en
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

Open in Telegram

ከማንም አትጠብቅ

Show more
698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
በስልካችን ውስጥ ያሉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? ለምነድነዉ የምነጠቀመዉ ? እስት ራስን ጠይቅ፤ ከምትጠቀመው ነገር የማትጠቀመው ነገር በጣም ቢዙ ቦታ ይዟል፤ የምያስፈልግህን ራሱ የምትቀበለው ቦታ የለም ፤በድሮ ፎቶወች፤ በማይጠቅም ፋይል Storage full እስከምል ተጨናንቋል ። አያህ አድስ ነገርን እንዳትቀበል ውስጥህ በመጥፎ ሐሳብ ተሞልቷል ፤ ያለፈውን ፎርማት ካላልናቸው ለአዲሱ ማንነት ቦታ አይሰጡም፤ አሮጌ ፋይሎችን አሁኑኑ አጥፋ አይ ካልክ ከጊዜ በኃላ አንተን ያጠፋሉ ። መልካም ምሳ ይሁንላችሁ! Yoni Motivation https://t.me/yon3f

Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ወደድክም ጠላህም ፎቶ ስትነሳ Delet የምታረገው እሱ ነው ያንተ ትክክለኛ መልክ ።ግን ለምንድነው አምነህ ለመቀበል ያቃተህ? አው ያለህበትን ነገር አምነ መቀበል አትፈልግም ፤ ግን እስከ መቼ በአርተፊሻል ነገር ራስን ደብቀህ ትችላለህ? እስከ መቼ ለህልናህ ትዋሻለህ? ራስህ አምነ ተቀበል፤ ምንም ብትሆን ምን አንተ አንተ ነህ፤ በፈጣራህ አምሳል የተፈጠርክ፤ የአለማችን ድንቁ ፍጥረት እኮ ነህ፤ ከማንም ጋር የማትመሳሰል ፤ወዳጀ አንተ ራስህን ካለተቀበልክ ማንም አይቀበልህም ። መልካም ምሽት Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

ቱርካዊ ወጣት ህይወትና እና ጊዚያው ደስታ እንድህ በማለት አስረድቷል። ከቀናት በፊት ቤት ያከራየኝ ሰው ክራይ ከሚገባው በላይ ጨምሮብኝ፤ መክፈል ስላልቻልኩ ከቤቱ አባረረኝ ፤ካባረረኝ ከጥቂት ቀን በ
ቱርካዊ ወጣት ህይወትና እና ጊዚያው ደስታ እንድህ በማለት አስረድቷል። ከቀናት በፊት ቤት ያከራየኝ ሰው ክራይ ከሚገባው በላይ ጨምሮብኝ፤ መክፈል ስላልቻልኩ ከቤቱ አባረረኝ ፤ካባረረኝ ከጥቂት ቀን በኃላ ፤የመረት መንቀጥቀጥ ተከስተ ታድያ አሁን ሁለታችንም በመጠለያ ድንኳን ውስጥ አብርን እሳት እየሞቀን ነው ይላል ። ሁሉም ነገር እንደዝህ ያልፋል አለ ብለን የምንመካበት ሀብታችን፤ ጉልበታችን፤ ጤናችን ሁሉም ነገር ያልፋል፤ በሰባዊነት ግን ለሰወች መልካም ማድረግ ብንችል ለሰማዩ ቤታችን ፃድቅ ለምድሩ ኑሯችን ቤረከት ይሆንብናል። Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

ይጠቅማሀል ያዘዉ 1,Sport ስራ 2,ተረጋግተህ ተራመድ 3,ቀስ ብለህ አውራ /ብዙ አዳምጥ 4,ሰፋ ብለህ ተቀመጥ 5,አሪፍ አለባበስ ይኑርህ 6,ቀና ብለህ አውራ አፈጥጠህ እይ 7,ቆመህ ሰላም በል 8,ለሴት ልጅ አትልፈስፈስ (አታለቃቅስ) 9,ከማንም በላይ ለራስህ ክብር ይኑርህ 10,የሰማሃውን ለማድርግ ትጋ (የተግባር ሰው ሁን) መልካም ቀን Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

