cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

[[UMMA LIFE የእውቀት ማዕድ (ከሀዲስና ቁርዐን)

=>መስጂድ ላይ የሚሰጡ ዳዕዋ እና ደርስ መስጫ >>channel 🗞ይህን የማካፈል ስራ ስንሰራ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል https://t.me/yewqt_mad🗞>> 🗞@ABU_USMAN2 ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ! طلب العلم (من الحديث والقرآن)

Show more
Advertising posts
424
Subscribers
+324 hours
+37 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጫት ለመቃም ብሎ ሶላት የሚተው፤ ሐራም በመተግበር ዋጂብ የረሳው፤ ከፈጣሪ ጋር ነው ጦር የከፈተው። @yewqt_mad
Show all...
👍 1
ሸገር ሲቲ ወለቴ ሀጅ ያሲን መስጂድ የናንተን እርዳታ ይፈልጋል ! አላህ ኽይር ስራህችሁን ይቀበላቹ ! ገቢ ስታደርጉ ደረሰኝ ላኩልን አታሳፍሩኝ በአላህ ፍቃድ! @ABU_USMAN2
Show all...
👍 1
የሰዎች ቤት ለመግባት ጠይቀን እንገባለን😒 የአላህ ቤት ግን ገብተን እንጠይቃለን🥰❤ ✍أم سلمة
Show all...
2
«ዚና ሲቀል → ኒካሕ ይከብዳል‼» ወሏሁ-ል-ሙስተዓን! @yewqt_mad
Show all...
😭 3
➡️ሲስማት አይቻለሁ።👌 ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ የተባለው ሰሃብይ ብልህና በሳል ሰው ነበር። ገጠመኙን ሲናገር እንዲህ ይላል፦ «በብልጠት እኔን ያሸነፈ ቢኖር አንድ ወጣት ብቻ ነው። የሆነ ጊዜ አንዷን ላገባት ፈለኩኝና ስለ እሷ ሳወሳ ሰማኝ። እንዲህም አለኝ "እሷ ልጅ እኮ የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁና ትቅርብህ" አለኝ። እኔም እንዲህ ዓይነት ከሆነችማ ትቅርብኝ ብዬ ተውኳት። ከጊዜ በኋላ ያቺ ልጅ ይህንኑ ወጣት ራሱ አገባት። በሁኔታው ተገርሜ…… እንደዛ ብለኸኝ እንዴት ታገባታለህ? ስለው "ሲስማት አይቻለሁ ያልኩህ በእርግጥም ሲስማት አይቼ ነው። ሲስማት የነበረው ግን የራሷ አባቷ ነበር ብሎ ተጫወተብኝ»  ይላል።
Show all...