cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

[[UMMA LIFE የእውቀት ማዕድ (ከሀዲስና ቁርዐን)

=>መስጂድ ላይ የሚሰጡ ዳዕዋ እና ደርስ መስጫ >>channel 🗞ይህን የማካፈል ስራ ስንሰራ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል https://t.me/yewqt_mad🗞>> 🗞@ABU_USMAN2 ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ! طلب العلم (من الحديث والقرآن)

Show more
Advertising posts
412
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ለመረጃ ያክል እንዲሆናችሁ… ይህ ትናንት የተመረቀው የዓይነ ስውራን ማዕከል ስሙ በሚዲያዎች አለመዘገቡ ብቻ አይደለም ችግሩ። ከአመታት በፊት ልክ እንደዚሁ አንድ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ (UAE) ዜጋ የሆነ ሙስሊም ባለሃብት በራሱ ፋውንዴሽን ስም «አል-መኽቱም» የተሰኘ ት/ቤት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አስገንብቶ አስመርቆ ነበር። ጀሞና ጋርመንት አካባቢ! ግን ያኔ ስሙን ቢለጥፉትም ከ2 አመት በኋላ ስሙን ቀይረው «ቡርቃ ዋዩ» ብለው ቀይረውታል። ሙስሊሙ ባለሃብት ምናልባትም ይህ ት/ቤት በጎድን መድረሳ፣ በጎድን አካዳሚ እንዲሰጥበት ቢያቅድም፤ ግን ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ እንዳይለብሱ ጫና የሚደረግበትና ሶላት የሚከለከልበት ጭምር ሆኗል አሉ። ታዲያ ከዚህ ተጨባጭ አንፃር ሰዎቹ ነውር ብርቃቸው አይደለምና ዛሬም በዛው በUAE መሪ ባለቤት ስም የተገነባው የዓይነ ስውራን ማዕከል ገና ከወዲሁ ስሙ ያልተዘገበው ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሊቀይሩት ታስቦ ይሆን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል። ይህ ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ውስጥ የአክፍሮት ኃይላት የግላቸውን ሚሽን ያስፈፅማሉ። ወደ ኋላ የአንድ ወንድም ታሪክ ትዝ አለኝ። አንድ ዓይነ ስውር ወንድማችን ነበር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የማውቀው። በፊት የተማረው ሻሸመኔ ነበር። ሻሸመኔ ላይ የዓይነ ስውራን ማዕከል አለ። ሌላ አማራጭ የሌላቸው ሙስሊም ዓይነ ስውራንም እዛ ሲገቡ፤ ገና በለጋነታቸው ጀምሮ መዝሙር እንዲዘምሩና ስብከታቸውን እንዲታደሙ ይደረጋሉ። አንዳንዱን መዝሙር ያኔ ራሱ አልረሳውም። በድጋፍ ስም ብዙ ተልዕኮ ያላቸው አሉ። ይህ አላማቸው በኛው ሰዎች በተሰጠ ገንዘብ ከተፈጸመ ደግሞ ችግሩ የኛው ነው። ዐረቦቹ መስጠታቸውን እንጂ በዚህ መልኩ ይጠቀሙታል ብለው አያስቡም። እነዚህኞቹም እኛ ይናገራሉ ብለው አያስቡም። ይታሰብበት!
390Loading...
02
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡ @yewqt_mad
510Loading...
03
በታሪክ እጅግ በጣም ከባዱ የሐዘን አጋጣሚ፤ እናታችን ዓኢሻህ መጋረጃውን ከፍታ ለሶሐቦች «የአላህ መልዕክተኛ ሞቱ!» ያለችበት አጋጣሚ ነው። أشد لحظات التاريخ حزناً: عندما فتحت عائشة الستار وقالت للصحابة: "مات رسول الله" ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱሉ-ል'ሏህ! اللهم صلي وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً إلى يوم الدين @yewqt_mad
990Loading...
