en
Feedback
መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

መርጌታ አይነኩሉ 🇪🇹

Open in Telegram

ለእያንዳንዱ ችግሮቻቹ መፍትሔ የምታገኙበት የጥበብ ቻናል ነው🇪🇹 ይደውሉልን ያማክሩን

Show more
1 977
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+3330 days
Posts Archive
‼️ለሀብት ‼️ ⭕️ለሀብትና ለንብ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 የሽኮኮ ጎመን ሥር ከሦስት ላይ ፫፻፩ አሳ የላሰው ጠጠር እና አስማቱን ጽፎ በአዲስ ሸክላ ከቶ ቤቱን ሦስት ጊዜ አዙሮ አርዶ መቅበር ነው። እጅግ ግሩም ነው‼️ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️አምፅኦ ንዋይ (ብር)‼️ https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 ♨️መልክዓ ኢዮብ ወርቅ ሉባን ዘከር ዕጣን ሜርኩሪ ዕንቁ ዕንቄ አዕባን ጨምረህ ከቤት ውስጥ ፯ ወይም ፵፱ ጊዜ ደግመህ ቅበር። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️#ዛሬ ስለ ሕፃናት ዓይነ ጥላ አንድነገር ልግለፅላችሁ #የሕፃናት ዓይነ ጥላ ምንድነው ? #ተፅኖውስ ምንድነው ? @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️#ዓይነ ጥላ በህፃናት ላይ ሲኖር የሚያሳየው ምልክት ወይም ተፅኖ፦ ♨️#አልቃሻ ተነጫናጭ መሆን ♨️#የምግብ ፍላጎት መቀነስ ♨️#የሰውነት መቀጨጭ ♨️#ሰውነት አለመደርጀት ♨️#የልሳን (የአፍ መያዝ ) ♨️#ተሎ አለመቆም ♨️#አይን አፋር (ፈሪ) መሆን ♨️#ከፍሲሉ ት/ቤት አልሄድም ማለት ♨️#ሌሊት መሽናት ♨️#ሌሊት ተኝቶ መቃዥት ♨️#ሌሊት ጥርስ ማንቀራጨጭ ♨️#ሌሊት በእንቅልፍ ልብ ተነስቶ መሄድ ሰው መጥራት ♨️#ፈዛዛ መሆን ♨️#ት/ቤት ቀለም አለመያዝ አለማጥናት ♨️#ት/ቤት አልሄድም ማለት ♨️#የት/ቤት መምህራንን መፍራት ♨️#ከፍ እያሉ ሲሄዱ ደግሞ አንዳንዶቹ እረባሽ አንዳንዶቹ ፈዛዛ መሆን ወዘተ ⭕️መፍትሔው ወረፋ ስላለው በቀጠሮ መታቹ መውሰድ ትችላላቹ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️⭕️ለግርማ ሞገስ⭕️ ‼️⭕️ለገበያ ወለመንድግ⭕️ ‼️ዛሬ ስለ መፍትሔ ሀብት እና ስለ ግርማ ሞገስ በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ♨️ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል። ‼️ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው? ♨️የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው። የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ በስራችን በሂወታችን ስኬታማ ካልሆንን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመለወጥ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው። ‼️ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን። ‼️ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል። ♨️ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል። ‼️መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል በሰው ዘንድ ተወዳጅ እና ተፈላጊ በስራችን ሁሉ ውጤታማ የጀመርነው ሁሉ የሚሳካልን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንድንለወጥ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል። ‼️ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው። ⭕️ወደ መፍትሔው ስንሄድ⭕️ ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ) ‼️‼️ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ። ♨️የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው። ♨️በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው። ♨️የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል። ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ! ‼️‼️ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን ነው ተጠቀሙበት በእውነቱ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ሰው ሁሉ እንዲወድክ‼️ ‼️ወንዱም ሴቱም ባንተ እንዲደነቅ እንዲገረም ቀኑን ሞሉ አንተን ሲያክ ከሰው ሁሉ ተወዳጅ እና ልዩ እድለኛ ሰው መሆን ከፈለክ እንሆ ይሄን ጥበብ ተጠቀም። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ፍቅረ ሰብእ አስማቲሁ ወአስማተ ኃይላቲሁ ለእግዚአብሔር ዓቢይ ሃሃሃኤል አድናኤል ኤላኤል ላላላኤል አምላኤል ምላኤል ሓሓሓኤል ሐራዋኤል ማማማኤል ማሚመ ኑደኤል ሣሣሣኤል ራራራኤል ራሙኤል ኅደታኤል ቃቃቃኤል ቅላኤኤል ቀፍኤል ቀእታምኤል ባባባኤል ባቱኤል ታታታኤል ቱታኤል ኃኃኃኤል ኄርናኤል ኅብቋኤል ናናናኤል ናርናኤል ናቱኤል ናሙኤል ኣኣኣኤል አኤል አክስብኤል ካካካኤል ካኤል ዋዋዋኤል ውናኤል ዘዘዘናፌል ያያያኤል ያሰራኤል ያናኤድ ደደደኤል ድማህል ጋጋጋኤል ጉጋኤል ጋቱኤል ጣጣኤል ጣኤል ጤንጓኤል ጳጳጳኤል አርጳኤል ጻጻጻኤል ጻቱኤል ፃፃፃኤል ፀበርትናኤል ፋፋፋኤል ፍትሥጋኤል ፈልፈላኤል ፍትሐናኤል ፓፓፓኤል ቈቍቍቋቋኤል ኰኵኵኳኳኤል ጐጕጕጓጕኤል ኈኍኍኋኋኤል ኋኋኋራቱኤል ካኤል አድናሌል በኃይለ እሉ ቃላት ኤድኤል ደሙራኤል ወበኃይለ እሉ አስማተ ኃይላት ክቡራት ተማኅፀንኩ ከመ ተሀበኒ ሞገሰ ወሥልጣነ ክብር ወገዕል ተፋቅሮተ ጸጋ ዘኢይማስን በኀበ ኵሉ በቅድሜከ እንዚኦ ወበቅድመ ኵሉ ሰብእ ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናየ በቅድመ ኵሉ ፍጥረት ወኢታስተኃፍረኒ እምዘይትቃረነኒ ወሠውረኒ እመልእልተ ርእስየ እምዓይነ ኵሎሙ ሰብእ ጸላእትየ እኩያን ሊተ ለገብርከ...... ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር አኽያ ሸራህያ በራኽያ ኤልሻዳይ ጸባኦት አዶናይ ዴንግአልፋ ወዖ አሌፍ ቤት ጋሜል ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር እእተ ዋተራ አክራ ማለዮ ፓራ ፓእት አርጋግ ዳሌጥ ሄ ዋው። ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር ማስያስ በትረያሬክ ዩድ ከፍ ላሜድ ፩ ስሙ ለእግዚአብሄር አስኪሊላ እስክ ጸላዝዮን ሰሎም ዔ ፌ ጻ ዴ ፩ ስሙ ለእግዚአብሔር ዐማኑኤል ዓሣ እእሶን ቃር ድአቡጣ ዓሣማኅሶን አፍርዮን ፍቅረ ጽዮን ታውለትቅረብ ሰዕለትየ ኅቤከ እግዚአ ኵናኤል ደናኤል አርጋኤክ ግሙናኤል ዮሴድ። ቃኤል በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቃልከ መለኮታዊ ወበመስቀልከ ሰላማዊ ተማኅፀንኩ ሀበኒ ሞገሰ ክብረ ወብዕለ ወጸጋ ዘኢይት ወሰን በኵሉ መዋዕለ ሕይወትየ በቅድመ ኵሉ ሳብአ ዓለም ወጸግወኒ ሀብተ ተፋቅሮ ሠናይ ወኢታስተሐፍረኒ እምተስፋየ አርትዕ ወክሥት ነገረ ሀብትየ ሊተ ለገብርከ.... ሎአደድ አሎደድ ኤልደደ ሜልዳድ ማር ወምድር ማር ማአብር አንተ፤ አንተ ውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ኃያል ዘአስተፋቀርኮሙ ለሰማያት ወምድር ዮምኒ ከማሁ አስተፋቅረኒ ምስለ ንንት ወፈድፋደሰ ምስለ እገሌ አስተፋቅረኒ ሊተ ለገብርከ.... ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ‼️ገቢሩ ‼️; ፍየለ ፈጅ :ሎሚ :ምስርች: የዋርካ:የ ክትክታ:የእንቧጮ :የበለስ :የጅብ ምርኩዝ :የዋንዛ :የቀጋ ተቀጽላቸውን ፯ ጊዜ ደግመህ ያዝ። ዓዲ; በምራቅ 49 ጊዜ ድገም ቅባዕ ገጸከ እግዚኦ እግዚእነን ስምዐኒ አምላኪየ ስእለትየን ደምር። ዓዲ; ፩ ፩ ጊዜ በ፬ ጊዜያት በነግህ በሠርክ በንዋም በመንፈቀ ሌሊት ከአዲስ ሸህላ አፍ በጥርስህ እየሸረፍህ ፍቅር ወሰላም ሊተ ለገብርከ እገሌ እያልህ ድገም። በቀይ ቀለም ጽፈህ ያዝ። ♨️ሳትጠራጠር ሞክረው ትለወጥበታለክ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️መፍትሔ ሀብት እና ስለ ግርማ ሞገስ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 #ግርማሞገስ ምንድነው  ? ‼️ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) ♨️እንዲከበር  ♨️እንዲፈራ ♨️ሲያዩት እንዲያስደነግጥ ♨️ተቀባይነት እንዲኖረው ♨️ተሰሚነት እንዲኖረው ♨️ተወዳጅነት እንዲኖረው ♨️ስኬት እንዲኖረው ♨️ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ግርማ ሞገስ ይባላል ። ⭕️#አንዳንድ ሰዎች ከሰው የበለጠ መልክ ቁመና ሳይኖራቸው ወንዱ ሴቱ ጉንብስ ቀናብሎ ሲወዳቸው ሲሰግድላቸው በፍቅራቸው እንኩት ድቅቅ ሲልላቸው  ሁሉ ሲፈልጋቸውና ከአላቅማቸው ከሰው የበለጠ ትዳር ይዘው ይስተዋላል ። ⭕️እንዲሁም በየሄዱቀት ስኬት ሲገጥማቸው እቅዳቸው ሲሳካ ይስተዋላል ⭕️እንዲሁም ከመሬት ተነስተው በአንዴ ሲከብሩና ሲቀየሩም ይስተዋላል። ታድያ ይህ ሚስጥር ግርማሞገስ እና መፍትሔ ሀብትነው እየተባለሚሰራው ጥበብነው ዋና ሚስጥሩ። ⭕️#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ  መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ⭕️ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በሳንቲሞች #በክታቦች #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና በሰውዘንድ ተወዳጅ ፣ሀብታም ፣ተፈቃሪ አይነገብ፣ አይሰልቸ ፣ተፈላጊ ፣ስመገናና መሆን እንችላለን ። #ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። #ያለስልበት የሰው ሀብት ሳንሰልብም በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን ይቻላል። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

@debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ‼️በእንተ ዓይነ ጥላ፣ለሽንት፣ለዛር፣ለዕድሜ ፣ልዩ መፍትሔ# በስመአብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ ፡ቅዱስ፡ ፩ዱ ፡አምላክ :ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነት፡ ወገርግር፡ በስመ፡ ሥላሴ፡ ሥሉስ ፡ቅዱስ፡ ወበስመ፡ እግዚአብሔር፡ ሕያው፡ ወማኅየዊ፡ ጸሎተ ፡ድንጋፄ፡ ዘያበሐርር፡ ፡በሌሊት፡ በግዜ፡ ንዋም፡ ወመስጥመ፡ አጋንንት፡ ርኩሳን፡ ወማእሠረ፡ ሰብእ፡ መሠርያን፡ ክርስቶስ፡ ባርከኒ፡ ክርስቶስ፡ ዕቀበኒ፡ ክርስቶስ፡ አድኅነኒ፡ እም፡ ኩሉ፡ እኩይ፡ ዘበምድር፡ በስምከ፡ ቅዱስ፡ ፍቅልልናኤል፡ (ፍቅናኤል)፡ ድማሄል፡ ዮሳምር፡ (ግብቶምር)፡ ግድምያስ፡ ፌድማወስ፡  አኽያ፡ ማሐፌልልምያኖስ፡(ሞሐፌልልምያኖስ) ፡ሸርሸሪኖስ፡ (አውሴፍያን)፡ ኤል ዳን፡(ያሙሲጥያን) ፡ያሙስጥያን፡ እክትያን፡ አውሴርያን፡ ያውህያል፡ (ያውህል) ፡ተአጋስያል፡ ሮሐጅ፡ ፎሐጅ፡ ቆሐጅ፡ ሩሐም፡ ፉሐም፡ ቁልሐም፡ ቶራካኤል፡ ብርስባሔል፡ ክስብኤል፡ የውጣ፡ ቤጣ፡ አልፋ፡ ወዖ ፡ሳዶር፡ አላዶር፡ ዳናት፡ አዴራ፡ ሮዳስ፡ በእሉ፡ ኅቡዓት፡ አስማቲከ፡ ወበእማንቱ፡ ፭ቱ፡ ቅንዋተ፡ መስቀሉ፡ አርኅቅ፡ እግዚኦ፡ ሰይጣነ፡ ወሰራዊተ፡ እለ፡ ያበሐርሩ፡ ወያደነግፁ፡ እምላዕለ፡ ገብርከ:እከሌ (ስም) ዘየኀድር፡ በረድኤተ፡ ልዑል፡ አገርርናኤል፡ ወይነብር፡ ውስተ፡ ጽላሎቱ፡ ለአምላከ፡ ሰማይ ፡ሸሻንሹናኤል፡ (ሸላንሸናኤል)፡ ይብሎ፡ ለእግዚአብሔር፡ ምስካይየ፡ ወጸወንየ፡ አንተ፡ ቋቁናኤል፡(ቋቋናኤል)፡ አምላኪየ፡ ወረዳእየ ፡ወእትዌከል፡ ቦቱ ፡ቸቻንቹይኤል፡(ቸቻንችፋኤል)፡ እስመ ፡ውእቱ፡ ይባልሐኒ፡ እመሥገርት፡ ነዓዊት፡ ጨፍጫጩናኤል፡(ጨፍጨጩኤል)፡ ወእምነገር፡ መደንግፅ፡ መሙናኤል፡(ማሙናኤል)፡ ይጼልለከ፡ በገበዋቲሁ፡ ክምዳኤል፡ (ቀምዳኤል)፡ ወትትዌከል፡ በታሕተ፡ ክነፊሁ ፡ወአኮ፡ (ክምንዳኤል)፡ ጽድቅ፡ በወልታ ፡የዐውደከ፡ ኪማሁናኤል፡(ኪማኑኤል)፡ ወኢትፈርህ ፡እም ፡ግርማ ፡ ሌሊት፡ በደቅናኤል፡(ብርዳቅናኤል)፡ እምሐጽ፡ ዘይሰርር ፡በመዓልት፡ ድቃኤል፡(ደቃኤል)፡ እምግብር ፡ዘየሐውር ፡ በጽልመት፡ ብርሃናኤል፡ እምድድቅ፡ ወእምጋኔነ ፡ቀትር ፡አሳኤል፡ ይወድቁ ፡በገቦከ ፡ዐሠርቱ፡ ምእት፡ እክዋንኤል፡(አክዋንኤል)፡ አእላፍ፡ በየማንከ፡ ወበኀቤከሰ፡ ኢይቅረቡ፡ ግርማድኤል፡(ግርድኤል) ፡ወባሕቱ፡  ትሬኢ፡ በአዕይንቲከ፡  ድማሄል፡ ወትሬኢ፡ ፍዳሆሙ፡ ለኃጥአን፡ አቅማሔል፡ እስመ፡ አንተ፡ እግዚኦ፡ ተስፋየ፡ ብርስባሔል፡ ልዑለ፡ ረሰይከ፡ ጸወነከ፡ ጣርማኑኤል፡ ኢይቀርብ፡ እኩይ፡ ኀቤከ፡ ጥንጌኤል፡(ጤንጓኤል)፡ ወኢይበውእ፡ መቅሠፍት ፡ቤተከ፡ ኤልማሁናኤ፡ እስመ፡ ለመለእክቲሁ፡ ይኤዝዞሙ፡ በእንቲአከ፡ አልሄል፡ ከመ፡ ይዕቀቡከ፡ በኩሉ፡ ፍናዌከ፡ ጋዴን፡ ወበእደዊሆሙ፡ ያነሥኡከ፡ አዊን፡ ከመ፡ ኢትትዐቀፍ፡ በእብን ፡እግርከ፡ ግርማንኤል፡ ላዕለ ፡ተኩላ፡ ወከይሲ፡ ትጼዐን፡ ህምዳኤል:(ሕድምናኤል) ፡ወትከይድ፡ አንበሳ ፡ወከይሴ፡ ዝምራዳኤል፡ እስመ፡ ብየ፡ ተወከለ፡ አድኀኖ፡ ፀሮፍልዋኤል፡(ጸሮፍልዋኤል)፡ ወእከድኖ፡ እስመ፡ አእመረ፡ ስምየ፡ ጫምራኩናኤል፡(ጨምራኩናኤል)፡ ይጼውዐኒ፡ ወእሰጠዎ፡ ግልሄል፡(በልኤል) ፡ሀሎኩ፡ ምስሌሁ፡ አመ፡ምንዳቤሁ፡ አድምናኤል፡ አድኀኖ፡ ወእሴብሖ፡ ባጥራኤል፡(ብራኤል)፡ ለነዋኅ፡ መዋዕል፡ አጸግቦ፡ ዮድናኤል፡ ወአርእዮ፡ አድኀኖትየ፡ አማኑኤል፡ አንሣእኩ፡ አዕይንትየ፡ መንገለ፡ አድባር፡ ሱርትዮን፡ እምአይቴ፡ ይምጻእ ፡ረድኤትየ፡ አግርማ፡(ግርማጦን)፡ ረድኤትየሰ ፡እምኀበ፡ እግዚአብሔር፡ ዘገብረ ፡ሰማየ፡ ወምድረ፡ መሊጦን፡ ወኢይሁቦን፡ ሁከተ፡ ለእገሪከ፡ ምርምራ፡(ሞርምራ)፡ ወኢይዴቅስ፡ዘየዐቅበከ፡ናሁ፡ ኢይዴቅስ ወኢይነውም፡ ዘየዐቅቦ፡ ለእስራኤል፡ አልፋ፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ ወእግዚአብሔር፡ ይክድንከ፡ በየማነ፡ እዴሁ ፡ቤጣ፡ ማዓልተ፡ ፀሐይ፡ ኢያውዒከ፡ የውጣ፡ ወኢወርኅ፡ በሌሊት፡ ቴልባሩጅ፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ እምኩሉ ፡እኩይ፡ አኮጅ፡ ወይትመሐፀና፡ ለነፍስከ፡ እግዚአብሔር፡ ሮምያጅ፡(ሮምይጅ)፡ እግዚአብሔር፡ ይዕቀብከ፡ በንግደትከ፡ ወበእትወትከ፡ እምይእዜ፡ ወእስከ፡ ለዓለም፡ ሮቴምና፡ መብርሄል፡ ፍልምናሴር፡ ስብሐት፡ ለአብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስቅዱስ፡ መብርሄል፡ ለዓለመ፡ ዓለም ፡ፍልምንያሴር፡ አምላከ፡ ዳዊት፡ አዶናይ፡ አብ፡ እሳት፡ አብያቴር፡ ውእቱ፡ እስመ፡ እግዚአብሔር፡ ኃያል ፡ሰዳዲሆሙ፡ ለአጋንንት ፡ሰድዶሙ፡ ወአርህቆሙ፡ ወዝርዎሙ፡ ከመጢስ፡ ወከመ፡ሐመድ፡ ለጸርየ፡ ወለፀላዕትየ፡ ሰይጣናት፡ እኩያን፡ ከመኢይቅረቡኒ፡ ወኢይርአዩኒ፡ በዓይነ፡ መዓት፡ መሪር፡ ለገብርከ፡ እገሌ፡ የዓለም ወይም የክርስትና ስም ይግባ! ‼️ገቢሩ ⭕️1ኛ,የዓይነ ጥላ፦ለፍርሃት፡በሌሊት አልጋ ላይ ለሚሸና፣ለፍርሃት፣መኪና ውስጥ ለሚያስታውክ፣ 👉የቀጠጥና (የአህያ ጀሮ)ዕጸ ደብተራ በጧት ተነስተው ይህ ጸሎት በዕጿ ላይ 7 (፯)ጊዜ ጸልየው ጠላቶቼን፣ዓይነ ጥላየን፣ገርጋርየን፣የልቤን ኃዘን፣እንደዚህ ይቆረጥልኝ ብለው፣በወይራ አንካሴ ተቆፍሮ በቀንድ ካራ ቆርጠው ቅጠሉን እና ሥሩን አድርቀው በሩብ ኪሎ ማር ሁለት የሾርባ ማንኪያ የደረቀው ዕጽ ጨምረው በንፁህ ብርጭቆ አድርገው ለሰባት ቀን ይህ ጸሎት ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ ሰንብተው በሰባተኛው ቀን አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ጧት ጧት ለሰባት ቀን ይቅመሱ። የቆየ ዓይነ ጥላ እና የቆየ የሽንት ይፈታል። ⭕️2ኛ,ለሽንት፣ለገርግር፣ 👉ጤና አዳም፡ነጭ ሽንኩርት፡ፌጦ፡ህቡዕ ስሙን በነጭ ልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ክብ ጽፈው ከቅመሞቹ ጋር በአንድነት ከትበህ ያዝ። ⭕️3ኛ,ለጠላት፡መከላከያ፣፦ 👉ጧት ጧት። ሰባት ሰባት እየጸለይክ ውጣ ኢይለክፈከ መኑመ! ኤኮሳትን ጨምር የድርሳነ ሚካኤል ህቡዕ ስሞች ማለት ነው። ⭕️4ኛ,ለቁራኛ፣ለዛር፣ለዕድሜ፦ 👉በከርቤ ዕጣን እና በቀጠጥና ሥር ቀላቅለው ማታ ማታ 3 (፫)ጊዜ በመጸለይ ለሰባት ቀን በየቀኑ በእሳት አድርገው ተሸፋፍነው ይታጠኑ። ይህ ጸሎት እጅግ ድንቅ እጅግ ፍቱን መፍትሔ በህትመት ያልወጣ ከዳዊት እና ከ ፈጣሪ ልዩ ህቡዕ ስሞች የተቀናጀ ክፉ አጋንንት ማባረርያ ከጠላትም መጠበቅያ ጸሎት ነው። 