en
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Open in Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ʜᴀʟᴀʟ™

Channel ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 065 subscribers, ranking 8 296 in the Religion & Spirituality category and 3 026 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 065 subscribers.

According to the latest data from 03 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -198 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.60%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.97% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 952 views. Within the first day, a publication typically gains 661 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 19.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 065
Subscribers
-424 hours
-537 days
-19830 days
Posts Archive
ጥያቄ ٣ (ቀላል) የረሱላችንን ሰዐወ የዘር ሀረግ እስከ ምታዉቁት ድረስ ዘርዝሩ

መልስ -ባለቤታቸዉ ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ -አገልጋያቸዉ ዘይድ ቢን አል ሀሪስ -የአጎታቸዉ ልጅ አሊ ቢን አቢ ጧሊብ - ታላቁ ወዳጃቸዉ አቡበክር ሲዲቅ ረዐ ...

ጥያቄ ٢ የመጀመሪያዎቹ አማኞች (ሳቢቂነል አወሊን) ጥቀሷቸዉ

መልስ : ለሶስት አመታት

ጥያቄ ١ የሚስጥሩ (ጥሪ) ዳዕዋ ዘመን ለስንት አመታት ቆይቶ ነበር ?

መርሀባ እንጀምር ቀላል መካከለኛ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎች ናቸዉ ከቀላሉ እንጀምር

እስከ ተኩል ከሞላ እንጀምራለን

እስኪ ምን ያህል ረሱላችንን እናዉቃለን ? 35+ ሰዉ ካለ ከሲራ አንዳንድ ነገሮችን በጥያቄ መልስ እንተዋወስ ምን ትላላቹ 🍓

Repost from N/a
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🌙 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 💡 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️💡 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ 🤲ዱዓ 💬ሶላት🤲 💬ቁርኣን📖 🚪 ስኬት 🕯️በአንድ👆𝐂𝐋𝐈𝐂𝐊 ➡️ታላቅ ለውጥ💡 𝐀𝐝𝐝 📌 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 😀𝐖𝐚𝐯𝐞:-@HudHud_waver🇵🇸

የታል ሰላትህ የታል ሰላትሽ ስንባል ምን ልንመልስ ነው 🥀

المحرم| 01 | 1448

ልክ ሩህ ሲወጣ የለውን ህመም ሲስማቸው ጌታዬ ሆይ ህመሙን እኔ ላይ ጨምረህ ለኡመቶቼ  ቀንስላቸው ያሉ ከእናት በላይ አሳቢ ዉዱ ነቢይ ናቸው🥺🥰🤌 ሰሉ አለ ራሱላአላህﷺ😍❤️🥹

. እስቲ ስለ ነብያችንﷺ ደስ ያላችሁን ነገር ፃፉ ደስ ያለኝን post አረገዋለው ❤

🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

Some one said ፈተና ላይ የማዉቀዉ የመጣዉ የአስተማሪዉ ስም ብቻ ነዉ 😭

Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵ 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

ሴቶችም ደሞ እነሱን ለፊትና አንዳርጋቸው

Sometimes በሀይማኖት ስም እየመጣችሁ አላግባብ ድርጊቶችን የምታደርጉ ወንድሞች አላህን ፍሩ 😭ለሌላው መትረፍ ሲገባቹ ማይሆን ቦታ አትገኙ የማይሆን ሥራ አትስሩ በአላህ 😭

እጅግ አስቸኳይ መረጃ! የነገው ፕሮግራም እንዲሰረዝ ተደርጓል❗ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት በረያን መስጂድ በነገው እለት ሊያዘጋጀው የነበረው የፓናል ውይይት እንዲሰረዝ ተደርጓል። ለዚህም በዋነኝነት የተሰጠው ምክንያት "የመንግስት አካላት ፕሮግራሙ እንዳይካሄድ ክልከላ አድርገዋል" የሚል ነው። ህብረታችንም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚወክለው መጅሊስ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት የዜጎችን ህገ-መንግስታዊ እና ተፈጥሯዊ መብት ከማስከበር አኳያ ከጎናችን በመቆም መፍትሄ ያመጣሉ ብለን ተስፋ አድርገን የነበረ ቢሆንም፤ በሚያሳዝን ሁኔታ ተገቢውን ከለላ፣ ድጋፍ እና መፍትሄ ማግኘት አልተቻለም። ፕሮግራሙን ለመታደም ከተለያየ ዩኒቨርስቲ መጥታችሁ አዲስ አበባ ያደራችሁ የጀመዓ አሚሮች፤ አላህ (ሱ.ወ) ጥረታችሁን በጀነት ይመንዳችሁ። ጁምዓ በየመስጂዱ ጥሪ ሲደረግ በእምባ ታጅባችሁ ዱዓ በማድረግ ጭምር እንደምትመጡ የነገራችሁን እናት አባቶች፤ አላህ ዱዓችሁን ይቀበልልን። ከተለያየ ሀይስኩል፣ ኮሌጅ እና መድረሳዎች ለመምጣት የተሰናዳችሁ እህት ወንድሞቻችን፣ የሚዲያ ሽፋን ለመስጠት የተሰናዳችሁ ቲቪዎች፣ ኡስታዞች፣ መሻይኾች እና የክብር እንግዶቻችን፤ ኒያችሁን አላህ ያሳምርላችሁ። መስጂድ የሁሉም ሙስሊም የጋራ ቤት ነው። በሰላማዊ መንገድ መሰባሰብ እና ስለጋራ ጉዳያችን መወያየት በማንም ሊገፈፍ የማይችል ሕገ-መንግስታዊ መብታችን ነው። የሚዳፈንም ሆነ ወደኋላ የሚጎተት ጥያቄ የለንም። መብታችንን ለማስከበር የምናደርገው ጉዞ በህግ፣ በስርአት እና በኢስላማዊ አዳብ የታነፀ ሆኖ ይቀጥላል። ይህ መልእክት በጊዜው ያልደረሳቸው እና ለፕሮግራሙ በነገው እለት ወደ መስጂዱ የሚመጡ በርካታ ወንድም እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ፤ ይህንን ፕሮግራም ያገዳችሁ አካላት፣ ቢያንስ እንኳን ይህን አላዋቂ እንግዳ በእንግድነቱ ልክ በክብር በማስተናገድ እና በጥሩ ቃል በመመለስ ከሚጠበቅባችሁ ትንሹን እንድታደርጉ እናሳስባለን። ቀጣዩን አቅጣጫችንን በቅርቡ እስከምናሳውቅ ድረስ በዱዓ፣ በሰብር እና በፅናት ጠብቁን። "በእርግጥም የአላህ እርዳታ ሁሌም ቅርብ ነው።" (አል-በቀራህ 214) ©aaumsu