04
አላህ ይዘንለት የነብያት ተልእኮ የሆነውን ጥሪ ለማድረስ የደከመው ድካሙን አላህ ቆጥሮለት ከነብያት፣ከሳሊሆች ጋር ከሚቀሰቀሱት ያድርገው ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂዑን በተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር የጎዳና ላይ ዳዕዋ ያደርግ የነበረው ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ ወደ አኼራ ሄደ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 06/2016) ... በተለያዩ ከተሞች እየተዘዋወረ በተለይ በአሳሳ፣ሮቤ፣አዳማ ፣ አርሲ ፣ባሌ፣ሻሸመኔ ፣ሀረር፣ድሬዳዋ፣አዲስአበባን በመሳሰሉ ከተሞች በወዘዋወር የጎዳና ላይ ዳዕዋ ያደርግ የነበረው ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ በድንገት ወደአኼራ መሻገሩ ተሰምቷል። .. ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ ምንም የማይፈራ ሙጃሂድ ከልጅነት እስከ ወጣትነትና ጎልማሳነት ምናልባት እስካዛሬዋ እስከመጨረሻዋ የዱንያ ላይ ቀኑ ድረስ ሐያቱን በሙሉ በደዕዋ አሳልፏል፡፡ኢስላምን ለማድረስ ብዙ የለፋ የጎዳና ላይ ዳዕዋ የሚያደርግበት ስፒከሩ በተዳጋጋሚ ታስሮበት በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች በሚገኙ የፖሊስ ጣቢያቢያዎች በመንከራተት ብዙ መስዋዕትነት ይከፍል እንደነበረ "ኑ ወደ አላህ"እያለ በሚያደርገው ጥሪ ብዙ ድብደባ እና እስርና እንግልት ይፈፀምበት እንደነበርም ወዳጆቹ ገልፀዋል። ... ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ እሁድ ዕለት ግንቦት 4/2016 ዓ.ል በሻሸመኔ ከተማ የተካሄደውን የቁርአን ውድድር ታድሞ የነበረ ሲሆን ዛሬ ሻሻመኔ ላይ ድንገት ወደአኼራ መሄዱ ተሰምቷል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ አላህ ለእርሱ ጀነትን ለወዳጅዘመዶቹ ሰብርን እንድወፍቃቸው ይመኛል! ... ©ሀሩን ሚዲያ -@yewqt_mad
1191Loading...
05
~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ። ምክንያቱም በተበላሸ ቀልብ ለፅናት መታገል ከቶውኑ አይታሰብና። ኢላሂ! በዲንህ ላይ መፅናት የሚሻን ቀልብ ሁሉ አግዝ!» t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
1773Loading...
06
~ወዳጆቼ! በምድር ላይ ኑሮ ማግኘት ይሁን ማጣት የትርፍ አልያም የኪሣራ ምልክት አይደለም። ትልቁ ማግኘት አላህን ማግኘት ሲሆን ትልቁ ማጣትም አላህን ማጣት ነው። ከሰው ልጆች ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ክብር ያለው በአላህ አምኖ እሱን የፈራ ሙእሚን ነው።  ከአላህ ጋር መነገድ ከፈለግን እሱ ዘንድ ትልቅ ዋጋ የሚያወጣልን ነገር ኢማን ነው። ምድር ላይ ስንኖር በርካታ  ድሎችን ልንቀዳጅ እንችላለን፣ ትልቅ ድል አስመዝግበናል ብለን በልበሙሉነት መናገር የምንችለው  ነፍስያችንን አሸንፈንና ተቆጣጥረን በእጃችን ያስገባናት እንደሆነ ነው። ● ያ ረብ! እየወደቅንም እየተነሳንም ወዳንተ መጓዝ፤ ካንተ መድረስ ነውና ህልማችን አንተ እገዘን! = t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
1600Loading...
07
መትን ኡሱሉ ሰላሳህ እየተነበበ በማራኪ ድምፅ https://t.me/nhwdr
1550Loading...