ስመሽ ከመተኛትህ በፊት እነዝህን ጥያቀወችን ራስህን ጠይቅ! (1)ዛሬ የት ነው የዋልከው? (2)ምን ስትሰራ ነበር? (3)ከማን ጋር ነው ቀንህን ምታሳልፈው ? (4)ለምንድነው የተፈጠርከው (5)ዛሬ ብትሞት ሰወች ምን ብለው ምያለቅሱ ይመስላሃል? (6)ለቤትሰቦችህ ምንድነህ? (7)አጠገብህ እኔ ማን አሉ? እንዝህን ጥያቀ ራስን ጠይቅ መልሱን ለራስ ንገርው በዛ ማንነት ነገ ማታፊርበት ከሆነ ቀጥል ካለሆነ ግን ቆም ብለህ አስብ መልካም ምሳ Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

የምትፈልጊውን ነገር ካጣህ፤ ያለህን ነገር ውደድ፤ ምባል አባባል ለምን ይመስላሃል? የሰው ልጅ ሁል ጊዜ የምፈልገዉን ነገር ላያገኝ ይችላ፤ ያ ማለት ግን የምፈልገውን ስላጣ በጭንቀት መኖር አለበት ብየ አላምንም፤ በእጅህ ያለህን ነገር ለመዴሰት በቅ ነው። ባለህ ነገር መደሰት መቻል ብልህነት ነው ። ሁል ጊዜ አዕምሮአችን የምያስበው ያጣነውን እንጅ ያለንን ነገር መሰብ አይፈልግም ፤ያ ደግም ሁል ጊዜ በህይወታችን ትንሽ ነገር በጎደል ቁጥር ኡኡኡኡኡኡ ምንልና ነጭናጫ ሰወች አድንሆን ያደርጋል ፤ ከዛ ሁሉ ግን አስተሳሰባችንን ማስተካከል ከቻለን ፤በጣም ደስተኛ እና አመስጋኝ መሆን ቀላላ ነው፤ ያለፈውን ነገር መቀየር አትችልም ነገር ግን ዛሬ በአንተ እጅ ነው ያጣሃውን ሳይሆን ያለህን ተመልከት እመነኝ ካአጣሃው ይበልጣል ። Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

ነጮች ስተርቱ ፤ሰውን እያወክ በሃድክ ቁጥር ውሻህን ይበልጥ ትወዴዋለህ ይሉናል ፤ ውሻ በጣም ታማኝ እና ባለበቱን መቸም ቢሆን የማይርሳ እንስሳ ነው ። ነገር ግን አንድ በጣም ምያስጠል አመል አለበት፤ምግብ ከአገኝ ከአቅሙ በላይ ይበላል ፤ስያስጨንቀው Vomit ያደርግ እና ትንሽ ቆይቶ ፤ጥጋቡ ስቀንስ መልሶ ያንን ትፋቱን ፤ይመገባል ይህ #የውሻኛ ባህርይ ነው ። የውሻኛ ባህር ያላቹ ሰወች እስከመቼ ትፋታችሁን ትመገባላችሁ? እስከመቸ የእናታቹን ጡት ትጤባላችሁ? አው አንተን ነው እስከ መቼ በትላንትናው ህመሞህ የምትታመሜው? እስክ ራስህን ተመልከት ፤ ውሻኛ ባህርይ ስንት ነገር እንዳሳጣክ ቆም ብለህ አስብ ፤ ከዛም አሁኑኑ ራስን ጠይቅ ። እመነይኝ አንዴ ከተነሳህ ማንም አይችልህም ። Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

አንድ ምስጥር ልንገርህ ሰይጥያን አንተ ሰነፈ እንደሆንክ አያውቅም፤ ነገር ግን አልችልም ብለህ ስትናገር አለመቻልህን ያውቅና መክሰስ ይጀምራል። መቼም ቢሆን ካአፊህ አልችልም የምል ቃል እንዳይወጣ ። መልካም ሰንበት

