en
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Open in Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

Channel 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 19 516 subscribers, ranking 4 038 in the Religion & Spirituality category and 1 773 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 19 516 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -24 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 809 views. Within the first day, a publication typically gains 208 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

19 516
Subscribers
+124 hours
+387 days
-2430 days
Posts Archive
Repost from Lid_graphics
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

. #Night_Talk Series 🔖 remember ተስፋቹ በእግዚአብሔር ይኑር እንጂ፣ ያመንከው ፈጣሪን መቼም አይከድህም never ever...
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።
— መዝሙረ ዳዊት 42:1 Amharic Bible Bot

Repost from DAILY PICTURES
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው።
— ኦሪት ዘዳግም 32:4 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖አለም ግራ በገባት ዘመን እኛ ግን በቤዛችን ተማምነን እንኖራለንና... የዘላለም ቤዛችን ኢየሱስ🥹
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።
— 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:3 Amharic Bible Bot

ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
— የዮሐንስ ወንጌል 14:6 Amharic Bible Bot

💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።
— መዝሙረ ዳዊት 25:3 Amharic Bible Bot

እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።
— ኦሪት ዘዳግም 32:12 Amharic Bible Bot

እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና፥ አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ።
— መጽሐፈ ምሳሌ 3:12 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖ወደ ፈጣሪ ስትመለስ "የት ነበርክ" አይልም "እንኳንም መጣህ" ብሎክ በምህረቱ ይቀበልካል እንጂ...። የኛ አባት እኮ አይደንቃቹም🥹
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።
— የማርቆስ ወንጌል 11:24 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series 🔖 ወዳጆቼ let u tell something እግዚአብሔር አያሳፍርም እሺ Don't forget 😉
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

Repost from Virtuous Woman
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
— ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28 Amharic Bible Bot

. #Night_Talk Series ላይገባኝ ይችላል እጅግ ብዙ ነገር...😔 እንዲህ እንዲያ ብዬ በርግጥ ለመናገር...🤐 ግን አንዱ ሁል ጊዜ ለማለት የምደፍረው...😇 ማልክደው እውነት መልካምነትን ነው....🤗
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
   #react ➙ ❤👍

መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
— መዝሙረ ዳዊት 37:5 Amharic Bible Bot