08
ተመልከት ይህንን ነጥብ‼ ================== ✍ ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "አላህ ለሙሳ እንዲህ የሚል ወሕይ አወረደለት፦ «…يَا مُوسَى قُلْ لِلْمُذْنِبِينَ النَّادِمِينَ : أَبْشِرُوا ، وَقُلْ لِلْعَامِلِينَ الْمُعْجَبِينَ : اخْسَرُوا) «ሙሳ ሆይ! ለነዛ ወንጀል ሠርተው ለተፀፀቱ "አብሽር" በላቸው። መልካም ሥራ ሠርተው ግን በነፍሳቸው ለተገረሙ (በራሳቸው ለተደነቁ) "ክሰሩ" በላቸው።»" [" الحلية " (5/45 و7/127) ] ♠ ዾዒፍ ነው የሚሉ ቢኖሩም መልዕክቱን ግን አስተውለው! ወንጀል'ኮ አልሠሩም፣ እንዳውም መልካም የሚባል ሥራ ሠርተዋል። ግን ጉራና ኩፈሳ ስላለበትና ኢኽላስ ስለሌለው ክሠሩ ተባሉ። ለዛምኮ ነው ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም «ኢኽላስ ከሌለህ አትድከም!» የሚለው። እነዚህኞቹ ደግሞ መልካም ሥራ አልሠሩም'ኮ፣ እንዳውም ወንጀል ሠርተዋል። ግን ከልባቸው ተፀፀቱና ወደ አላህ ተመለሱ። ከዚያስ ምን ተባሉ? "አብሽሩ!" አላሁ አክበር‼ «የውስጤን እሳት ለማጥፋት ፥ ወደ ዓይንህ ባ'ላይም፣ ነፍሴም ልቤም ወዳንተ ፥ ማማተሩን አይተውም።» አላህ "አብሽር!፣ ምንም ማዘንና መተከዝ የለባችሁም!" ከሚባሉት ባሮቹ ያድርገን፣ ኢኽላስንም ይወፍቀን። || t.me/MuradTadesse
1571Loading...
09
መስጂዳችን በዚህ ሁኔታ ላይ ይገኛል ። አሁን አሻራችሁን አሳርፉ! @yewqt_mad
1570Loading...
10
↩ وعَلَيكَ بقِلَّةِ الكَلامِ يَلِينُ قَلبُكَ ، وعَلَيكَ بطُولِ الصَّمتِ تَملِكُ الوَرَعَ ، 👅 ንግግር በማሳጠር ላይ አደራህ, ቀልብህን ይለሰልሳል፣ ዝምታን አብዛ, ጥቡቅነትን ትወርሳለህ(ትላበሳለህ)‼️ @yewqt_mad
1761Loading...
11
★ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ እንዲህ ብሏል ፦ " የዚች ኡማ ቀዳሚዎች እኛ ነበርን ። ከእኛም መካከል መልካም ከሚባለው የረሱል ባልደረባ አንድን ሱራ ወይም አንድ ሱራ የሚያህልን ብቻ የሚያውቅ ይሆናል ። ቁርአን በእነሱ ላይ ከባድ ሁኖ በእሱ መስራትን ግን ከአላህ ተሰተዋል ። ከዚችም ኡማ የመጨረሻዎቹ ቁርዓን መቅራት ይቀላቸዋል። ህፃኑም አረብ ያልሆነውም ሁሉ መቅራት እስኪችሉ ድረስ ። ነገር ግን አይሰሩበትም። " 📚 أخلاق أهل القرآن ( الآجري )
1740Loading...
12
#6 @yewqt_mad
2160Loading...
13
ጫት ለመቃም ብሎ ሶላት የሚተው፤ ሐራም በመተግበር ዋጂብ የረሳው፤ ከፈጣሪ ጋር ነው ጦር የከፈተው። @yewqt_mad
2780Loading...
14
ሸገር ሲቲ ወለቴ ሀጅ ያሲን መስጂድ የናንተን እርዳታ ይፈልጋል ! አላህ ኽይር ስራህችሁን ይቀበላቹ ! ገቢ ስታደርጉ ደረሰኝ ላኩልን አታሳፍሩኝ በአላህ ፍቃድ! @ABU_USMAN2
2702Loading...
15
Media files
2571Loading...
16
የሰዎች ቤት ለመግባት ጠይቀን እንገባለን😒 የአላህ ቤት ግን ገብተን እንጠይቃለን🥰❤ ✍أم سلمة
2470Loading...
17
#5 @yewqt_mad
1880Loading...
18
Media files
2043Loading...
