መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹
Open in Telegram
ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን
Show more1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
1 977
እፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መስተፋቅር ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው
ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ
ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት
እንደሆነ ነው
የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ
መድኅኒትነዉ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
፩ ለጋብቻ
፪ ለወሲባዊ ስሜትና የሚደረግ
፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ
፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ
፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና
ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት
ነው።
ባጠቃላይም ብዙ ሰዎች የሚፈልጉትን በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ
#ለመስተፋቅር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 977
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
መተት ምንድን ነው ?
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
#ድግምት
#ውለሽ
#የሰው እጅ
#ደንቀራ
#ስልበት በመባል ይታወቃል
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ።
ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት
#መቅትል
#መስተሐምም
#መስተአብድ
#መስተባርር
#ህልመ ደብድብ
#መድፍነ ፀር
#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል
እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
#መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል
፩. በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
#የመተት ተፅኖውና ክፋቱ
♨️ሀገር አስለቅቆ መስደድ
♨️ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
♨️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
♨️ሽባ ማድረግ
♨️እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
♨️የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
♨️ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
♨️መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ
♨️ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት
♨️ሆድን ቀትቶ መንፋት
♨️ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
♨️ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
♨️ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ
♨️ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
♨️ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
♨️ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
♨️ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
♨️ሰውነትን መሸምቀቅ
♨️እራብ እራብ ማለት
♨️እህል መከልከል
♨️ከመጠን ያለፈ ውፍረት
♨️በጣም መክሳት
♨️እንቅልፍ መከልከል
♨️እንቅፍ እንቅልፍ ማለት
♨️ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
♨️ገንዘብ መበተን
♨️ስራ ጀምሮ አለመሳካት
♨️የውጭ እድል መዘጋጋት
♨️እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
♨️ባልና ሚስት ማለያዩት
♨️መካንነት
♨️አግኝቶ ማጣት
♨️የገብያ መዘጋጋት.
👉 ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ?
ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን
እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው።
ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል
ፀሎቱን እንሆ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ
በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ
ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ
ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ..
አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ
በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ
ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን
#ገቢር
#የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን )
#የሎሚ ተቀፅላ
#የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን
#የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ)
#የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ)
#የአቱች ስሩን ቅጠሉን
#የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን
#፯ የሎሚ ፍሬ
#የታሪገም ስሩን ቅጠሉን
#የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን
#አዘገጃጀት
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።
ማንኛውም መፍተሔ 👇👇👇👇
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 977
@debtra 🇪🇹
@debtra 🇪🇹
👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን
#ግርማሞገስ ምንድነው ?
👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
‼️እንዲከበር
‼️እንዲፈራ
‼️ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
‼️ተቀባይነት እንዲኖረው
‼️ተሰሚነት እንዲኖረው
‼️ተወዳጅነት እንዲኖረው
‼️ስኬት እንዲኖረው
‼️ሰው እንዳይደፍረው
ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።
#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል
ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦
#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
Repost from ዕፀ ደብተራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‼️ለ2015 12ኛ ክፍል ፈተና በዕፀ ደብተራ አጋዥነት ለተፈተናቹ‼️
‼️ለሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ የፈተና ገቢር ወስዳቹ በእኔ በኩል 12 ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈተናቹ አንድም ተማሪ ባለመውደቁ በመሉ ውጤታቹ በመስመሩ በመሳካቱ እጅግ ደስ ብሎኛል ወደፊት መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ‼️
1 977
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
በስራ ቦታ በዘመድም ሆነ በጎረቤት በማያገባው ገብቶ ቢመክርባችሁ ቢአሴርባችሁ ተንኮል ነገር ቢሰራባችሁ ፍቱን የሆነ መፍትሔ እነሆ አልኳችሁ
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@debtra 🇪🇹
@debtra1 🇪🇹
እናንተም ከሰው አትድረሱ ክፋትም መልካምነትም ለራስ ነውእና!
#ጸሎተ_ነገረ_በትን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ነገረ በትን ሳይማከር ተማከራኒከ ሹድ ማሹድ ማሹማድድ አሳዳች ሰላም ላች ለሕዝብ ወለወታደር ነዓ ሀቤየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጥነተ እዴሁ በቅምጥ የምትመክሩ እንደ ጅግራ ብነኑ እንደ አህያ ፍሱ የኔ የእገሌ ጠላቶች እገሌ እገሌ....
