1 284
Subscribers
+124 hours
-27 days
+1530 days
Posts Archive
1 284
“وما علقت أُمّي عليّ تميمةً
فحبُّكَ مذ قد كنتُ كلُّ تمائمي
ويملي علي المدحَ حبُّك وحده
وحاشاه أن يمليه حُبُّ الدّراهم
إذا ابتسمت عيناك حين أقولُه
فتلك ولا أبغي سواها مغانمي.”💚💙
1 284
ክጃሎታችን ከኻሊቅ ሲሆን ያሻንን እናገኛለን::💙
ክጃሎታችን ከመኽሉቅ ሲሆን ደግሞ ያለንንም እናጣለን::💚🤍
ክጃሎታችን (ፍላጎታችን) የሚሞላበት ለይላ ይሁን...!💚🤲🏾
1 284
«ሰውነት ይቀድማል» ማለት ሁሉም ሰው በእምነቱ እኩል ነው ማለት ሳይሆን፣ ሁሉም ሰው በምድር ላይ ባለው ቆይታ «ሰው በመሆኑ» ብቻ ሊበደል፣ ሊናቅና ክብሩ ሊገፈፍ አይገባም ማለት ነው።