19
«ዚና ሲቀል → ኒካሕ ይከብዳል‼» ወሏሁ-ል-ሙስተዓን! @yewqt_mad
2120Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመረጃ ያክል እንዲሆናችሁ… ይህ ትናንት የተመረቀው የዓይነ ስውራን ማዕከል ስሙ በሚዲያዎች አለመዘገቡ ብቻ አይደለም ችግሩ። ከአመታት በፊት ልክ እንደዚሁ አንድ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ (UAE) ዜጋ የሆነ ሙስሊም ባለሃብት በራሱ ፋውንዴሽን ስም «አል-መኽቱም» የተሰኘ ት/ቤት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አስገንብቶ አስመርቆ ነበር። ጀሞና ጋርመንት አካባቢ! ግን ያኔ ስሙን ቢለጥፉትም ከ2 አመት በኋላ ስሙን ቀይረው «ቡርቃ ዋዩ» ብለው ቀይረውታል። ሙስሊሙ ባለሃብት ምናልባትም ይህ ት/ቤት በጎድን መድረሳ፣ በጎድን አካዳሚ እንዲሰጥበት ቢያቅድም፤ ግን ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ እንዳይለብሱ ጫና የሚደረግበትና ሶላት የሚከለከልበት ጭምር ሆኗል አሉ። ታዲያ ከዚህ ተጨባጭ አንፃር ሰዎቹ ነውር ብርቃቸው አይደለምና ዛሬም በዛው በUAE መሪ ባለቤት ስም የተገነባው የዓይነ ስውራን ማዕከል ገና ከወዲሁ ስሙ ያልተዘገበው ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሊቀይሩት ታስቦ ይሆን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል። ይህ ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ውስጥ የአክፍሮት ኃይላት የግላቸውን ሚሽን ያስፈፅማሉ። ወደ ኋላ የአንድ ወንድም ታሪክ ትዝ አለኝ። አንድ ዓይነ ስውር ወንድማችን ነበር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የማውቀው። በፊት የተማረው ሻሸመኔ ነበር። ሻሸመኔ ላይ የዓይነ ስውራን ማዕከል አለ። ሌላ አማራጭ የሌላቸው ሙስሊም ዓይነ ስውራንም እዛ ሲገቡ፤ ገና በለጋነታቸው ጀምሮ መዝሙር እንዲዘምሩና ስብከታቸውን እንዲታደሙ ይደረጋሉ። አንዳንዱን መዝሙር ያኔ ራሱ አልረሳውም። በድጋፍ ስም ብዙ ተልዕኮ ያላቸው አሉ። ይህ አላማቸው በኛው ሰዎች በተሰጠ ገንዘብ ከተፈጸመ ደግሞ ችግሩ የኛው ነው። ዐረቦቹ መስጠታቸውን እንጂ በዚህ መልኩ ይጠቀሙታል ብለው አያስቡም። እነዚህኞቹም እኛ ይናገራሉ ብለው አያስቡም። ይታሰብበት!
Show all...
💯 1
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡ @yewqt_mad
Show all...
👍 1
በታሪክ እጅግ በጣም ከባዱ የሐዘን አጋጣሚ፤ እናታችን ዓኢሻህ መጋረጃውን ከፍታ ለሶሐቦች «የአላህ መልዕክተኛ ሞቱ!» ያለችበት አጋጣሚ ነው። أشد لحظات التاريخ حزناً: عندما فتحت عائشة الستار وقالت للصحابة: "مات رسول الله" ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱሉ-ል'ሏህ! اللهم صلي وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً إلى يوم الدين @yewqt_mad
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አላህ ይዘንለት የነብያት ተልእኮ የሆነውን ጥሪ ለማድረስ የደከመው ድካሙን አላህ ቆጥሮለት ከነብያት፣ከሳሊሆች ጋር ከሚቀሰቀሱት ያድርገው ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂዑን በተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር የጎዳና ላይ ዳዕዋ ያደርግ የነበረው ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ ወደ አኼራ ሄደ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 06/2016) ... በተለያዩ ከተሞች እየተዘዋወረ በተለይ በአሳሳ፣ሮቤ፣አዳማ ፣ አርሲ ፣ባሌ፣ሻሸመኔ ፣ሀረር፣ድሬዳዋ፣አዲስአበባን በመሳሰሉ ከተሞች በወዘዋወር የጎዳና ላይ ዳዕዋ ያደርግ የነበረው ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ በድንገት ወደአኼራ መሻገሩ ተሰምቷል። .. ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ ምንም የማይፈራ ሙጃሂድ ከልጅነት እስከ ወጣትነትና ጎልማሳነት ምናልባት እስካዛሬዋ እስከመጨረሻዋ የዱንያ ላይ ቀኑ ድረስ ሐያቱን በሙሉ በደዕዋ አሳልፏል፡፡ኢስላምን ለማድረስ ብዙ የለፋ የጎዳና ላይ ዳዕዋ የሚያደርግበት ስፒከሩ በተዳጋጋሚ ታስሮበት በተለያዩ የሀገሪቷ ከተሞች በሚገኙ የፖሊስ ጣቢያቢያዎች በመንከራተት ብዙ መስዋዕትነት ይከፍል እንደነበረ "ኑ ወደ አላህ"እያለ በሚያደርገው ጥሪ ብዙ ድብደባ እና እስርና እንግልት ይፈፀምበት እንደነበርም ወዳጆቹ ገልፀዋል። ... ኡስታዝ ፈቂ ገለቶ እሁድ ዕለት ግንቦት 4/2016 ዓ.ል በሻሸመኔ ከተማ የተካሄደውን የቁርአን ውድድር ታድሞ የነበረ ሲሆን ዛሬ ሻሻመኔ ላይ ድንገት ወደአኼራ መሄዱ ተሰምቷል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ አላህ ለእርሱ ጀነትን ለወዳጅዘመዶቹ ሰብርን እንድወፍቃቸው ይመኛል! ... ©ሀሩን ሚዲያ -@yewqt_mad
Show all...
