en
Feedback
kelalsera ( ቀላል ስራ )

kelalsera ( ቀላል ስራ )

Open in Telegram

የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ @jeremiahyaya

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel kelalsera ( ቀላል ስራ )

Channel kelalsera ( ቀላል ስራ ) (@kelalsera) is an active participant. Currently, the community unites 53 484 subscribers, ranking in the Other category.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 53 484 subscribers.

According to the latest data from невідомо, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ @jeremiahyaya

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

53 484
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
💥💥 AMT 💥💥 የተቀሩት የ AMT 6 ዘርፎች 👉 ፓወርፕላንት ቴክኒሻን 👉 አቪዮኒክስ ቴክኒሻን 👉 ኤርፍሬም ቴክኒሻን 👉 ካቢን ሜንቴናንስ 👉 ስትራክቸር ቴክኒሻን 👉 ሜንቴናንስ ቴክኒሻን ሲሆኑ እነዚን ለመሠዝገብ 2 አማራጭ አለ አማራጭ 1:- የ 12 የኢንትራንስ ውጤት ፊዚክስ ,ማትስ እና ኢንጊሊሽ ቢያንስ 50 ያላቸው በ 12 ውጤት መመዝገብ ይችላሉ አማራጭ 2:- በ ኤሌክትሮኒክስ /ሜካኒካል ኤሮኒውቲካል/ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም ከተጠቀሱት ተያያዥ በሆነ ዘርፍ ቢያንስ 10+3/ዲፕሎም/ ሌቭል 3 ወይም 4 ያላቸው ዘርፉ ከላይ በተጠቀሱትና ተያያዥ ከሆነ እነዚህን 6 ዘርፎች በዲግሪም መመዝገብ ይቻላል 👉 እድሜ 18-25 👉 ቁመት ከ 160 ጀምሮ የምዝገባ ቦታ ለ አዲስ አበባ ኦንላይን ለክልል
አዳማ -ASTU / አምቦ / አርባምንጭ /አሶሳ/ባህር ዳር/ድሬዳዋ /ጎንደር//ጅግጅጋ/ጅማ/ሰመራ/ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ / ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ/ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሀረር ካምፓስ/መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ሮቤ/ወለጋ ዩኒቨርስቲ ነቀምቴ/ቦረና ዩኒቨርስቲ ያቤሎ/ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነገሌ እና ሀዋሳ ኤርፖርት
☝️በአካል በመሃድምዝገባ የሚደረግባቸው ቦታዎች ናቸው። አዲስ አበባ ምዝገባ ኦንላይን ነው በአካል የለም የኦንላይን መመዝገቢያ ሊንክ ሰኞ ነሀሴ 4 ይለቀቃል ዶክመንት ልካቹ እኛ ምዝገባውን አርገን ኮንፈርሜሽን እንድንልክ ለምትፈልጉ @jeremiahyaya እና @ermiiway አናግሩኝ 💥 መልካም እድል 💥

#🔺🔺🔺 LIVE ALERT 🔺🔺🔺 ያሁኑ ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ኤርላይንስ ቴክኒሻንን የተመለከተ ከተለያዩ በዘርፉ ልምድ ካላቸው እንግዶች ጋር በመሆን የላይቭ ፕሮግራም ይኖራል ላይቩ እንደተጀመረ ሊንኩን @Ethio_Aviators የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ስለሚቀመጥ ገብታችሁ መከታተል እንዲሁም ገስት በመግባት ጥያቄ መጠየቅና ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ። መልካም ቆይታ

IPhone 13 pro max እና ከሱ በላይ በላይ ያላቹ በተለያየ  ምክንያት መሸጥ ምፈልጉ አውሩኝ  @Doneeeeeeee11111

📍መሀል ከተማ መገናኛ እንግሊዝ ኤምባሲ አጠገብ 📞 +251 911 91 74 32 📞+251 907 00 90 80     በተለያዩ የካሬ አማራጮች ✈️ ባለ 2 መኝታ 138 : 157 ካሬ ✈️ ባለ 3 መኝታ 187 : 212 ካሬ ✈️ ባለ 4 መኝታ 240 : 258 ካሬ         ✅ 10% ቅድመ ክፍያ        ✅ 50% ባንክ አማራጭ 📍የህንፃው ተጨማሪ አገልግሎቶች ‎            ✈️ እስታንድ ባይ ጀኔሬትር ‎            ✈️ 5 ሊፍት ያለው ‎            ✈️ የመዋኛ ገንዳ ‎            ✈️ ፓርኪንግ ‎            ✈️ ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት, ‎            ✈️ ቴራስ             ✈️ የከርሰ ምድር ውሃ For more info./ ለተጨማሪ መረጃ: Telegram : @ssisay1 📞 +251 911 91 74 32   📞+251 907 00 90 80

