የፈንዲሻ ሰዓት 🍿
Open in Telegram
የፈንዲሻ ሰዓት : በሳምንት አንድ ቀን ሐሙስ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በቫምዳስ ሲኒማ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዳንኤል ወዳጆ የሚዘጋጅ የስልጠና ፕሮግራም ነው። መግቢያ : 250 ብር ( ፈንዲሻና ውሃን ጨምሮ ) 📍ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👇 +251908449955 @DanielWodajoSupport Check out my website 👇 www.DanielWodajo.com
Show more3 051
Subscribers
-224 hours
-87 days
-4630 days
Posts Archive
3 049
Repost from Daniel Wodajo
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌 እንዴት አመሻችሁ የመጨረሻ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ 🙏
🔹በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew
♦️በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ
https://www.youtube.com/live/HsmQUYZA9j8?si=Vjo_3Yehg_SpOOXU
3 049
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌 እንዴት አመሻችሁ የሶስተኛ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ 🙏
🔹በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew
♦️በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ
https://www.youtube.com/live/wOnnRZhRy6w?si=Rx966okF8Nd6hTEw
3 049
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 🙌 እንዴት አመሻችሁ የመጀመርያ ቀን ስልጠናችን ሊጀምር ትንሽ ቀርቶታል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ 🙏
🔹በቴሌግራም ላይቭ መግባት የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ የምንገባበትን ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/HulumSewYemishetTarikAlew
♦️በዩቲዩብ ላይቭ መከታተል ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ
https://www.youtube.com/live/3R305uI2W74?si=plZnrp1oAM8CIGD2
3 049
✅ ተጨማሪ ገቢ ላስገኛችሁ ነው !
ኢትዮጵያም ሆናችሁ የትኛውም የአለም ክፍል ተጨማሪ ገቢ ማግኘት የምትችሉበትን መንገድ አካፍላቹሃለው !
✨ ምንም ነገር መጨመር ሳይጠበቅባችሁ እጃችሁ ላይ ባለ ነገር ተጠቅማችሁ ገንዘብ የምትሰሩበትን መንገድ ነው የምናየው
ቪዲዮውን ከአሁን ጀምሮ ከታች ባለዉ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ !
https://youtu.be/RBxEbNsQMdg?si=1SLuKaLeuXFnJu6K
' ላይፍ ኮች ዳኒ '
3 049
✅ የፈንዲሻ ሰዓት !
ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ብቻ !
ነገ ምሽት ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚህ 👇 ቻናል ይለቀቃል !
t.me/inspire_ethiopia
📍በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ ከላይ ባለዉ👆ቴሌግራም ቻናል ላይ ላይቭ እንገባለን
VIP መመዝገብ ለምትፈልጉ ብቻ
☎️ +251944314544 አሁኑኑ ይደዉሉ
በቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy
እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘን 🙏
‘ላይፍ ኮች ዳኒ‘
3 049
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?
የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉
በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉
>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)
አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ
እሁድ/ መስከረም 27/2016
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
ቦታ ለማስያዝ፡ ስምዎን እና #KWD ብለው በቴሌግራም መስመር @KhulService ላይ መላክ ይችላሉ +251932333382
#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld
3 049
ለሚወስኑ እድለኞች !
ለ22ኛ ዙር ስልጠናችን አሁኑኑ ይወስኑ እሰከ ዛሬ 12:00 ሰዓት ለሚመዘገቡ ሰዎች ብቻ የ10% ቅናሽ አዘጋጅተናል !
ለተጨማሪ መረጃ
☎️ +251944314544 ይደውል እንዲሁም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡ
ምቹ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
3 049
✅ ጀምሮ የመጨረስ ልማድ !
የዛሬው የፈንዲሻ ሰዓታችን ላይ ጀምሮ ማቆም የሚባል ነገርን ጥለን እንወጣለን ያቀድናቸውን እቅዶች ከግብ እንድናደርስ የሚያግዘንን ልማድ የምንገነባባቸውን መንገዶች እንማማራለን ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ እንገናኝ
ሁላችሁም ተጋብዛችዋል እንዳያመልጣችሁ 🙏
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
Inspire Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
3 049
ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌 ዛሬ ራሳችንን ልንፈትሽ ነው ሁላችንም ብንሆን ትላንት የሚባል ግዜ ነበረን በህይወታችን ላይ ብዙ ሊነገሩ የሚችሉ ታሪኮችን አሳልፈናል እነርሱን ታሪኮች ዛሬም ተሸክመናቸዋል ትዳራችንን ጥያቄ ውስጥ እስከሚገባ ድረስም ይፈትኑብናል ነገር ግን ካወቅንባቸው መፍትሄው ቀላል ነው የሚሆንልን በዚህ ቪድዮ የተወሰኑ ትላንታችን ላይ ተከስተው ዛሬን ተፅዕኖ ያደረጉበትን ጉዳዮች እናነሳለን እስከመጨረሻው መመልከት እና ራሳችሁን መፈተሻችሁን አትርሱ !