🌿የቀጠጥና ምስል ከስር ተቀምጧል በክብር በንጽህና ተጠቀሙበት። ስለ ፈጣሪ ጥበብ ግንዛቤ የሌላቸው ሰዎች የእናንተ መዳን አይተው ከክፉ አጋንንት ይላቀቁ ዘንድ! ‼️በተለይ በውጭ ሃገራት ያላችሁ በሞላ በጭንቅ ሰዓት ይህንኑ ይጸልዩ።ከፈተና፡ስኬት ከማጣት፣ከጭንቅ፣ይሰውራልና 👉ይህ መረጃ በዚህ ችግር ለተጠቃ ሰው ይዳረስ ዘንድ ሼር ማድረግን አይርሱ። @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️‼️ለጥንቅቄ‼️‼️ ‼️አፍዝ አደንግዝ‼️ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ♨️ዛሬ አፍዝ አደንግዝ በዘመናዊ ስሙ (መንጩ) ስለሚባለው የተወሰነ ልንገራቹ። ♨️አፍዝ አደንግዝ በጣም በብዙ አይነት መንገድ ይሰራል። ለምሳሌ በዕፅዋት ብቻ ፣ ዕፅዋት እና አስማትን አንድላይ በማድረግ ፣ በአስማት ብቻ ይሰራል። ‼️አብዛኛውን ጊዜ አዙሪት በምትባለው ዕፅ ይሰራል። አሁን ከተማውስጥ የሚያፈዙበት ማለት ነው።‼️ በአልኮል ወይም ሳኒታይዘር ለ 3 ወይም ለ 7 ቀን ይዘፈዘፋል በውሀም ይሰራል። ከዛ በእጃቸው ሳይነኩ አጥልለው በመርጫ እቃ ውስጥ አርገው ይረጫሉ እኛን ሰውነታችንን ሲነካን እንፈዝና በነሱ ቁጥጥር ውስጥ እንወድቃለን። ♨️ለዚህ መፍትሔው እና ማንቂያው ሽንብራ በተልባ ተደርጎ ተቀቅሎ በኪስ መያዝ ከተቻለም ሊያስነኩን ይችላሉ ብለን ስናስብ ትንሽ እየቆረጠምን መሄድ ነው። ♨️ሁለተኛው ደግሞ በአስማት እና በዕፅ የሚሰራ ነው። ይሄ በአቅራቢያችን ስለሚገኝ ስሙን አልነግራችሁም። እላዩ ላይ ተደግሞ መፋቅያ አርገው እየፋቁ ሲያናግሩን እንፈዛለን ስንነቃ ከ5 ሰአት በውሀላ እንነቃለን። የዚህ መከላከያ ሰላምለኪን ጠዋት 3 ሱባኤ (21) ጊዜ መድገም ነው። ♨️በለውዝም ይሰራል አስማት ተደግሞበት ከዛም ሰው ላይ መትፋት ነው። ሰውየውን ምንም ብታዙት ይታዘዛል ግን አይታወቀውም። ‼️እራሳችሁን ከአደጋ ጠብቁ። የጥበብ መጀመርያው ግን እግዚአብሔርን መፍራት ነው።‼️ ♨️ቀጣዩ ደግሞ በሙዝ ልጣጭ የሚሰራ ነው። ልጣጩላይ ተደግሞ መሬት ላይ አስቀምጠው ራቅ ብለው ይቀመጣሉ ወይም ይቆማሉ እናንተ ሳታስተውሉ ስትረግጡት መሬቱ ረግረግ ይሆንባቹሀል መስመጥ ትጀምራላቹ። ስትወራጩ እነሱ እንደሚረዳ ሰው ቀርበው ኪሳችሁን ባዶ ያረጉታል። በአውላላ መንገድ ላይ የምትሰምጡ ይመስላችኋል። ግን ቆሞ ለሚያያቹ ወገቡን የታመመ መሄድ ያቃተው ሰው ነው ምትመስሉት። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ያገኝንው ሁሉ እንዲበዛልን እና እንዲበረክትልን የሚያደርግ ‼️#እክለ በረከት ምንድነው ? @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 # እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ ጥበብ ነው #ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው ‼️# መፍትሔ ፩ ,የአበዛንጣ ስሩን ፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን #አዘገጃጀት# የሁለቱንም ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ አድርቆ እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ ቋጥሮ ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል ። ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለሌባ ዛሬ ሌባ ገትር ወይም የሌባ መመለሻ ጥበብ እናያለን https://t.me/debtra1 @debtra 🇪🇹 ሌባ ወይም ወንበዴ ሽፍታ የለፋንበትን የደከምንበትን ሀብትና ንብረታችን ( ገንዘባችን ) ሳይደክም ሳይለፋ ብርሃንንና ጨለማን ተገን በማድረግ እየዘረፈንና እየሰረቀን ይኖራል ከዚያም ሲያልፍ በህይወታች ላይ አዳጋን ሲፈጥር ይኖራል። ታዲያ ይህን ዘራፊ ሌባ ለማገድ ቀደምት አባቶቻችን የተለያዩ ሚስጥሮችን በመጠቀም ሊሰርቅ የመጣው ሌባ ከግቢ ውጭ ሲዞር ሲንከራተት አድሮ እንዲመለስና አጥር ዘሎ ከገባም አንድም ንብረት ሳያነሳ ቁሞ ወይም ተገትሮ እንዲገኝ ያደርጉታል ። ታዲያ ይህን ሚስጥር ስንቶቻችን እንሆን የምናውቀው ? የችግሩ ሰለባ የሆናችህና መስራት የቻላችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንሆ ጥበቡን አቀረብኩላችሁ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ሌባ ማሽን ወቤት ተኳሽ በስመ አብ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ ወልድ ግዝዎን ፫ ጊዜ በስመ መንፈስ ቅዱስ ግዝዎን ፫ ራፎን ፫ ራኮን ፫ ጋዴዎን ፫ ሂሰዎቴን ፫ ኤሮን ፫ ፍሎን ፫ ብርስባሕልዮን ፫ ባንድ ክንድ ተስንዝር ፫ ያምን ሐሐይን ፫ ሐይን ፫ መድፍን ድፍን ፫ ልቦሙ በኃይለ እሉ አስማቲከ ሕትም አፉሆሙ ወእፁ ጉርዔሆሙ ወአጽልም አዕይንቲሆሙ ወእሥር እደዊሆሙ ወእገሪሆሙ ለሌባ ወለቤት ተኳሽ ከመ ኢይስርቁ ንዋይየ ወኩሎሙ ዘሃሎ ውስተ ቤትየ ወኢይባዕ ውስተ ቤትየ ወቅጽርየ ሀበ ሃሎኩ አነ ገብርከ እገሌ ገቢር ( አሰራር ) ‼️በስሚዛ ( ሰለሰላ ) እንጨት እንደ ብዕር መፃፊያ ቀርፆ ሰባቱ ቀለማት በጥብጦ አሣ በላሰው ድንጋይ ( አሳ ያለበት ባህር ውስጥ ባለ ድንጋይ )ላይ ጽፎ የተፃፈውን ድንጋይ ቤቱን ወደግራ ፫ ግዜ አዙሮ በመግቢያው በር መቅበር ነው። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለሚረሳ ሰው፡፡ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ በድምድማኤል ስምከ ዘታፈልሆ ለማይ በድምድማኤል ስምከ ዘታቀልጦ ሰማይ በድምድማኤል ስምከ ዘታረውዖ ለፀሐይ ከማሁ ይፍላህ ወይምላዕ ልቡ ለገብርክ እገሌ ውስተ ልቡ ለእዝራ አመ ትወርድ እመንበረ ኤሮምና ዘእርኮ ለእስጢፋኖስ ፯ቱ ሰማያት አርዒወከ ከማሁ አርኁ ልብየ ለገብርክ እገሌ ፧ በውሀ ፳፩ጊዜ ደግመህ አጠጣው፡፡ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለመፍዘዝ @debtra 🇪🇹 @debtra 🇪🇹 #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቅው ? ♨️ቀጠጥና ♨️እፀ ንጉሥ ♨️እፀ ደብተራ ♨️እፀ እስራኤል ♨️እፀ ዳባ ይባላል ‼️#ለመፍዝዝ፦ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ ብሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ። ♨️ ተጠቅመው እስኪጨርሱ #አልኮል #ተልባ #ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

         ‼️ የሾተላይ መፍትሔ ‼️በእርግዝና ወቅት ልጅ በተደጋጋሚ ለሚወርዱባቸው ይሁን! @debtra 🇪🇹 ♨️የዕፀ ሳቤቅ ሥር ♨️የፍየለፈጅ ሥር ♨️የዕሬት ሥር ✔️እንህን ሥራቸው ከ ፫ ከ ፫ ቦታ ለየብቻ ነቅለህ አንድ ላይ ቀላቅለህ ከ ፫ ቦታ ከፍለህ ከ ፫ ዘንዳ ሰፍተህ አንዱን ለእናቲቱ አስይዝ እስክትወልድ ድረስ:: አንዱን ከወለደች በኃላ ለልጁ አስይዝ።አንዱን ከእንግዴ ልጇ ጋር በማንኛውም ቦታ መቅበር። ‼️ፍቱን ነው። ይህ እውቀት ሊቃውንት ሐኪሞች ወዳጆቼ ትጠቀሙበት ዘንድ ምኞቴ ነው። የማይስት ገቢር ነውና። ♨️ልጅ ማስወረድ ♨️የሾተላይ መንፈስ ♨️ውርጃ ♨️እርግዝና ዓጥንት መሆን ♨️ከማህጸን ውጭ እርግዝና እሊህ እና የመሳሰሉት ተጓዳኝ ችግሮች የሚከሰቱት  በሊቃውንት አንደበት የዛር ውላጅ እና የዛር መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር ነው። ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው። ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

