en
Feedback
Ethio United Zone

Ethio United Zone

Open in Telegram

ይህ በFacebook ከ136 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ኢትዮጵያ አዲሱ የቴሌግራም ቻናል ነው ! ➾ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ፈጣን መረጃዎች ➾ ዩናይትድን የተመለከቱ የዝውውር ዜናዎች ➾ የጨዋታ ቀን ስርጭት ከየስታዲየሞቹ ➾ የተጨዋቾች ፣ የአሰልጣኞች ታሪክ ባማረ አቀራረብ ወደእናንተ እናደርሳለን ከእኛ ጋር ሁኑ መረጃዎን በስልኮ ወዲያው ያግኙ !

Show more
1 759
Subscribers
No data24 hours
-77 days
+5630 days
Posts Archive
ቤንያሚንንንንንንንንንንን

ዩናይትድድድድድድድድድ

ጎልልልልልልልልልልል

43'   MUN 2-0 SAB

ቲሌማንስ አሲስት

ፈርናንዴዝዝዝዝዝዝዝዝ

ብሩኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

ጎልልልልልልልልልልል

28' MUN 1-0 SAB

ዶርጉ ቆንጆ ክሮስ

ኩኛኛኛኛኛኛኛኛኛ

ዩናይትድድድድድድድድድድድድ

ጎልልልልልልልልልልል

11' ለማንቸስተር ዩናይትድ በ UCI የመጀመሪያ ግብ ማን ያስቆጥር ይሆን ከ 3 አመት በኋላ

#UC ጨዋታ I ጀመረ MUN 0-0 SAB

አረ ሞቅ ሞቅ አድርጉት ከ3አመት በኋላ ነው ወደ UCI የተመለስነው 😤

✅ 😳 አሰላለፍ .... !! ✍ ካሪክ ምን ሆኖ ነው 👀
+1
✅ 😳 አሰላለፍ .... !! ✍ ካሪክ ምን ሆኖ ነው 👀

✅ ጄጄ ጋብሬል (JJ Gabriel) በUEFA የወጣቶች ሊግ በመጀመሪያ ጨዋታው ሃት-ትሪክ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ሳባህ (Sabah)ን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። 😮‍
+1
✅ ጄጄ ጋብሬል (JJ Gabriel) በUEFA የወጣቶች ሊግ በመጀመሪያ ጨዋታው ሃት-ትሪክ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ሳባህ (Sabah)ን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። 😮‍💨❤️ ​ከአካዳሚው የተመለከትነው የበላይነት የተሞላበት ድንቅ ብቃት ነው፤ ጄጄም ማንፀባረቁን ቀጥሏል… የመጀመሪያው ቡድንም (ዋናው ቡድን) ዛሬ ማታ ተመሳሳይ ጥሩ ውጤት ያመጣል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። 🤝

✅ ማንቸስተር ዩናይትድ ባለፋት 6 የአውሮፓ ውድድሮች በሜዳው አድርጎ የተፈጠረው ነጠር guess what 6 ጨዋታ 20 ጎል ✍ NEXT SABAH @ OLD TRAFFORD 😎
✅ ማንቸስተር ዩናይትድ ባለፋት 6 የአውሮፓ ውድድሮች በሜዳው አድርጎ የተፈጠረው ነጠር guess what 6 ጨዋታ 20 ጎል ✍ NEXT SABAH @ OLD TRAFFORD 😎

✅ 👀 All eyes on the UEFA Champions League ⚽️💙 ✍ UCI MODE UNLOCKED 🔓🤩
+3
✅ 👀 All eyes on the UEFA Champions League ⚽️💙 ✍ UCI MODE UNLOCKED 🔓🤩