የናንተ ቃል እንደ ውሀ ይፍሰስ የኔ የእገሌ ቃል ከመ ንጉሠ ዓለም ይንገሥ አላችሁ ቃለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
#ገቢር፦በቤተልሔም አመድ ትንሽ የጽንሀ ፍቅፋቂ ደምረህ ከአስማቱ ጋር አቡነ ዘበሰማያትን ጨምረህ ነገር ሲጀመርብህ ከተራራ ቁመህ አብን ነገሩ እንደ አመዱ በኖ ይቀራል
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️‼️የግርማ ሞገስ ጸሎት ‼️‼️
@debtra 🇪🇹
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን
ጸሎት በእንተ ግርማ ሞገስ ወአቃቤ ርእስ ግርማኤል ወመሰውርናኤል ግርማጅን ወግርማ ጽዮን አፍዝዝ ወአደንግዝ ለጸርየ ወጸላእትየ ኩሎሙ ደቂቀ አዳም ወሔዋን
ግርማ ጽዮን ግርማ ጅን ግርማኤል ግርማ ዮናስ ግርማ መለኮት ግርማ መንፈስ ቅዱስ ግርማ አለም ግርማ መሳፍንት ወመኳንንት ግርማ መንግስት ወሕዝብ ግርማ ሰይፍ ግርማ በረድ ግርማ ነበልባል ግርማ መፍርሕ ግርማኤል ግርኤል አላሁ አላዚም አፍዝዝ ወአደንግዝ ኰሎሙ ደቂቀ አዳም ወሔዋን
ይፍርሁኒ ወያክብሩኒ ከመ አንበሳ ወነምር ይርዕዱ ወይንቀጥቀጡ ይንበዱ ወይንበድበዱ ይሽበሩ ወይሽበርበሩ ይክነፉ ወይክነፍነፉ አንብድ ወአንበድብድ አንብዝ ወአንበዝብዝ አቅብዝ ወአቅበዝብዝ አንፍስ ወአንፈስፍስ ኰሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ
በዝ ፍላትየ ለከሳሽ ወለአንደላዋሽ ዋቢ ወተጠሪ ምስክር መስካሪ ወነገር ተከራካሪ ቋሚ ወፈራጅ አፍዝዝ ወአደንግዝ ለኰሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ ይፍርሁኒ ወያክብሩኒ ኩሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ
ከመ ማዕር ወሰኮር ይጣዕም ነገርየ ወነገርየ ሀሳብየ ለኩሎሙ ሕዝብ ወአሕዛብ ፈጽም ነገረ ሀሳብየ ወተምኔተ ልብየ ለገብርከ(ለዓመትከ) እገሌ ...................
አንትሙ ጸርየ ወጸላትየ እለ ትመጽኡ በምስራቅ ቁሙ በምስራቅ እለት ትመጽኡ በምዕራብ ቁሙ በምዕራብ እለ ትመጽኡ በሰሜን ቁሙ በሰሜን እለ ትመጽኡ በደቡብ ቁሙ በደቡብ በመስ ወበአዜብ በዘሆርኩ መንገለ ፍኖት ወዓመጻ በዘነበርኩ እምንባርየ ወእም ንዋምየ እቀበኒ ወአድህነኒ ሊተ ለገብርከ (ለዓመትከ) .............