💰💰‼️ብር ማውረጃ‼️‼️ @debtra https://t.me/debtra1 ሉባን ዘከር እጣነ ዘካርያስ ይህ እጣን በጣም እጅግ ብዙ ጥቅሞች ሲኖሩት ከጥቅሞቹ ውስጥ በጥቂቱ አስማተ ሠለሞንን ለመዋረስ ሙራድ ገንዘብ ለማውረድ ለመሠውር ሌሎችም ጥቅሞች አሉት ገንዘብ ያስወረዱ ትልልቅ ባለሀብቶች አሉ በጣም ረቂቅ ሚስጥሮች አሉት ዋነኛ ጥቅሙ ብር ለማውረድ ነው ። አስማቱ ሲሰራ በ40 ደቂቃ ውስጥ ነው መጠን መጠን አለው ለማውረድ በጣም ብዙ ሚሊዮን ብር የማውረድ አቅም አለው በጥቂቱ ይህን ካልን ይበቃል። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

🌿በትረ ሙሴ‼️ @debtra https://t.me/debtra1 በትረ ሙሴ ከአራት እስከ ሰባት ሜትር የሚያደርግ ዕጽ ሲሆን! ፍሬው ከአተር ፍሬ ከፍ ያለ ቅጠሉ ከፊቱ አረንጓዴ ከጀርባው አመድማ መልክ
🌿በትረ ሙሴ‼️ @debtra https://t.me/debtra1 በትረ ሙሴ ከአራት እስከ ሰባት ሜትር የሚያደርግ ዕጽ ሲሆን! ፍሬው ከአተር ፍሬ ከፍ ያለ ቅጠሉ ከፊቱ አረንጓዴ ከጀርባው አመድማ መልክ ያለው ነው። ቅርንጫፉ ከግንዱ መለሎ የሆነ ሲሆን እርሱንም ለዘንግና ለበትር ይጠቀሙበታል። ፍሬው ለእከክ/ለስኳር/ለነቅርሳ/ለዓቃቤ ርእስ/ ይሆናል። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️አቃቤ ርዕስ‼️ የእራስ መጠበቂያ መከላከያ ወይም አቃቤ ርእስ በእፀዋት ብቻ @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ♨️በፀሎት ብቻ የሚደረገውን ደግሞ በሚቀጥለው ፅፌ እለቃለሁ ፡፡ የዛሬው በዕፀዋት ብቻ የሚሆነው ፡፡ 1ኛ አሞጭ ስር ፡፡ 2ኛ የጠንበለል ተቀጽላ ወይም ስር፡፡ 3ኛየዕፀ ኢየሱስ ስር ፡፡ 4ኛ የወንዴው ጠሌንዥ ሥር ፡፡ 5ኛ 40 ቀን ያልሞላው የመቃብር አፈር ከተገኘ አፅመ ሰብዕ ወይም አፈር በትንሹ አድርገሕ አዋሕደሕ በኮፍያ ወይም ከሸሚዝ ጫፍ ወይም በግራ ኪስ መያዝ ነው ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️*ጥቁር አውጥ*እያለልዎት ለጨጓራ በሽታ ለምን ይከፍላሉ? ‼️የጨጓራ አሲድ ‼️ @debtra 🇪🇹 #ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡ #ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡ #የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች ምግብ ከተመገቡ በኃላ ሆድ አካባቢ የህመም ስሜት #ማቃጠል #በተደጋጋሚ የረሀብ ስሜት መኖር #የምግብ ፍላጎት መቀነስ #ቃር #ምላስ መጎምዘዝ #ሳል እና ማስመለስ አብዛኛውን ግዜ የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው፡፡ #የሆድ መነፋት #የአሲድ ወደ ላይ መመለስ #ማቅለሽለሽ ናቸው:: ‼️አውጥን ለጨጓራ በሽታ መጠቀም ብንፈልግ! አውጥ ማለት! ሶስት ዓይነት ዝርያ ያለው ሲሆን ጥቁር ፍሬ የሚያፈራ ፣ቀይ ፍሬ የሚያፈራ፣ወርቃማ ቀለም ያለው ፍሬ ያፈራሉ። ✔️ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን ቀይ ፍሬ የሚያፈራው በብዛት ቆላማ አከባቢ ይገኛል:: ✔️ሁሉንም ለምግብነትም ጭምር የሚያገለሉ ሲሆኑ ጣፋጭ ፍሬ ያላቸው ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ናቸው። ♨️ለጨጓራ በሽታ ማዳኛ የምንጠቀምበት ግን ጥቁር ፍሬ ያለው ነው። #የጥቁር አውጥ ፍሬ እና ቅጠል በንፅህና ይሰበስቡ እና! ♨️በንፅህና አድርቀው በደንብ አድርገው በወንፊት በመንፋት ሩብ ኪሎ የተነፋ ዱቄት ከ አንድ ኪሎ ንፁህ ቀይ ማር ጋር በመቀላቀል ከ ሁሉት እስከ ሶስት ወር ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መብላት ፍቱን እና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

🌿የፈረስ ዘንግ ቅጠል ለከባድ የሆድ እና ለልብ ቁርጠት ልዩ መፍትሔ ይሰጣል። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ሶስት ዘለላ ቅጠል አንድ ላይ በማኘክ ውኃውን መዋጥ የፈረስ ዘንግ