ባክህ የነገውን እግዜአብሄር ብለህ ሳትሰራ ምትተኛ ከሆን ፤እግዜአብሄር ምያቀው አንተ እንቅልፋም መሆንህን ነው፤ ቢመርህም እውነቱ ያ ነው ዋጠው፤ ለስንፊናሽ ምክንያት ሁል ጊዜ ለምን ቤትሰቦችሽን ተጠያቅ ታደርግያለሽ? ላንች ህይወት መበላሸት ለምን የድሮ Xሽን ምክንያት ታርግያለሽ? አው ታመሻል፤አው ክህደት ደርሶብሻል፤ አው በራስ መተማመንሽን ተቀምተሻል ፤ አው ሴትነትሽንም አተሻል፤ እና ታድያ ይህ ሁሉ አልፎ አንች ግን በዛው ጭንቀት ወስጥ ካለሽ እውነትም ታመሻል። የአለማችን ጀግና ምባሉ ሰዎች፤ ያልተፈተኑ ሳይሆኑ ፈተናውን ያለፉ ናቸው፤ ታርክ መስራት ከፈለግሽ አሁኑኑ ተነሽ፤ Xሽን ማሰብ አቁም፤ የነገው ህይወትሽ ባንች እጅ ነው፤ መልካም ምሽት Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

በነጭ ልብስ ትንሽ ነጠብጣብ ካለ፤ የሰው አይን የምያርፈው በነጩ ሳይሆን በተበላሸው ቦታ ነው ። ቢዙ መልካም ስራ ሰርተህ፤ ነገር ግን ትችት ስለገጠመህ ብለህ ለምን ከመንገድህ ትሸሻለህ? እነሱ ሁል
በነጭ ልብስ ትንሽ ነጠብጣብ ካለ፤ የሰው አይን የምያርፈው በነጩ ሳይሆን በተበላሸው ቦታ ነው ። ቢዙ መልካም ስራ ሰርተህ፤ ነገር ግን ትችት ስለገጠመህ ብለህ ለምን ከመንገድህ ትሸሻለህ? እነሱ ሁል ጊዜ ስራቼው ቁጭ ብለው የሰውን ስህተት ማየት ነውን ተቹ አልተቹ ዬራሳቸው ጉዳይ፤ አንተ ግን ስራህን ቀጥል እርግጠኛ ነይኝ አንድ ቀን ያከብሩሃል ። መልካም ምሽት

አንተን የምጠሉህ ሰዋች አንተን ጠልተው አይደለም ሰዋች ከለምንም ምክንያት ከመሬት ተነስተው አንተን ከጠሉሁ Congra ተለውጣሃል ማለት ነው ። 👉ሌላው ደግሞ አነሱ በህይወታቸው ለማሳካት እጂግ በጣም የምመኙትን ነገር አንተ በእጂህ አስገብታሃል ።እና ታዲያ ቢጤሉህ ምን ይገራማል ቢሰድቡም እውነታቸውን ነው! አትፊርድባቸው በውስጣቸው ያሳደጉት ጭራቅ ነው የምቆጣው አንተ ግን ሁል ጊዜ ለምታደርገው ነገር የሰዎችን ሃሳብ እንዴቁም ነገር አትይ ህልሙ ያንቴ ነው ታዲያ የራሳቼውን ህልም ገና ጧት የቀበሩ እንዴት ላንተ ህልም መሳካት ምክንያት ይሆናሉ ብለህ ታስባለህ? ህልምህን ለተራ ሰዎች አትናገር ለውሻ ምግብ በሳሃን አይሰጥም። Yoni Motivation https://t.me/yoni4600 https://t.me/yon3f

ውድ Yoni motivation ቻናል ተከታታዮች ላላፉት ዎራት ካለምንም ጥያቀ ከቻናሉ ጤፊችያለሁ በጣም በማይባል ደርጃ ተከታዮችም እየቀነሱ ነበር አሁን ግን ምን ቢመጣ ምን ከቻናሉ ላለመጥፋች ቃል እገባለሁ🙏🙏

