kelalsera ( ቀላል ስራ )
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 kelalsera ( ቀላል ስራ ) 的分析概览
频道 kelalsera ( ቀላል ስራ ) (@kelalsera) 是活跃参与者。目前社区聚集了 53 624 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 53 624 名订阅者。
根据 невідомо 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች
ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
@jeremiahyaya”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
53 624
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
53 617
📍መሀል ከተማ
መገናኛ እንግሊዝ ኤምባሲ አጠገብ
📞 +251 911 91 74 32
📞+251 907 00 90 80
በተለያዩ የካሬ አማራጮች
✈️ ባለ 2 መኝታ 138 : 157 ካሬ
✈️ ባለ 3 መኝታ 187 : 212 ካሬ
✈️ ባለ 4 መኝታ 240 : 258 ካሬ
✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ 50% ባንክ አማራጭ
📍የህንፃው ተጨማሪ አገልግሎቶች
✈️ እስታንድ ባይ ጀኔሬትር
✈️ 5 ሊፍት ያለው
✈️ የመዋኛ ገንዳ
✈️ ፓርኪንግ
✈️ ጅም, እስፓ ,ሚኒ ማርኬት,
✈️ ቴራስ
✈️ የከርሰ ምድር ውሃ
For more info./ ለተጨማሪ መረጃ:
Telegram : @ssisay1
📞 +251 911 91 74 32
📞+251 907 00 90 80
53 617
በቅርቡ ተደርጎ በነበረው የካቤን ክሩ ምዝገባ በአዲስ አበባ በኦን ላይን ተመዝግባቹ ስክሪኒንግ ላረጋችሁ በክልሎች ደግሞ በአካል ለተመዘገባችሁ የ ፅሁፍ ፈተና ጥሪ ተደርጓል ፈተናው ነሀሴ 18 ዝርዝሩን በዚ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ ሊንክ 👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results
53 617
💥 opening job💥
NATIONAL ID ETHIOPIA
ጀማሪ የምዝገባ ባለሙያ
በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ ካለ ያለምንም ተጨማሪ የስራ ልምድ መመዝገብ ይቻላል
መመዝገቢያ ሊንክ 👇👇👇
https://forms.gle/XscVm2zwjDYrhv2t8
53 617
አድራሻ
Bios computer system,internet & movies
093 813 8090
https://maps.app.goo.gl/hLvvDyKT5JqZgk8C6
53 617
Repost from Airline Gateway Official
አዲሱ 2019 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ዘመን እንዲሆንልን እየተመኘን፣ በበዓሉ ዋዜማ በየቤቱ የሚደረገው ዝግጅትና የደስታ ድባብ ልዩ ውበትን ፈጥሯል።
የነገዋ የተሻለች ኢትዮጵያ በጋራ ጥረታችንና በፍቅራችን የምትገነባ በመሆኗ፣ ይህ አዲስ ዓመት አዳዲስ እድሎችን እና አበቦችን ይዞልን እንደሚመጣ ሙሉ ተስፋ አለን።
በአዲሱ ዓመት አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ጉልበት እና ያልተቆጠበ ጥረት በማድረግ ህልሞቻችንን ወደ እውነታ የምንቀይርበት ❤ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት!🙏
@Airlinetutorialofficial
53 617
💥💥 AMT 💥💥
የተቀሩት የ AMT 6 ዘርፎች
👉 ፓወርፕላንት ቴክኒሻን
👉 አቪዮኒክስ ቴክኒሻን
👉 ኤርፍሬም ቴክኒሻን
👉 ካቢን ሜንቴናንስ
👉 ስትራክቸር ቴክኒሻን
👉 ሜንቴናንስ ቴክኒሻን
ሲሆኑ እነዚን ለመሠዝገብ 2 አማራጭ አለ
አማራጭ 1:- የ 12 የኢንትራንስ ውጤት ፊዚክስ ,ማትስ እና ኢንጊሊሽ ቢያንስ 50 ያላቸው በ 12 ውጤት መመዝገብ ይችላሉ
አማራጭ 2:- በ ኤሌክትሮኒክስ /ሜካኒካል ኤሮኒውቲካል/ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም ከተጠቀሱት ተያያዥ በሆነ ዘርፍ ቢያንስ 10+3/ዲፕሎም/ ሌቭል 3 ወይም 4 ያላቸው
ዘርፉ ከላይ በተጠቀሱትና ተያያዥ ከሆነ እነዚህን 6 ዘርፎች በዲግሪም መመዝገብ ይቻላል
👉 እድሜ 18-25 👉 ቁመት ከ 160 ጀምሮ
የምዝገባ ቦታ ለ አዲስ አበባ ኦንላይን
ለክልል
አዳማ -ASTU / አምቦ / አርባምንጭ /አሶሳ/ባህር ዳር/ድሬዳዋ /ጎንደር//ጅግጅጋ/ጅማ/ሰመራ/ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ / ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ/ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሀረር ካምፓስ/መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ሮቤ/ወለጋ ዩኒቨርስቲ ነቀምቴ/ቦረና ዩኒቨርስቲ ያቤሎ/ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነገሌ እና ሀዋሳ ኤርፖርት☝️በአካል በመሃድምዝገባ የሚደረግባቸው ቦታዎች ናቸው። አዲስ አበባ ምዝገባ ኦንላይን ነው በአካል የለም የኦንላይን መመዝገቢያ ሊንክ ሰኞ ነሀሴ 4 ይለቀቃል ዶክመንት ልካቹ እኛ ምዝገባውን አርገን ኮንፈርሜሽን እንድንልክ ለምትፈልጉ @jeremiahyaya እና @ermiiway አናግሩኝ 💥 መልካም እድል 💥
53 617
😀🚨 በአስቸኳይ የተላለፈ መልዕክት ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የማርኬቲንግ ተፈታኞች!
