en
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Open in Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 512 subscribers, ranking 4 038 in the Religion & Spirituality category and 1 770 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 512 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 over the last 30 days and by 20 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.54%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 886 views. Within the first day, a publication typically gains 208 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

19 512
Subscribers
+2024 hours
+687 days
-130 days
Posts Archive
. #Night_Talk Series 🔖ግን የእግዚአብሔርም ምህረት ጥግ አይገርማቹም🥺...ስንበድለው፣ ስንወድቅ፣ ኃጢአት ስንሰራ ብዙዙዙዙ ነገር ስናደርገው...😣ወደሱ ስንመጣ🧎‍♂‍➡️ ከነ ጭቃችን🫯 የሚያቅፈን ጌታን ነው ያለን🫂 ➥ያቆመኝ የጌታዬ ምህረት ነው 😢
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔆🩸"የብቸኝነቴ ወራት"🩸🔆    🎙ዘማሪት አበባ ታደለ #Devotional worship Night   ​      የሰንበት መዝሙር ግብዣዬ
🌺🎶መንፈስ የሞላበት ድንቅ መዝሙር 🎶 🌺
  ⏳12:20     💾 11.0MB
፨ሌሎች መዝሙሮች ከፈለጉ  ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
      🔖ᴊᴏɪɴ 🌟 SʜᴀƦᴇ         🎴@protestant_R        🎴@protestant_R

እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
— የማቴዎስ ወንጌል 11:28 Amharic Bible Bot

ቅዱሳን የምንለቃቸው series and daily quotes ላይ pls ለሞራራችን ቢያንስ react አርጉ😔🥺🥺ከእናንተ የሚቀንስ ነገር የለምና

. #Night_Talk Series 🔖በፊት I was nothing ያለ ኢየሱስ...አሁን ግን I'm nothing ያለ ኢየሱስ ሁሉ ነገሬሬሬሬ ነው ኢየሱስ🥰
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
— የማቴዎስ ወንጌል 6:5 Amharic Bible Bot

Repost from DAILY PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🔖እርሱ ስለ አንተ ያስባልና...የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ ነገር በእርሱ ላይ መጣሉት...
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።
— ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9 Amharic Bible Bot

kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።
— መዝሙረ ዳዊት 37:7 Amharic Bible Bot

የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ። — መዝሙረ ዳዊት 28:6-7

🔖አይገርም ወይ የጌታ ምህረት 🥺እእ.. አስባቹታል የጌታ ምህረቱ ባይኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበረ🤔😣እውነት የጌታ ምህረት እጅግ ታላቅ ነው..።ምህረቱን ያበዛልን ጌታን ይመስገን
         🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው።
— ኦሪት ዘዳግም 32:4 Amharic Bible Bot

🔖God's plan is always the best, but sometimes the process is painful and hard
         🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓

🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም መንፈሳዊ ልቦለድ ፣ተከታታይ ድራማ ፣አጫጭር ፊልም ግጥም እና መነባነቦች እና ሌሎች የጥበብ ስራዋችን የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷ ። የምትፈልጉትን መርጣቹ ተቀላቀሉ። 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