en
Feedback
የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

Open in Telegram

የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com

Show more
3 047
Subscribers
-224 hours
-87 days
-4630 days
Posts Archive
✅ ጀምሮ የመጨረስ ልማድ ! የዛሬው የፈንዲሻ ሰዓታችን ላይ ጀምሮ ማቆም የሚባል ነገርን ጥለን እንወጣለን ያቀድናቸውን እቅዶች ከግብ እንድናደርስ የሚያግዘንን ልማድ የምንገነባባቸውን መንገዶች እንማማ
✅ ጀምሮ የመጨረስ ልማድ ! የዛሬው የፈንዲሻ ሰዓታችን ላይ ጀምሮ ማቆም የሚባል ነገርን ጥለን እንወጣለን ያቀድናቸውን እቅዶች ከግብ እንድናደርስ የሚያግዘንን ልማድ የምንገነባባቸውን መንገዶች እንማማራለን ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ እንገናኝ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል እንዳያመልጣችሁ 🙏 መልካም ቀን ተመኘን 🙏 Inspire Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌 ዛሬ ራሳችንን ልንፈትሽ ነው ሁላችንም ብንሆን ትላንት የሚባል ግዜ ነበረን በህይወታችን ላይ ብዙ ሊነገሩ የሚችሉ ታሪኮችን አሳልፈናል እነርሱን ታሪኮች ዛሬም ተሸክመናቸዋ
ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌 ዛሬ ራሳችንን ልንፈትሽ ነው ሁላችንም ብንሆን ትላንት የሚባል ግዜ ነበረን በህይወታችን ላይ ብዙ ሊነገሩ የሚችሉ ታሪኮችን አሳልፈናል እነርሱን  ታሪኮች ዛሬም ተሸክመናቸዋል ትዳራችንን ጥያቄ ውስጥ እስከሚገባ ድረስም ይፈትኑብናል ነገር ግን ካወቅንባቸው መፍትሄው ቀላል ነው የሚሆንልን በዚህ ቪድዮ የተወሰኑ ትላንታችን ላይ ተከስተው ዛሬን ተፅዕኖ ያደረጉበትን ጉዳዮች እናነሳለን እስከመጨረሻው መመልከት እና ራሳችሁን መፈተሻችሁን አትርሱ ! ቪድዮውን ለማግኘት በዚህ ሊንክ ይግቡ https://youtu.be/vu_MVoh0MKc ፍቅር የሞላበት ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ሰላም ቤተሰቦች 🙌 ከአሁን ጀምሮ ወደ ፈንዲሻ ሰዓታችን መግባት ትችላላችሁ ! Zoom link - https://us06web.zoom.us/j/82517076006?pwd=UGZtYVlvK0hnZytIU3MwQzdBeGl2dz09 Meeting ID - 82517076006 Passcode - 162667 Youtube live link - https://www.youtube.com/live/bzUX1sM6YLc?feature=share

5ቱ የፍቅር ዲሲኘሊኖች ! የዛሬው የፈንዲሻ ሰዓት መወያያ ርዕሳችን ነው ! ምንያህል የፍቅር ህይወታችን ላይ እየሰራን ነው ? ፍቅር ጠንካራውን ሰው ልፍስፍስ ፤ ልፍስፍሱን ሰው ደግሞ ጀግና የማድረግ አቅም እንዳለው ስንቶቻችን እናውቃለን ? የዛሬው ስልጠና የተዘጋጀው 🪄ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ላለ 🪄ወደ ትዳር ለገባ 🪄የፍቅር ግንኙት ውስጥ መግባት ለሚፈልግ ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በ"Inspire Ethiopia Media" ዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ሊጀምር ነው ! በከባድ ፈተና ውስጥ ራስህን መፍጠር እንደምትችል ታውቃለህ ? 📍 የህይወትህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ልትሆን ትችላለህ ምኑን ከምኑ እንደምታቻችል ፣ የትኛውን ማስቀደም እንዳለብህ ፣ የቱን መተው እንደሚጠበቅብህ መላቅጡ ጠፍቶህ ይሆናል ፤ አይዞህ ብዙ ሰው ጋር ይሄ ስሜት አለ ። ችግሩን መካድ አይጠበቅብህም 'በጥበብ' ማለፍ ግን ትችላለህ ! 🔹 ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ኮሮና በከፍተኛ ደረጃ በተስፋፋበት ፣ ሁሉም በሩን ዘግቶ በተቀመጠበትና ኑሮ ባሻቀበት ወቅት እንደተፈጠረስ ያውቃሉ ? ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ በቂ ነው ! 📍ባሉበት ቦታ በምቾት ተቀምጠው ራስ ላይ መስራት ተችሏል ! ነገ ረቡዕ ምሽት 3:00 የ21ኛው ዙር የኦንላይን ስልጠናችን (Orientation) ገለፃ ይኖረናል ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ። ☎️ +251944314544 የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏 Inspire Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊

✅ ምዝገባ ተጀምሯል ! የ21ኛው ዙር ኦንላይን ስልጠናችን ረቡዕ ሰኔ 7 ይጀምራል 📍ከየትኛውም ሀገር ሆነው ስልጠናውን መሳተፍ ይችላሉ ! የተለያዩ የስልጠና እና ክፍያ አማራጮች ስላዘጋጀን ለተጨማሪ
ምዝገባ ተጀምሯል ! የ21ኛው ዙር ኦንላይን ስልጠናችን ረቡዕ ሰኔ 7 ይጀምራል 📍ከየትኛውም ሀገር ሆነው ስልጠናውን መሳተፍ ይችላሉ ! የተለያዩ የስልጠና እና ክፍያ አማራጮች ስላዘጋጀን ለተጨማሪ መረጃ 👇 ☎️ +251944314544 ይደውሉ መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training ባሉበት በምቾት📍