የፅሁፍ ፈተናው ቅዳሜ መሆኑ ይታወቃል። ካለው ከፍተኛ ፉክክርና ውስብስብ ጥያቄዎች አንጻር ዝግጅት ለማድረግ የቀራችሁ 2 ቀን ብቻ ነው!
በAirline Gateway የሚሰጠው የ2 ቀን ልዩ የፈተና ስልጠና በይፋ ተጀምሯል። ብዙዎች እየተመዘገቡ ነው፤ እናንተም ጊዜ ሳታባክኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
ለምን መመዝገብ አለባችሁ?
✅ ውስብስብና 'Tricky' የሆኑ ጥያቄዎችን የመስራት ስልት።
✅ የሰዓት አጠቃቀምና የፈተና ላይ ዝግጅት (Mindset)።
✅ እንደ አየር መንገድ ሰራተኛ የማሰብ ክህሎት።
✅ ቀደም ብለው ያለፉ ሰልጣኞቻችን ውጤታማነታቸውን የመሰከሩለት ስልጠና።
እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
@airlinetutorialofficial
👆 ይህን በመጫን በመመሪያው መሰረት ተመዝገቡ
53 617
የሚሸጥ ስልክ
Samsung Galaxy s20 ultra 5G
256 /12 Gb ram
ሰልፊ ካሜራ 40 Mp 4k
የጀርባ ካሜራ 108 Mp 8k
100x zoom
5000 mAh battry ሙሉ ቀን የሚቆይ
ለስራ ለ ቲክቶክ የሚሆን አሪፍ አሪፍ ቪዲዮና ፎቶ የሚያነሳ በጣም ፈጣን
ምንም እንከን ጭረት ግጭት የሌለበት ከተገዛ ትንሽ ጊዜ የተያዘ ዋጋ 33k
ድርድር አለው
ፈላጊ @ermiiway ወይም @jeremiahyaya አናግሩኝ
53 617
የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ በ 0 አመት
3ኛ ዘርፍ: IS Trainee
⭐️ Experience: 0 year
⭐️ Qualification: B.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
______________________
4ኛ ዘርፍ : Trainee Engineer
⭐️ Experience: 0 year
⭐️ Qualification : B.Sc. Degree in Civil or Mechanical or Electrical or Construction technology and Management or Building or-Architectural or related Engineering Fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
__________________________
5ኛ ዘርፍ : IS Graduate Trainee
⭐️Experience: - 0 year
⭐️ Qualification : M.Sc. Degree in Computer Science, Information Science, MIS, Electrical and Computer Engineering or Information Technology and related fields
ዌብሳይት https://vacancy.cbe.com.et/
ዶክመንት ልካችሁ ለመመዝገብ @jeremiahyaya
__________________________
53 617
#🔺🔺🔺 LIVE ALERT 🔺🔺🔺
ያሁኑ ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ኤርላይንስ ቴክኒሻንን
የተመለከተ ከተለያዩ በዘርፉ ልምድ ካላቸው እንግዶች ጋር በመሆን የላይቭ ፕሮግራም ይኖራል
ላይቩ እንደተጀመረ ሊንኩን @Ethio_Aviators የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ስለሚቀመጥ ገብታችሁ መከታተል እንዲሁም ገስት በመግባት ጥያቄ መጠየቅና ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።
መልካም ቆይታ
