en
Feedback
Dire Dawa Comprehensive Secondary School

Dire Dawa Comprehensive Secondary School

Open in Telegram

የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

Show more
566
Subscribers
+424 hours
+127 days
+1930 days
Posts Archive
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊ ክብርን ባስጠበቀ መልኩ ተከብሯል፡- የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ========================= 18
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊ ክብርን ባስጠበቀ መልኩ ተከብሯል፡- የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ========================= 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሀገራዊ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊ ክብርን ባስጠበቀ መልኩ " ብዝሀነትና እኩልነት ለአገራዊ አንድነት " በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከብሯል፡፡ በድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲከበር የቆየው በዓሉ፤ የታለመለትን ዓለማ አሳክቶ እንደተጠናቀቀ የትምህርት ቤታችን ሰራተኞችና ተማሪዎች በታላቅ ውበት አሳይተዋል::   የበዓሉ ዓላማ ተማሪዎች ባህላቸውን፣ ታሪካቸውን፣ እሴቶቻቸውንና መልካም ተሞክሮዎቻቸውን በመለዋወጥ እና በማሳየት የኢትዮጵያን ኅብረብሔራዊ አንድነት ማጠናከር እንደነበር ት/ቤቱ አስታውሶ፤ በዓሉ ይህን ዓለማ በሳካ መልኩ በተለያዩ ፕሮግራሞች በድምቀት ተከብሮ ተጠናቆዋል።

ለ2015 የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ኦሪጅናል ሰርተፊኬታችሁ ስለመጣ መታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ት/ቤቱ ያሳውቃል።

እንደ ሀገር ዘላቂ የሆነ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተማሪዎች የስነ-ምግባርና የስብዕና ግንባታ ላይ ቀጣይነት ባለው መልኩ መስራት ሲቻል መሆኑ ተገለፀ። ==============
+7
እንደ ሀገር ዘላቂ የሆነ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተማሪዎች የስነ-ምግባርና የስብዕና ግንባታ ላይ ቀጣይነት ባለው መልኩ መስራት ሲቻል መሆኑ ተገለፀ። ========================= የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከህዳር 15/2016 ጀምሮ እስከ ህዳር 23/2016 በተከታታይ ቀናት የተማሪዎችን ስነ ምግባር ፣ የትምህርት ቤት የተማሪዎች መተዳደሪያ ድንብ እና የትምህርት  ጥራትን በተመለከተ ከተማሪ ወላጆች ጋር እና ከት/ቤቱ ተማሪዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ የት/ቤቱ አመራሮች ተገኝተው ለተማሪዎች መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የስብሰባው ዋንኛ አላማ 1. በተማሪዎች የስነ-ምግባርና የስብዕና ግንባታ 2. የትምህርት ቤት የተማሪዎች መተዳደሪያ ድንብ 3. የተማሪዎች አዲሱ ከክፍል ወደ ክፍል የማለፊያ ነጥብ መመሪያና 4. አዲሱን የትምህርት ካሪኩለም ማስተዋወቅና የመማሪያ መፅሀፍ ድልድል እንዲሁም የመማር ማስተማር ሂደቱ ጥራቱን የጠበቀና የተሳለጠ እንዲሆን ከመድረኩ ስፊ ማብራሪያ እና ገለፃ የተደረገ ሲሆን በዚሁ አግባብ ተማሪዎች   የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉም መልዕክት አስተላልፈዋል።

እንደ ሀገር ዘላቂ የሆነ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተማሪዎች የስብዕና ግንባታ ላይ ቀጣይነት ባለው መልኩ መስራት ሲቻል መሆኑ ተገለፀ። ========================
+9
እንደ ሀገር ዘላቂ የሆነ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተማሪዎች የስብዕና ግንባታ ላይ ቀጣይነት ባለው መልኩ መስራት ሲቻል መሆኑ ተገለፀ። ========================= የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን ስነ ምግባርና የትምህርት ጥራትን በተመለከተ ከተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የድሬዳዋ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፍተኛ አመራሮች በመድረኩ ተገኝተው ለተማሪ ወላጆች መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን የስብሰባው ዋንኛ አላማ አዲሱን የትምህርት ካሪኩለም ማስተዋወቅና የመማር ማስተማር ሂደቱ ጥራቱን የጠበቀና የተሳለጠ እንዲሆንና እንደሀገርም ሆነ እንደ አስተዳደር በመንግስት የታቀዱ የትምህርት ጥራት እስትራቴጂዎች የልማት እና የመልካም አስተዳደር እቅዶች በተያዘላቸው ጊዜና ጥራት ወደ ተግባር ተለውጠው የህዝቦች ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ተማሪዎች የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ እንደ ትምህርት ቤት የተማሪዎችን እምቅ አቅም በመጠቀም ከትምህርት ቤት አልፎ የኢትዮጵያ የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ድሬዳዋን ለመፍጠር የተጀመረው ጥረት ፍሬ እንዲያፈራ በሚያስችል አግባብ የላቀ የስብዕና ግንባታ፣ የአመለካከት እና የስነ-ልቦና ዝግጁነት ያላቸው ተማሪዎችን በመፍጠር ብቁ እና ግንባር ቀደም ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ማግኘት እንደሆነ ነው የተገለፀው። እንደ ሀገር ዘላቂ የሆነ ሁለንተናዊ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተማሪዎች የስብዕና ግንባታ ላይ ቀጣይነት ባለው መልኩ መስራት ሲቻል መሆኑን የትምህርት ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የገለፁ ሲሆን በዚሁ አግባብ የተማሪ ወላጆች ክትትልና ድጋፍ ቀጣይነት እንዲኖረው በመጠቆም የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉም መልዕክት አስተላልፈዋል።

Repost from N/a
10 E & F students.VOB52.22 MB

Repost from N/a
10E & F students collecting & discussing plants for their task activity
10E & F students collecting & discussing plants for their task activity

Repost from N/a
10 B students on their field task

Repost from N/a
10Fstudents discussing on their biology field task

Repost from N/a
photo content
+2

Repost from N/a
10 B students writing report on their field task

Repost from N/a
photo content
+4