fa
Feedback
Real Estate Consultant

Real Estate Consultant

رفتن به کانال در Telegram

Ovid Real Estate 4 ኪሎ እና ቦሌ ቡልቡላ ከእስቲድዮ ከ1.7 ሚሊዮን ብር ጀምር እስከ ባለ 4ምኝታ ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ እነሆ ለእናንተ ይላል! ለበለጠ መረጃ 0912756069 ይደዉሉ!

نمایش بیشتر
1 639
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3430 روز
آرشیو پست ها
45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት Webs 1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY http://www.aastu.edu.et/ 2 Adama science & technology University http://www.astu.edu.et/ 3 Addis Ababa University http://www.aau.edu.et/ 4 Adigrat University http://www.adu.edu.et/ 5 Ambo University http://www.ambou.academia.edu/ 6 Arba Minch University http://www.amu.edu.et/ 7Arsi University https://www.arsiun.edu.et/ 8 ASOSSA UNIVERSITY http://www.asu.edu.et/ 9 Axum University http://www.aku.edu.et/ 10 Bahir Dar University http://www.bdu.edu.et/ 11 BONGA UNIVERSITY http://www.bongau.edu.et/ 12 BULE HORRA UNIVERSITY http://www.bhu.edu.et/ 13 DEBARK UNIVERSITY http://www.dku.edu.et 14 Debrebirhan University http://www.dbu.edu.et/ 15 Debremarkos University http://www.dmu.edu.et/ 16 DEBRETABOR UNIVERSITY http://www.dtu.edu.et/ 17 DEMBI DOLO UNIVERSITY http://www.dedu.edu.et 18 Dilla University http://www.du.edu.et/ 19 Dire Dawa University http://www.ddu.edu.et/ 20 Gambella University http://www.gmu.edu.et 21 Gondar University http://www.uog.edu.et/en/ 22 Haramaya University http://www.haramaya.edu.et/ 23 Hawassa University http://www.hu.edu.et/hu/ 24 INJIBARA UNIVERSITY http://www.inu.edu.et/ 25 Jigjiga University https://www.jju.edu.et/ 26 Jimma University https://www.ju.edu.et/ 27 JINKA UNIVERSITY http://www.jnu.et/ 28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY http://www.kdu.edu.et/ 29 Kotebe Metropolitan University http://www.kmu.edu.et/ 30 Meda Welabu University http://www.mwu.edu.et/ 31 Mekelle University http://www.mu.edu.et/ 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY http://www.mau.education/ 33 METU UNIVERSITY http://www.meu.edu.et/ 34 Mizan-Tepi University http://www.mtu.edu.et/ 35 Oda Bultum http://www.odabultum.edu.et 36 RAYA UNIVERSITY http://www.rayu.org/ 37 Selale University http://www.seu.edu.et 38 Semera University https://www.su.edu.et/ 39 WACHAMO UNIVERSITY http://www.wachemouniversity.academia.edu/ 40 Welketie UNIVERSITY http://www.wku.edu.et 41 WERABE UNIVERSITY http://www.edu.et/ 42 Wolayita Sodo University http://www.wsu.edu.et/ 43 Woldiya University http://www.fh2web.academia.edu/ 44 Wollega University http://www.wuni.academia.edu/ 45 Wollo University http://www.wollo.academia.edu/

#NationalExam የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። ተቋማቱ አጠቃላይ ያሉበትን ደረጃ እየገመገሙ ናቸው። ፈተናው የተሳለጠ እንዲሆን ተቋማት በዚህ ሳምንት ተመራቂ ተማሪዎቻቸውን በማስመረቅ በቶሎ ይሸኟቸዋል። ከሐምሌ 16 ጀምሮ ተቋማት ለ12ኛ ክፍል ፈተና #ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ማሳሰቡ አይዘነጋም። ከትምህርት ምዘናና ፋተናዎች አገልግሎት ባገኘነው መረጃ መሰረት ፤ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሐምሌ 16 -17 / 2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ፤ ሐምሌ 18 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣቸዋል፤  ከሐምሌ ከ19 - 21/2015 ፈተናው ለ 3ት ቀናት ይሰጣቸዋል ፤ ሐምሌ 22-23/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ ሐምሌ 22 -23/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ፤ ሐምሌ 24/2015 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል ፤ ከሐምሌ 25 -28/2015 ፈተናው ለአራት ቀናት ይወስዳሉ ሐምሌ 29-30/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። #TikvahEthiopia @tikvahethiopia

