en
Feedback
የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

የፈንዲሻ ሰዓት 🍿

Open in Telegram

የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com

Show more
3 047
Subscribers
-224 hours
-87 days
-4630 days
Posts Archive
Zoom እንቢ ላላቹ በ youtube መግባት ትችላላቹ

ነፃ ስልጠና ! ሰላም እንዴት ቆያችሁን ቤተሰቦች 🙌  ዛሬ ምሽት 3:00 በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ ! ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

✅ ሰላም ለእናንተ ቤተሰቦች 🙌 የአዳማ ስልጠናችን አሁንም ቀጥሏል ! 3ተኛው ዙር የአዳማ ሳምንታዊ ስልጠናችን የፊታችን እሁድ ግንቦት 6 ከቀኑ 8:00 ሰዓት በዶሻ ሆቴል ይካሄዳል ። መግቢያ 200
+2
ሰላም ለእናንተ ቤተሰቦች 🙌 የአዳማ ስልጠናችን አሁንም ቀጥሏል ! 3ተኛው ዙር የአዳማ ሳምንታዊ ስልጠናችን የፊታችን እሁድ ግንቦት 6 ከቀኑ 8:00 ሰዓት በዶሻ ሆቴል ይካሄዳል ። መግቢያ 200 ብር ብቻ ! ለተጨማሪ መረጃ : ☎️ +251944314544 የተሳካ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የአሰናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

✅ Zoom ለሞላባችሁ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ዩቲዩብ መግባት ትችላላችሁ 👇 https://www.youtube.com/live/czf7MnfcSAQ?feature=share

Zoom አኘሊኬሽን ለመጫን እና ድምጽ ለማስጀመር ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ !

ልዩ ዜናም አለን ! በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ወይም ሰው ለሞላባችሁ ቤተሰቦቻችን እንደ አማራጭ በዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን !

መልካም ዜና ለተመረጡት ! ሰላም እንዴት ቆያችሁን ቤተሰቦች 🙌  ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ነፃ የኦንላይን ( Zoom ) ስልጠናችን ይጀምራል  ። በየትኛውም የህይወት ዘርፍ ስኬታማ መሆን ከፈለግን ዛሬ የስኬት ቀመርን እናያለን። ምንም ነገር ለማሳካት ከአንተ የሚጠበቀው ያ ነገር የሚሳካበት ቀመር በትክክለኛው ቅደም ተከተል መረዳት ብቻ ነው። ➡️ ቀድመው የሚገኙ 100 ሰዎችን ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው በሰዓታችሁ ቀድማችሁ ተገኙ ! ❗️ማሳሰቢያ : 100 ሰዎች ከገቡ በኃላ ሊንኩ አይከፍትም ! 3:00 ሰዓት ላይ ሊንኩ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia_Training የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

እንኳን ወደ ኢንስፖየር ኢትዮጵያ የስልጠና ማዕከል በደህና መጣችሁ ! በዚህ ቻናል የተለያዩ የኦንላይን ስልጠና መረጃዎችን እንዲሁም የነፃ ስልጠና ሊንኮችን ማግኘት ትችላላችሁ