ውሻ አንድን ውሻ ልጎዳው ፋልጎ ቦጨቀው አስጨነቀው ያኛው ከአቅሙ በላይ ስሆንበት ጭራውን በቅጡ ውስጥ በማስገባት ይቆልፋል።ይህ ማለት በውሻ ቋንቋ እኔ ያንተ ዜር ነይኝ ውሻ ነይኝ ተዌኝ ማለት ነው። ከዛም አንዴተሸነፈ ስያውቅ ይምረዋል። እኛ የሰው ልጆች ግን ከውሻ ያነሰ ጭንቅላት እንዳለኝ ይህንን ሳይ ገባይኝ።

እስክትጀምርው ነው የምከብደው ምሳኤል ከመቶ ዘጤና ምያክለውን አቅም የምጨርሰው ከመሬት እስክነሳ ነው ከዛ በኃል ያንን ፊጥነት ማስቀጠል በጣም ቀላል ነው ታገል!ተፋለም!እጅ አትስጥ 💪💪
እስክትጀምርው ነው የምከብደው ምሳኤል ከመቶ ዘጤና ምያክለውን አቅም የምጨርሰው ከመሬት እስክነሳ ነው ከዛ በኃል ያንን ፊጥነት ማስቀጠል በጣም ቀላል ነው ታገል!ተፋለም!እጅ አትስጥ 💪💪

ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። እንኳን የጌታችን እና የመድኋኒታችን ኢየሱስ ልደት በዓል እርሶን እና ቤተሰቦን በሰላም አደረሶት አደረሰን ። በዓሉ የሠላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ እና የመፈቃቀር ይሁንሎት ይሁንልን ።

ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ። ሳትፅፍ ያነቡሀል ። ሳትናገር ይረዱሀል ። #ውለታን ሳይሹ #መልካም ይውሉልሀል ። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን #ውብ ያደርገዋል ።

 PRIORITY than yourself. Never take ANYONE for GRANTED. Never ever judge someone unless you walk into their shoes. Never ever get addicted to adult contents or films. (18+ stuff) Never ever GIVE UP. (your time is yet come, don’t worry.) Never waste your time with the 

በህይወቴ የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢኖር “የሰው ልጅ በህይወት ይኑር እንጂ ፤ የሚፈልገውን ነገር በጊዜ ሂደት እጁ ማስገባት እንደሚችል” የህይወት ትምህርት ቤት አስተምራኛለች ። ትላንት የሌለኝ ነገር ዛሬ ከእኔ ጋር ሆኗል ። ትላንት የናቁን ሰዎች ዛሬ ሲያከብሩን ተመልክቻለው ። ትላንት ተስፋ የቆረጡብን ሰዎች ዛሬ ተስፋ ሲጥሉብን አይቻለው ። ትላንት ከብዶኝ የነበረው ዛሬ እንደ ጎሊያድ በአፍጢሙ ሲደፋ ተመልክቻለው ። የትላንት ታሪክ ላይመለስ ሄዷል ። በአጠቃላይ ታሪክ ተቀይሯል ። ታሪኬን የቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! 🙏🙏 Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600

