት ግን... እሱን ተወው እርሳው!"💔😭
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