ቪድዮውን ለማግኘት በዚህ ሊንክ ይግቡ
https://youtu.be/vu_MVoh0MKc
ፍቅር የሞላበት ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
3 049
ሰላም ቤተሰቦች 🙌 ከአሁን ጀምሮ ወደ ፈንዲሻ ሰዓታችን መግባት ትችላላችሁ !
Zoom link - https://us06web.zoom.us/j/82517076006?pwd=UGZtYVlvK0hnZytIU3MwQzdBeGl2dz09
Meeting ID - 82517076006
Passcode - 162667
Youtube live link - https://www.youtube.com/live/bzUX1sM6YLc?feature=share
3 049
✅ 5ቱ የፍቅር ዲሲኘሊኖች !
የዛሬው የፈንዲሻ ሰዓት መወያያ ርዕሳችን ነው !
ምንያህል የፍቅር ህይወታችን ላይ እየሰራን ነው ?
ፍቅር ጠንካራውን ሰው ልፍስፍስ ፤ ልፍስፍሱን ሰው ደግሞ ጀግና የማድረግ አቅም እንዳለው ስንቶቻችን እናውቃለን ?
የዛሬው ስልጠና የተዘጋጀው
🪄ፍቅር ግንኙነት ውስጥ ላለ
🪄ወደ ትዳር ለገባ
🪄የፍቅር ግንኙት ውስጥ መግባት ለሚፈልግ
ልክ 3:00 ሰዓት ላይ የ'Zoom' ሊንክ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል !
በ'Zoom' መሳተፍ ለማትችሉ ቤተሰቦቻችንም እንደ አማራጭ በ"Inspire Ethiopia Media" ዩቲዩብ ላይቭ ስለምንገባ የዩቲዩብ ሊንኩንም በዚሁ ቻናል እንልካለን !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia_Training
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
3 049
✅ ሊጀምር ነው !
በከባድ ፈተና ውስጥ ራስህን መፍጠር እንደምትችል ታውቃለህ ?
📍 የህይወትህ አስቸጋሪ ወቅት ላይ ልትሆን ትችላለህ ምኑን ከምኑ እንደምታቻችል ፣ የትኛውን ማስቀደም እንዳለብህ ፣ የቱን መተው እንደሚጠበቅብህ መላቅጡ ጠፍቶህ ይሆናል ፤ አይዞህ ብዙ ሰው ጋር ይሄ ስሜት አለ ።
ችግሩን መካድ አይጠበቅብህም 'በጥበብ' ማለፍ ግን ትችላለህ !
🔹 ኢንስፓየር ኢትዮጵያ ኮሮና በከፍተኛ ደረጃ በተስፋፋበት ፣ ሁሉም በሩን ዘግቶ በተቀመጠበትና ኑሮ ባሻቀበት ወቅት እንደተፈጠረስ ያውቃሉ ?
ህይወትህን ለመቀየር አንድ ውሳኔ በቂ ነው !
📍ባሉበት ቦታ በምቾት ተቀምጠው ራስ ላይ መስራት ተችሏል !
ነገ ረቡዕ ምሽት 3:00 የ21ኛው ዙር የኦንላይን ስልጠናችን (Orientation) ገለፃ ይኖረናል
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ።
☎️ +251944314544
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
Inspire Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
3 049
✅ ምዝገባ ተጀምሯል !
የ21ኛው ዙር ኦንላይን ስልጠናችን ረቡዕ ሰኔ 7 ይጀምራል
📍ከየትኛውም ሀገር ሆነው ስልጠናውን መሳተፍ ይችላሉ !
የተለያዩ የስልጠና እና ክፍያ አማራጮች ስላዘጋጀን ለተጨማሪ መረጃ 👇
☎️ +251944314544 ይደውሉ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia_Training
ባሉበት በምቾት📍