ቅናሽ የለም! እቀየራለሁ ፣ አድጋለሁ ፣ እመነደጋለሁ ብለህ የምታስብ ከሆነ አቋራጩን መንገድ እርሳው ፤ ፈጣኑን ጉዞ አሽቀንጥረህ ጣለው ፤ የማታለሉን ፣ የማጭበርበሩን አባዜ ተወው ። ስለፈጠንክ ብቻ ካሰብክበት ስፍራ አትደርስም ፤ ስለዘረፍክ ፣ ስላጭበረበርክ የተመኘሀውን ስኬትና ደስታ አታገኝም ። ምንም እንኳን ብዙ ጊዜህ እንደዋዛ ያለፈና ትርፍ አልባ እንደሆነ ቢሰማህም በተገቢው መንገድ ለመጓዠ በቂ ጊዜ እንዳለህ ይሰማህ ። ውስጥህን ማሳመን ከቻልክ የመዳረሻህ ርቀት አያሳስብህም ፤ ህልምህን ካገኘህ የመጨረሻው ድል አያስጨንቅህም ። ጠንካራና ብርቱ ነኝ ካልክ ያለፈ ስህተትህን በሌላ አቋራጭ ለማረም አትሞክርም ። በዝቅታ ካልተጓዝክ ፣ በሂደት ካላመንክ ፣ ደረጃውን ካልተጠቀምክ ከድልህ በላይ ሽንፈትህ ይበዛል ፤ ከደስታ በላይ ሃዘን ይከብሃል ፤ ከእረፍት በበለጠ በጭንቀት ትሞላለህ ። 👉ቅናሽ የለም! አስተያየት ሊደረግልህ አይችልም ። የሚገባውን ክፍያ ትክፈላለህ ካልሆነ አታገኘውም ። ምንም ነገር የእራሱ ዋጋ አለው ። ደስታ ፣ ለውጥ ፣ ስኬት ፣ እድገትም እያንዳንዳቸው የየራሳቸው ዋጋ አላቸው ። ከሚገባቸው ዋጋ ያነሰ ክፍያ አይፈልጉም ፤ የማይመጥናቸውን ወጪ አይቀበሉም ። ላንተ ሲሆን የሚቀንሱት ነገር የለም ። እንቅልፍ ማጣት ዋጋቸው ከሆነ አንተ ተመቻችተህ ተኝተህ ልታገኛቸው አትችልም ፤ የእለትተለት ጥረት የሚፈልጉ ከሆነ አንተ በሳምንት አንድ ቀን ለፍተህ ከእጅህ አታስገባቸውም ። እቃ ተከራክረህ ታስቀንስ ይሆናል የስኬትህን ዋጋ ግን ተከራክረህ ፣ አምታተህ ፣ ሸውደህ ፣ ሰበብ አብዝተህ ልትቀንሰው አትችልም ። የተሰጠውን ዋጋ ስትከፍል ብቻ ታገኘዋለህ ፤ የሚገባውን ስትሰጥ ብቻ ይሰጥሃል ። 👉 አዎ! ደስታህን ፍለጋ ረጅም ርቀት ወደውስጥህ መመልከት ካለብህ ሳትሰስት ተመልከት ፤ ለውጥን ለማምጣት ሌትተቀን መልፋት ፣ መትጋት ካለብህ በኩራት አድርገው ፤ እድገትን ለማግኘት እንቅልፍ ማጣት ፣ ተቀምጦ ማንጋት ፣ ጠንክሮ መስራት ከተጠበቀብህ አድርገው ። ሂደቱ ቢከብድም ፍሬው ግን ጣፋጭ ነው ፤ መንገዱ ቢታክትም እድገት የሚባለው ፈርጅ ግን የሃሴት ምንጭ ነው ። ስኬትህን ፍለጋ ትሮጣለህ ፤ ይህንንም ያንንም ትሞክራለህ ፤ ላይታች ትላለህ ፣ የሚጠቅምህንም የማይጠቅምህንም ሰው ትተዋወቃለህ ፤ ትሸውዳለህ ትሸወዳለህ ፤ ታታልላለህ ትታለላለህ ፤ ትጀምራለህ ታቋርጣለህ ። ነገር ግን ይህ ሁሉ ድካም የስኬት መንገድ ፣ የእረፍትህ ማሳለጫ ፣ እንዲሁም የድልህ ማብሰሪያ እንዳልሆነ ሲገባህ አቋራጩን መንገድ ተትተዋለህ ፤ ከዋጋው በታች መክፈልን ታስወግዳለህ ፤ አቅምህን መቆጠብ ፣ እራስህን መገደብ ታቆማለህ ። ብዙ ጊዜ አዋጭ የሚመስሉት አጭር መንገዶች ከተጠበቁት በላይ ረጅም ፣ አባካኝና ውስብስብ ሆነው ይገኛሉ ። ስለረጅሙ መንገድ አሰልቺነት ማሰቡን ትተህ ተገቢውን ዋጋ ስለመክፈል ፣ አሰልቺነቱን ስለማለፍ ፣ ተሽሎ ስለመገኘት ፣ በሂደት ስለማደግ አስብ ። ምንም አሰልቺና አድካሚ ቢሆንም አድርገህ ግብህን ምታ ፤ ምንም ውስብስና ረጅም ቢሆንም በፅናት ታግለህ ስኬትን ተጎናፀፍ ። Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600