~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ። ምክንያቱም በተበላሸ ቀልብ ለፅናት መታገል ከቶውኑ አይታሰብና። ኢላሂ! በዲንህ ላይ መፅናት የሚሻን ቀልብ ሁሉ አግዝ!» t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Show all...
👍 4
~ወዳጆቼ! በምድር ላይ ኑሮ ማግኘት ይሁን ማጣት የትርፍ አልያም የኪሣራ ምልክት አይደለም። ትልቁ ማግኘት አላህን ማግኘት ሲሆን ትልቁ ማጣትም አላህን ማጣት ነው። ከሰው ልጆች ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ክብር ያለው በአላህ አምኖ እሱን የፈራ ሙእሚን ነው።  ከአላህ ጋር መነገድ ከፈለግን እሱ ዘንድ ትልቅ ዋጋ የሚያወጣልን ነገር ኢማን ነው። ምድር ላይ ስንኖር በርካታ  ድሎችን ልንቀዳጅ እንችላለን፣ ትልቅ ድል አስመዝግበናል ብለን በልበሙሉነት መናገር የምንችለው  ነፍስያችንን አሸንፈንና ተቆጣጥረን በእጃችን ያስገባናት እንደሆነ ነው። ያ ረብ! እየወደቅንም እየተነሳንም ወዳንተ መጓዝ፤ ካንተ መድረስ ነውና ህልማችን አንተ እገዘን! = t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Show all...
👍 2
መትን ኡሱሉ ሰላሳህ እየተነበበ በማራኪ ድምፅ https://t.me/nhwdr
Show all...
👍 1
ተመልከት ይህንን ነጥብ‼ ================== ✍ ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ "አላህ ለሙሳ እንዲህ የሚል ወሕይ አወረደለት፦ «…يَا مُوسَى قُلْ لِلْمُذْنِبِينَ النَّادِمِينَ : أَبْشِرُوا ، وَقُلْ لِلْعَامِلِينَ الْمُعْجَبِينَ : اخْسَرُوا) «ሙሳ ሆይ! ለነዛ ወንጀል ሠርተው ለተፀፀቱ "አብሽር" በላቸው። መልካም ሥራ ሠርተው ግን በነፍሳቸው ለተገረሙ (በራሳቸው ለተደነቁ) "ክሰሩ" በላቸው።»" [" الحلية " (5/45 و7/127) ] ♠ ዾዒፍ ነው የሚሉ ቢኖሩም መልዕክቱን ግን አስተውለው! ወንጀል'ኮ አልሠሩም፣ እንዳውም መልካም የሚባል ሥራ ሠርተዋል። ግን ጉራና ኩፈሳ ስላለበትና ኢኽላስ ስለሌለው ክሠሩ ተባሉ። ለዛምኮ ነው ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም «ኢኽላስ ከሌለህ አትድከም!» የሚለው። እነዚህኞቹ ደግሞ መልካም ሥራ አልሠሩም'ኮ፣ እንዳውም ወንጀል ሠርተዋል። ግን ከልባቸው ተፀፀቱና ወደ አላህ ተመለሱ። ከዚያስ ምን ተባሉ? "አብሽሩ!" አላሁ አክበር‼ «የውስጤን እሳት ለማጥፋት ፥ ወደ ዓይንህ ባ'ላይም፣ ነፍሴም ልቤም ወዳንተ ፥ ማማተሩን አይተውም።» አላህ "አብሽር!፣ ምንም ማዘንና መተከዝ የለባችሁም!" ከሚባሉት ባሮቹ ያድርገን፣ ኢኽላስንም ይወፍቀን። || t.me/MuradTadesse
Show all...
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!