en
Feedback
ዳዊት ጌታቸው።(እይታ)

ዳዊት ጌታቸው።(እይታ)

Open in Telegram

ፍቅር!ሰላም!ግጥም!እይታ! sad! ለ አስተያየት @addemiinilik

Show more
452
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Yohana's ገላጋይ hits good

ልሂድ
ልሂድ

ፀሀዩ መንግስታችን ☀️ አቃጠለን እኮ!!!

ግዜ ጌታ ⌛
ግዜ ጌታ ⌛

ከፊት ከፊቴ ትራመዳለች...ጠዋት ነው...ሲዘንብ አድሮ ካፊያው እስካሁን አለ...ቸኩላለች...ስራ ረፍዶባታል መሰለኝ.....ባንክ ቤት ሳትሰራ አትቀርም ጉልበቷ ጋር የደረሰ ጉርድ ቀሚስ አድርጋለች።ዣንጥላዋን ንፋስ ሰብሮት በ አንድ በኩል ገዳዳ ነው።ጭቃ ላለመርገጥ እየተጠነቀቀች መረገጫ ድንጋይ እየፈለገች ትሄዳለች።ፊቷን ማየት ፈለኩ።ግን አልደርስባት አልኩ።አስፓልቱ ጋር ደርሳ ታክሲ ሳትይዝ ልደርስባት ወስኜ እርምጃዬን አፈጠንኩት።ልደርስባት 5 እርምጃ አካባቢ ሲቀረኝ...የረገጠችው ድንጋይ አዳልጧት አይወድቁ አወዳደቅ ወደቀች።ሳቅ አመለጠኝ።ማን እንዳያት ለማወቅ ስትጥር ሳያት ደግሞ አሳዘነችኝ።እጇን ይዤ አነሳዋት።በዛውም ፊቷን አየሁት..እስከአሁን እንደዋወላለን....

ከላይ ባለው ጥያቄ መሰረት አብዛኛው ሰው ድብርት ያጠቃዋል....ይሄ ማለት አንድ መፍትሔ መኖር አለበት....መፍትሔውን በቅርብ ቀን...እኔም ድብርት ያጠቃኛል እሺ😂😂

ድብርት ያጠቃሀል/ሻል? anonymous poll አዎ ▫️ 0% በጭራሽ ▫️ 0% አንዳንዴ ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.

ሔዋናይት
ሔዋናይት

ሰጠኝ!!
ሰጠኝ!!

ሰው መሆን ራሱ ትልቅ challange ነው ባይነኝ...ይህንን challenge ወይም ደግሞ ተግዳሮት መወጣት ራስን መወጣት ማለት ነው እራስን መወጣት ማለት ደግሞ ራስን እንደ ችግር ተመልክቶ ለራስ መፍትሔ ማቅረብ ማለት ነው...ግን ችግር የሆነ ማንነት መፍትሔ ማቅረብ ይችላል ወይ በሚለው ሀሳብ ዙሪያ አውሩበት እስቲ

ፕሮፋይል ለይ ያለሁት እኔ ነኝ እሺ ሌላ ፎቶ አትጠይቁኝኝኝኝኝኝኝ

ወጣትነቱን የሚረግም በዛ....ሞትን ናፈቅን....አርባችን ሲደገስ ብናይ ወደድን...ተስፋችንን ማን ሰለበው....happy face with sad heart የተባለለት ትውልድ...ሳቃችን መሀል ለቅሶ ተደብቆ መጣውላቹ የሚለን አይነት....ደስታችንን ከ ፋርማሲ የምንሸምት ትውልዶች ሆንን ለምን????አይገባንም ነበር እኮ ይሄ!!ማንን እንክሰስ????

ለመሸነፍ እንኳን ብርታት ያስፈልጋል 🎶

ያረጋጋል ይህ ግጥም

2.41 KB

ያረጋጋል ይህ ግጥም❤️