#ገቢር
፩, በብር ቀለበት በወርቅ ቀለበት በቅባቅዱስ በቅባ ሜሮን ዘፍዝፎ ከበላዩ ላይ ይህን ጸሎት ለ፫ ቀን 49 ጊዜ ደግሞ ቢይዙት ግርማሞገስ ይሆናል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️የምሰጣቸው አገልግሎቶች ‼️
@debtra 🇪🇹
https://t.me/debtra1
⭕️1.ለሀብት
2.ለለምፅ ና እንቅርት
3.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
4.ለልሳነ ሰዕብ
5.ለሕልመ ሌሊት
6.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)
7.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
8.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)
9.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)
10.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )
11.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)
12.ለሙግት በፍርድ ቤት እንዳንረታ
13.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
14.ለማድያት ፣ ጭንት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ
15.ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠሩ
16.ለምስያጥ ለገበያ ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን )
17.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ
18.ለምች ና ወስፋት
19.ለሣንባ ነቀርሳ
20.ለሪህ በሽታ
21.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)
22.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ
23.ለሳንባ ና ገበት
24.ለስንፈት ወሲብ
25.ለስኳር ህመም
26.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ
27.ለሽንት ማጥ
28.ለቁራኛ
29.ለቁርጥማት ና ለውጋት
30.ለከፍተኛ ቄርጠት
31.ለቂጥኝ
32.ለቆዳ በሽታዎች
33.ለበረከት ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)
34.ለቡዳ
35.ለቡግር ና ችፌ
36.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ
37.ለተመረዘ ቁስል
38.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ
39.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት
40.ለነስር ና ሳይነስ
41.ለነቀርሳ
42.ለአስም
43.ለአዙሪት
44.ለአፍ ጠረን
45.ለአፍንጫ ጠረን
46.ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
https://t.me/debtra1
@debtra 🇪🇹
47.ለእግር ጠረን
48.ለከበሮ
49.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት
50.ለኪንታሮት
50.ለወር አበባ ችግር
51.ለወፍ
52.ለውጋት
53.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት
54.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
55.ለዓይን ህመም
56.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ ለሚጠላ
57.ለደም ብዛት ና ስኳር
58.ለደም ግፊት
59.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ
60.ለድምፅ መታፈን
61.ለገርጋሪ መንፈስ
62.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ
63.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች
64.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)
65.ለጡት እብጠት
66.ለጥርስ ህመም
67.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
68.ለጨብጥ ና ፈንጦ
69.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ
70.ፊንጢጣ አየወጣ ለሚያሸግራችሁ
71.ለፀር (ለጠላት)
72.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው
73.ልቡን ለሚያመው
74.ሕገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)
75.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)
76.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ
77.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)
78.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)
79.መፍትሔ ሥረራዮች
80.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)
81.ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
82.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)
83.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
84.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ
85.ታማሚ ውሻ ለነከሰው
86.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
87.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ
88.አንደርቢ መከላከያ
89.እሳት ለፈጀው
90.እባብ ለነደፈው
91.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ
92.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ
93.እግሩ ለሚነቃ
94.እግሩ ለሚገማ (ለሚሸት)
95.እግሩ ላበጠ
96.ከመጠጥ ለመላቀቅ
97.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ
98.ከሹመታችን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም
99.ከአጫሽነት ለመላቀቅ
100.ክብደት ለመቀነስ