ጠባሳህን ማከም 👇 በተለያየ አጋጣሚ አደጋ ሲያጋጥምህ ሰዉነትህ ላይ ጠባሳ እንደሚወጣዉ ሁሉ በህይወትህም የተለያየ ፈተና ሲያጋጥምህ ልብህ ላይ ጠባሳ ጥሎ ያልፋል በዚህ ሰዓት ዳግመኛ ላለመጎዳት ልብህን መዝጋት መፍትሄ አይደለም 😌 የማወራዉ ስለፍቅር ህይወት አይደለም 🔗 በስራ | በገንዘብ | 🔗 በማህበራዊ ህይወት 🔗 በመንፈሳዊ ህይወት 🔗 በመማር 🔗 እንዲሁም በፍቅር ህይወት ልባቸዉን ይዘጋሉ ዛሬ ምሽት በዚሁ ጉዳይ ላይ በጥልቀት እንወያያለን ! ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በ"Inspire Ethiopia Media" ዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

10% ቅናሽ ! የትኛዉ ጥያቄ በአዕምሮህ እየተመላለሰ እረፍት ነስቶሃል 🤦‍♂ ነስቶሻል 🤦‍♀? ✨ ለፍተህ የሚገባህን ያክል ውጤት ማምጣት ✨ ከበዛ ይሉኝታ መንፃት ✨ አብዝቶ ማሰብና መጨነቅን ማቆም ✨ በራስ መተማመንሽን ማሳደግ ✨ በሞራል የጀመርከዉን ነገር ለፍፃሜ ማብቃት ✨ ስራህን እየወደድከው መስራት አሊያም ወደ ምታምንበት ስራ ቆርጠህ መግባት ! 🛅 እነዚህን እናንተ ጋር ለዓመታት በአዕምሮአችሁ የተመላለሱ ጥያቄዎችን 🤔በ6 ሳምንት ዉስጥ ለመመለስ የእናንተን 1 ውሳኔ ብቻ ነዉ የምንጠብቀዉ ። ➥ ይሄንን ስልጠና ዛሬ እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት ለምትመዘገቡ ሁሉ የ10 % ቅናሽ የምናደርግ መሆኑን ስናሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው 😊 📍ስልጠናው በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ ባሉበት ሆነው ከየትኛውም ሀገር በምቾት መውሰድ ይቻላል ! ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ እንዲሁም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡ ! ☎️ +251944314544 የተባረከ ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @Inpsire_Ethiopia_Training 📍ባሉበት በምቾት

ህይወት ለአንተ / ለአንቺ ምንድን ናት ? በቅድሚያ እንዴት ቆያችሁኝ ቤተሰቦች 🙌 ዛሬ ስለህይወት እንወያያለን ! በተለያዩ ስልጠናዎች ከሰዎች ጋር ስገናኝ ህይወት ለእናንተ ምንድናት የሚል ጥያቄ አቀርባለሁ ሰዎች ከሚሰጡኝ ምላሽ በጥቂቱ ላጋራችሁ : - 📍 ስጦታ - 📍የማትገፋ ተራራ - 📍 ሽሚያ - 📍ትምህርት ቤት - 📍ድብብቆሽ - 📍ጨዋታ - 📍 የማያልቅ ዳገት መውጣት ማለት ነው ከብዙ በጥቂቱ እነዚህን መልሶች አገኛለው ለእናንተስ ምንድናት ? ለእኔ ጨዋታ ነች ብዬ አስባለው የጨዋታውን ህግ አውቀህ ከተገበርክ ታሸንፋለህ ካልሆነ ትሸነፋለህ ! ዛሬ ምሽት የጨዋታውን ህግ አብረን እናያለን ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በ"Inspire Ethiopia Media" ዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

ነፃ ስልጠና ! ሰላም እንዴት ቆያችሁን ቤተሰቦች 🙌  ዛሬ ምሽት 3:00 በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ ! ✨ሁሌም በሚገርም ሞራል ውስጥ መሆን በሚል ርዕስ እወያያለን ! ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በ"Inspire Ethiopia Media" ዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

🎁 ስጦታ አለን ! አንድ ሁለት እያልን የጀመርነው የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ለውጥን እየፈጠረ አሁን 20 ኛው ዙር አጋማሽ ላይ ደርሷል ! ✨ ይህን በማስመልከት ለ21 ኛ
🎁 ስጦታ አለን ! አንድ ሁለት እያልን የጀመርነው የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ ለውጥን እየፈጠረ አሁን 20 ኛው ዙር አጋማሽ ላይ ደርሷል ! ✨ ይህን በማስመልከት ለ21 ኛው ዙር ስልጠና እስከ ግንቦት 19 ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች የ10% ቅናሽ 😍 የምናደርግ መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። 📍ስልጠናው በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ ባሉበት ሆነው ከየትኛውም ሀገር በምቾት መውሰድ ይቻላል ! የተለያዩ የስልጠና እና ክፍያ አማራጮች ስላሉን ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ ! ☎️ +251944314544 የተባረከ ሰኞ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training 📍ባሉበት በምቾት