የ2015 ዓ.ም የተከለሰ የማጠቃለያ ትምህርት ፈተና መርሃ-ግብር 1.ከሰኔ 7-9/2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡ 2.ከሰኔ 7-8/2015 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡ 3.ከሰኔ 12-16/2015 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፡፡ 4.ከሰኔ 19-20/2015 ዓ.ም ለተማሪዎች የመልስ ወረቀት የሚመለስበት ጊዜ ይሆናል፡፡ 5.ከሰኔ 20-25/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ማጠናቀቂያና ርክክብ የሚደረግበት ይሆናል፡፡ 6.ከሰኔ 26-27/2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል፡፡ 7.ከሰኔ 28-30/2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል(በ30/10/2015 ዓ.ም ጠዋት ለአፋን ኦሮሞ የገዳ ት/ት ፈተና ብቻ የሚሰጥ ይሆናል)፡፡ 8.ከሐምሌ 1-2/2015 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) የተማሪ ውጤት ለወላጅ የሚሰጥበት ይሆናል፡፡ 9.ከሐምሌ 3-5/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ገቢ ይደረጋል፡፡ 10.ከሐምሌ 8-12/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለትምህርት ቢሮ ገቢ ይደረጋል፡፡ 11.ከሐምሌ 19-30/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡ ከአራዳ ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ሱፐርቪዥን አስተባባሪ(ዳንኤል) የመረጃ ምንጭ ትምህርት ቢሮ

Grade 12 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App 1. Mathematics 2. Physics 3. Chemistry 4. Biology 5. TD 6. Civic 7. Geography 8. Amharic 10. English

Grade 11 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App 1. Mathematics 2. Physics 3. Chemistry 4. Biology 5. TD 6. Civic 7. Geography 8. Amharic 9. English 10.Economics

Grade 10 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App 1. Mathematics 2. Physics 3. Chemistry 4. Biology 5. Geography 6. Civics 7. ICT 8. English 9. Amharic 10. Somali 11.Afan-Oromo

Grade 9 All Textbooks in one/ ሁሉንም መፅሃፍ በአንድ App 1. Mathematics 2. Physics 3. Chemistry 4. Biology 5. Geography 6. Civics 7. ICT 8. English 9. Amharic 10. Somali 11.Afan-Oromo

ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በቅርብ ቀን ሁሉንም አዲሱን መፅሀፍ በአንድ app ውስጥ አዘጋጅቸ አቀርብላችሁአላሁኝ።

+2
social studies teachers guide grade 7 - 3 units (2).pdf2.31 MB

+9
Mathematics TG G9.pdf4.27 MB

+9
Grade6_Environmental_Textbook new.pdf7.90 MB

+9
Genral scinece gread 8 for student text 2 FOR TEST.pdf8.25 MB

+9
G6 text chapter1-3 hpe.pdf1.79 MB

+9
ChemTGG10.pdf1.42 MB

+9
A + Geography exam.pdf8.43 KB

አዲስ አበባ ለምትኖሩ የሳፋሪኮም(safaricom) ሲም ካርድ ፈላጊዎች ምንም ሳይንገላቱ ካሉበት ድረስ እኛ በመምጣት ለስራ ወይም ለቢዝነስ የሚሆን ተመሳሳይ የሲም ካርድ ቁጥር በማውጣት ተጠቃሚ ይሁኑ!!! 700 MB+70 minutes+70SMS+1Gb free for whatsup 0943512885 ይደውሉ!!!

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ **** የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም  በቴሌግራም   https://t.me/eaesbotማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

photo content

@Tmhrt_Minister G12-Bio TG.pdf8.29 MB