በቅርቡ ተደርጎ በነበረው የካቤን ክሩ ምዝገባ በአዲስ አበባ በኦን ላይን ተመዝግባቹ ስክሪኒንግ ላረጋችሁ በክልሎች ደግሞ በአካል ለተመዘገባችሁ የ ፅሁፍ ፈተና  ጥሪ ተደርጓል ፈተናው ነሀሴ 18 ዝርዝሩን በዚ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ ሊንክ 👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

add-cabin-crew-august-11-15-2025.pdf12.24 MB

Repost from Ermiway
IMG_20231028_044643_436_kdmQAs0.33 KB

የሚሸጥ ስልክ Samsung Galaxy s20 ultra 5G 256 /12 Gb ram ሰልፊ ካሜራ 40 Mp 4k የጀርባ ካሜራ 108 Mp 8k 100x zoom 5000 mAh battry ሙሉ ቀን የሚቆይ ለስራ ለ ቲክቶክ የሚሆን አሪፍ አሪፍ ቪዲዮና ፎቶ የሚያነሳ በጣም ፈጣን ምንም እንከን ጭረት ግጭት የሌለበት ከተገዛ ትንሽ ጊዜ የተያዘ ዋጋ 33k ድርድር አለው ፈላጊ @ermiiway ወይም @jeremiahyaya አናግሩኝ

💥 opening job💥 NATIONAL ID ETHIOPIA ጀማሪ የምዝገባ ባለሙያ በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ካለ ያለምንም ተጨማሪ የስራ ልምድ መመዝገብ ይቻላል መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇 https://forms.gle/XscVm2zwjDYrhv2t8

😀​🚨 በአስቸኳይ የተላለፈ መልዕክት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የማርኬቲንግ ተፈታኞች! ​የፅሁፍ ፈተናው ቅዳሜ መሆኑ ይታወቃል። ካለው ከፍተኛ ፉክክርና ውስብስብ ጥያቄዎች አንጻር ዝግጅት ለማድረግ የቀራችሁ 2 ቀን ብቻ ነው! ​በAirline Gateway የሚሰጠው የ2 ቀን ልዩ የፈተና ስልጠና በይፋ ተጀምሯል። ብዙዎች እየተመዘገቡ ነው፤ እናንተም ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ​ለምን መመዝገብ አለባችሁ? ✅ ውስብስብና 'Tricky' የሆኑ ጥያቄዎችን የመስራት ስልት። ✅ የሰዓት አጠቃቀምና የፈተና ላይ ዝግጅት (Mindset)። ✅ እንደ አየር መንገድ ሰራተኛ የማሰብ ክህሎት። ✅ ቀደም ብለው ያለፉ ሰልጣኞቻችን ውጤታማነታቸውን የመሰከሩለት ስልጠና። ​እንዴት መመዝገብ ይቻላል? @airlinetutorialofficial 👆 ይህን በመጫን በመመሪያው መሰረት ተመዝገቡ

አድራሻ Bios computer system,internet & movies 093 813 8090 https://maps.app.goo.gl/hLvvDyKT5JqZgk8C6

Public.m4a2.01 MB

የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ በ 0 አመት 3ኛ ዘርፍ: IS Trainee ⭐️ Experience: 0 year ⭐️ Qualification: B.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/ ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya ______________________ 4ኛ ዘርፍ : Trainee Engineer ⭐️ Experience: 0 year ⭐️ Qualification : B.Sc. Degree in Civil or Mechanical or Electrical or Construction technology and Management or Building or-Architectural or related Engineering Fields ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/ ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገ@jeremiahyaya __________________________ 5ኛ ዘርፍ : IS Graduate Trainee ⭐️Experience: - 0 year ⭐️ Qualification : M.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/ክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya __________________________

የማርኬቲንግ ጥሪ ቪዲዮ