Real Estate Consultant
Open in Telegram
Ovid Real Estate 4 ኪሎ እና ቦሌ ቡልቡላ ከእስቲድዮ ከ1.7 ሚሊዮን ብር ጀምር እስከ ባለ 4ምኝታ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ እነሆ ለእናንተ ይላል! ለበለጠ መረጃ 0912756069 ይደዉሉ!
Show more1 639
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-3430 days
Posts Archive
45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት
Webs
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/
#NationalExam
የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።
ተቋማቱ አጠቃላይ ያሉበትን ደረጃ እየገመገሙ ናቸው።
ፈተናው የተሳለጠ እንዲሆን ተቋማት በዚህ ሳምንት ተመራቂ ተማሪዎቻቸውን በማስመረቅ በቶሎ ይሸኟቸዋል።
ከሐምሌ 16 ጀምሮ ተቋማት ለ12ኛ ክፍል ፈተና #ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማሳሰቡ አይዘነጋም።
ከትምህርት ምዘናና ፋተናዎች አገልግሎት ባገኘነው መረጃ መሰረት ፤ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 16 -17 / 2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ፤ ሐምሌ 18 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣቸዋል፤ ከሐምሌ ከ19 - 21/2015 ፈተናው ለ 3ት ቀናት ይሰጣቸዋል ፤ ሐምሌ 22-23/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ።
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ሐምሌ 22 -23/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ፤ ሐምሌ 24/2015 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል ፤ ከሐምሌ 25 -28/2015 ፈተናው ለአራት ቀናት ይወስዳሉ ሐምሌ 29-30/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
የ2015 ዓ.ም የተከለሰ የማጠቃለያ ትምህርት ፈተና መርሃ-ግብር
1.ከሰኔ 7-9/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡
2.ከሰኔ 7-8/2015 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡
3.ከሰኔ 12-16/2015 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፡፡
4.ከሰኔ 19-20/2015 ዓ.ም ለተማሪዎች የመልስ ወረቀት የሚመለስበት ጊዜ ይሆናል፡፡
5.ከሰኔ 20-25/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ማጠናቀቂያና ርክክብ የሚደረግበት ይሆናል፡፡
6.ከሰኔ 26-27/2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል፡፡
7.ከሰኔ 28-30/2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል(በ30/10/2015 ዓ.ም ጠዋት ለአፋን ኦሮሞ የገዳ ት/ት ፈተና ብቻ የሚሰጥ ይሆናል)፡፡
8.ከሐምሌ 1-2/2015 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) የተማሪ ውጤት ለወላጅ የሚሰጥበት ይሆናል፡፡
9.ከሐምሌ 3-5/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ገቢ ይደረጋል፡፡
10.ከሐምሌ 8-12/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለትምህርት ቢሮ ገቢ ይደረጋል፡፡
11.ከሐምሌ 19-30/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡
ከአራዳ ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ሱፐርቪዥን አስተባባሪ(ዳንኤል)
የመረጃ ምንጭ ትምህርት ቢሮ
Grade 12 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App
1. Mathematics 2. Physics
3. Chemistry 4. Biology
5. TD 6. Civic
7. Geography 8. Amharic
10. English
Grade 11 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App
1. Mathematics 2. Physics
3. Chemistry 4. Biology
5. TD 6. Civic
7. Geography 8. Amharic
9. English 10.Economics
Grade 10 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App
1. Mathematics 2. Physics
3. Chemistry 4. Biology
5. Geography 6. Civics
7. ICT 8. English
9. Amharic 10. Somali
11.Afan-Oromo
Grade 9 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App
1. Mathematics 2. Physics
3. Chemistry 4. Biology
5. Geography 6. Civics
7. ICT 8. English
9. Amharic 10. Somali
11.Afan-Oromo
አዲስ አበባ ለምትኖሩ የሳፋሪኮም(safaricom) ሲም ካርድ ፈላጊዎች ምንም ሳይንገላቱ ካሉበት ድረስ እኛ በመምጣት ለስራ ወይም ለቢዝነስ የሚሆን ተመሳሳይ የሲም ካርድ ቁጥር በማውጣት ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
700 MB+70 minutes+70SMS+1Gb free for whatsup
0943512885 ይደውሉ!!!
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
****
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።
በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም በቴሌግራም https://t.me/eaesbotማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።