101.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
102.ኮሶ ለሚያሰቃየው
103.ዓቃቤ_ርእስ
104.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ
105.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ
106.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ)
107.የልብ ሃሳብ እንዲፈፀም የሚረዳ
108.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት
109.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ
110.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት
111.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል
112.የባት ና ጡንቻ ህመም
113.የተቀበረ ሟርት ማውጫ
114.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
115.የአንገትና ትከሻ ህመም
116.የከረመ ደረቅ ሳል
117.የከፋ የሆድ ድርቀት
118.የወገብ ህመም
119.የወገብ መንሸራተት ካለ
120.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ
121.ደም ለሚበዛባት ሴት
122.ጆሮው ለደነቆረ
123.ጉዳይ ለማስፈፀምያ
124.ጥላ ወጊ መከላከያ
125.ጸሎተ_ዕለታት
https://t.me/debtra1
ያማክሩ‼️ @ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
‼️‼️‼️‼️‼️
⭕️1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ለማንኛውም የስራ አይነት እድል እጣ
39.ለመሠውር ( ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመውጣት
40.ለሎተሪ
41.ለእቁብ
42.ህገ ጠብቅ (ፍቅረኛ ወደ ሌላ እንዳትሔድ)
43. ራስን ትቶ በስቃይ ለሚኖር
44.ለንቃተ ህሊና ለብቸኝነት ስሜት
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ ለልጅ አገረድ መፍትሔ ሀብት‼️
የቀጠጥና ስሩን ከሶስት ቦታ በወይራ አንካሴ ቆፍረህ ወፍ ባልቀመሰው ውሃ ዘፍዝፈህ እግዚኦ ሚበዝኁ ፯ ጊዜ ደግመህ ፫ ቀን የደጅ ማይ ትውጣበት ገላዋንም ትታጠብበት ግማሹን ትታጠን።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ለመፍትሔ ሀብት ‼️
የፍየል ፈጅ የቀረጥ የጥንጁት የሟጥሽ ተቀፂላ በዓዲስ ሸክላ በዓባይ ውሃ ወይም ወደ ምስራቅ በሚፈስ በሌሊት ውሃ ዘፍዝፈህ ተጠመቅ ከተጠመክ በዋላ በማር እና በጊደር ወተት መልክዐ ኢዮብን እየደገምክ ጠጣ ።
‼️በንፅህና ተጠቀመው በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ትሆናለህ ትለወጣለህ ሀብት ያበዛዋል።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
⭕️ለሀብት
♨️ሀብታም ለመሆን ያለህ ነገር ለማብዛት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመለውጥ ይሄን ተጠቀም እመነኝ ሞክረው አትፍራ ታመሰግነኛለህ
መልኳ ነጭ የሆነች ጊደር እንደ እሷ ነጭ ጥጃ በወለደች በጊደር ወተት ከጠፊም በነጭ ላም ወተት በሙሉ ሌሊት እና ቀን አልበህ በእሱ ላይ ፯ ጊዜ ይሄን____ ደግመህ ጠጣ ተጠመቅ ቤትህንም ንግድ ቦታህን በሙሉ በነጭ ጭራ እርጭ ።
‼️በቤትህ ሀብት በረከት ረድኤት ይሆናል።
‼️ ነገር ግን እራስን ንፁህ አድርገህ ነው የምታረገው አለበለዚያ ይጎዳሀል።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️‼️በውድማ እህል እንዲበረክትልህ እንዲበዛልህ ይሄን ተጠቀም።
@debtra 🇪🇹
‼️በውድማ እህል እንዲበረክት አስማቱን እና እግዚአብሔር ዘብርሃናትን ከዳዊት ዘልፈ ይጸብዑኒን ፯ ጊዜ ደግሞ የእሽኮኮ ጎመን ስር አልሞ ደቁሶ በእለት ዉሃ በጥብጦ ደግሞ አውድ ማውን መርጨት ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ለገንዘብ እና ለግርማ ሞገስ
እንዲሁም ከሰው ጋር በሰላም እና በፍቅር ተወደክ ተከብረህ ለመኖር የቀጠጥና ስር እና አበባ ከ፯ ላይ ቆርጠህ በሌሊት ውሃ ዘፍዝፈህ መልኩን ደግመህ ተጠመቅ በማርም ለውሰህ ብላ በቅባ ቅዱስም ለውሰህ ተቀብተህ ውጣ።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ለሀብት‼️
‼️ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያም‼️
♨️በጥንቃቄ አንብበው
ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ ቀለሟ ሐምራዊ ፯ቱ ቀለማት ያለባት ወፍ ናት እራሷን ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ስር በአፏ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ሚስጥሩን በግብር ታገኝዋለህ።
‼️ ይህን ሁሉ ስታደርግ የፃድቁ ኢዮብን ዝክሩን ፀበል ፃዲቁን በአመት በአመት ሳታስተጓጉል ዘክር ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል አለበለዚያ ግን አታድርግ ።
‼️ከማንኛውም ሀይማኖት ጋርጰአይጋጭም።
⭕️አንዳንድ ከበርቴዎች ባለፀጎች እና ሀብታሞች አንዳንድ የፃድቃንን እና የሰማዕታትን የመላዕክትን ዝክር በየአመቱ የሚዘክሩት እንዲ ባሉ ግሩም ጥበቦች ተጠቃሚ ሆነው ሀብታቸውን ንብረታቸውን ለማብዛት እና ለመጠበቅ ለብዙ ነገር ነው።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
‼️ለትምህርት
♨️ለትምህርት አብነት የወይራ ተቀፂላ ነጭ አብሾ እንዘረዘይ አሚራ እነዚህን ደቁሰህ በእስጢፋኖስ ማር ለውሰህ ፵፱ ወይም ፯ ጊዜ መልክአ ኢዮብ ደቁሰ ብላ ።
@ayne_kulu 🇪🇹
1 977
⭕️ለሀብት
‼️ለከብት እርባታ ለሀብት ለማንኛውም ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመለወጥ‼️
የፈልፈል አፈር የሀብታም ግቢ አፈር የሀብታም ከብት እበት ከበረት የገበያ እና የደጅ ሰላም የ፯ ቤተ ክርስቲያን አፈር የእህል አይነት ዕጣን ደቁሰህ የሞይደር የሾላ የዋርካ ስራቸውን የባህር ዛፍ ተቀፂላ የአጋም ተቀፂላ በአንድነት በቅብዓ ቅዱስ ለውሰህ የምንጭ ጭቃ ጨምረህ በሐዲስ ሸክላ ከተህ ከቤትህ መግቢያ መውጫ ብትከብረው ይበጅካል ሂወትክን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይለውጠዋል ።
@ayne_kulu 🇪🇹
@ayne_kulu 🇪🇹