🌿የፈረስ ዘንግ ቅጠል ለከባድ የሆድ እና ለልብ ቁርጠት ልዩ መፍትሔ ይሰጣል። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ሶስት ዘለላ ቅጠል አንድ ላይ በማኘክ ውኃውን መዋጥ የፈረስ ዘንግ በምስሉ የምታዩት ዕጽ ሲሆን ከሆድ ቁርጠት በተጨማሪ ለነስር፣ለሾተላይ፣የወር አበባ መፍሰስ ለማያቋርጥባቸው ሴቶች ፍቱን መፍትሔ ይሰጥበታል በዚህ እመም ለሚሰቃይ ሼር ያድርጉ @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️ለገበያ‼️ ‼️ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ♨️ሆቴል ♨️ግሮሰሪ ♨️ሱቅ ♨️ጉልት ♨️ቡቲክ ♨️መጋዘን ♨️ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# 🌿ይህ ታላቅ እፅዋት 🌿አበዛንጣ 🌿ያሽኮኮ ጎመን 🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ‼️ ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ። ⭕️ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። ♨️አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ። ♨️ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ ♨️የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት ነው። ‼️ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር። ሙሉ ገቢሩ በቅርብ ..... @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹

‼️የሴት ቀስት ‼️/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/ በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/ እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ። @debtra 🇪🇹 https://t.me/debtra1 #የሴት ቀስት ♨️የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት። ♨️ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦ #የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ) ♨️ለድክመተ ወሲብ፦ #የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ ከተማእንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል። ♨️ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦ #የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ! ♨️ለማይድን ቁስል፦ #የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል። ♨️ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል። #የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው። ♨️ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል። ♨️ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦ #የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል። ♨️ለቋቁቻ/ለባርሌ/ #የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን። ♨️ለሽንት ማጥ፦ #የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን ♨️ለሪህ በሽታ፦ #የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል። ማሳሰብያ፦ #ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ። @ayne_kulu 🇪🇹 @ayne_kulu 🇪🇹