en
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

Open in Telegram

ከማንም አትጠብቅ

Show more
698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#_የአራዳ_ቋንቋ_ትርጉም 1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት 2.ብርቄ=ስጋ ወጥ 3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ ወንድ 4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ 5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ 6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ 7.ሸንኩርት =ልጅ እግር 8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ 9.ፈንጅ =ጡት 10.ላቦሮ =ሌባ              11.ዛፓ =ፖሊስ 12.ልባብ =ልብስ              13.ትሴ =ሴት                  14.ፍንዳታ-ዱርዬ 15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ 16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ 17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ 18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር 19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ 20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ 21.በቄ =ቦርሳ 22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ 23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው 24.አርፈው =እየው 25.ደቀሰ =ተኛ 26.ላላ በል =ተረጋጋ 27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ 28.ጮካ=አራዳ 29.ኩሼ=መተኛት 30.መንጠቆ=ቛጣሪ 31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ 32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት 33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት 34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ 35.ጎመን=ኤድስ 36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ 37.ደንገጎ=ዳሌ 38.ትስሚየው=ሚስትየው 39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት 40.ወላንሳ=ወሲባም 41.ጩባ=ወርቅ 42.ደምቋል=ሰክሯል 43.ይሸክካል=ይደብራል 44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ 45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ 46.እንፖሽረው=እንሽጠው 47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም 48.ምትኬ=ውሽማ 49.አሠፉ=ወረኛ 50.ውላ=ዱሩዬ 51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች 52.ነቄ አለ=አወቀ 53.ማስተር ኪ=ከንፈር 54.ሮማንስ=ፓስታ 55.አዳብለው=ሟር አድርገው 56.ጫነች=አረገዘች 57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው 58.ቦርኮ=ለማኝ 59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ 60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ 61.ፎጋሪ =ኮሚክ 62.ሾዳ =ጫማ 63.ጨማቂ =ወረኛ 64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል 65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር 66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን 67.ሽምጣጭ =ውሽታም 68.ቂንጬ =ሴት             67.በቻይንኛ=በአሽሙር 68.እሙሙ=የሴት እቃ 69.ከች አሉ =መጡ 70.አንፎጋገር=አንወሻሽ 71.ጋቢና=ፊት 72.አላምጠው የተፉት=አስጠሊታ=አስቀያሚ 73.ፎጣ ፊት=ቡግራም 74.ቴስትኒ =ጭንቅላት 75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ 76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት 77.መቀፈል=ኮይን መቀበል 78.ቦከመ=ሰረቀ 79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ 80.አርካ=ጉራ 81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ 82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል 83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ 84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች 85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ 86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ 87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው :: 88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ 89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ 90.ቀሚስ=ሴት ልጅ 100.አርፋታለው=አውቃታ ለው 101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት 102.ገጀረች=እምቢ አለች 103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ 104.መቃ=አንገት 105.ጩባ=ወርቅ 106.መንጩ=መቀማት 107.ሸቤ=እስር ቤት 108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው 109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው 110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ 111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች 112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን አስወረደች 113.ድንቡሎ=5 ሳ. 114.ቼላ-50 ሳ. 115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ. 116.ዲናሬ=10 ሳ. 117.ከርክ=25 ሳ. 118.ኤካ=1 ብር 119.ዱ=2 ብር 120.ትሪስ=3 ብር 121.ኳትሪስ=4 ብር 122.ቢጫ=5 ብር 123.ቢቻ=6 ብር 124.ከዘራ=7 ብር ═════════❁✿❁ ═════════ 💪💯 ሶሻል ሚዲያ ያገኛነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሟር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!👌የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ። https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q

#_ሕይወትን_እንደ_ንሥር_አሞራ_ኑር ! ✳️#ንስር አሞራ ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የሚችል ወደ ፀሐይ አቅጣጫ ጨረሩን እያየ መብረር የሚችል ብቸኛው ፍጡር ነው ። ሌሎች ቁራዎችና ጭልፊቶች 100 ወይም 200 ሆነው ከበው ሲጮሁበት ወደ ፀሐይ እያየ ከፍ ብሎ ይበራል ። ሌሎቹ ፍጥረቶች ወደ ፀሐይ እያዩ መብረር ስለማይችሉ ይጠፋባቸዋል!! ✳️#ንስር ከሰው አይን 8 እጥፍ የተሻለ ማየት ይችላል ። ✳️#ንስር ከ 2.30-3 ሜ ይረዝማል ። ✳️#ንስር ከ5-7 ኪሎሜትር ያለን ለማደን የሚፈልገውን ነገር በደንብ ለይቶ ማየት ይችላል ። ✳️#ንስር ለአደን እስከ 120 ኪሎሜትር አካሎ ይበራል ። ✳️#ንስር መጠለያ ከሌለበት አካባቢ ሆኖ ኃይለኛ ዝናብ ቢመጣ ወደላይ በመምጠቅ ከደመና በላይ በሮ ዝናብና ወጀቡን ከስር ያደርጋል እንጂ በዝናብ አይቀጠቀጥም ። ✳️#ንስር አድኖ እንጂ ጭራሽ የሞተ አይበላም ። ✳️#ንስር ሲታመም ፀሐይን አተኩሮ በማየት ነው ህክምና የሚያገኘው ። ✳️#ንስር 340° ማየት ይችላል ። ከ360° በአንድ እይታ 340° ማየት ይችላል ። ሰው 180° አካባቢ ነው ማየት የሚችለው ። ✳️#ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው ። ነገር ግን 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35_40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ። ✳️#የመጀመሪያው ፤ ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ። ✳️#ሁለተኛው ፤ አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ (መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ። ✳️#ሶስተኛው ፤ ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል ። እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው ። አሁን #ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው ። 1⃣#ኛ ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ መሞት ? 2⃣#ኛ አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ? #የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል ። #ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል ። 1⃣#ኛ ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል ። 2⃣#ኛ ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል ። 3⃣#ኛ ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል ፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል ፡፡ 4⃣#ኛ አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል ። 5⃣#ኛ አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል ። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል ። ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል ፡፡ #ወዳጄ ሆይ ችግር ገጠመኝ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ችግሬ ችግሬ እያልክም ነጠላ ዜማ አትልቀቅ ፣ ፊትህንም ችግር ያለበት ፊት አታስመስል ፣ ጥቅም ላይ እያፈጠጠ የሚከተል ሰው በበዛበት አለም ላይ መውደቅህን መጥሪያ ካርድ አታሰራበት ፣ መራብ መጠማትህን ፖስት ለማድረግ አትቸኩል ፣ መገፋትህን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ኡኡኡ... አትበል ፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን የተሻለ ለመሆን የምትችለዉን ሁሉ ሞክር እንጂ ጠባቂ አትሁን ። ከምርጥ ጱሁፈ

እዝች ዓለም ስንኖር አንዳንድ በሮች ቶሎ እንዲከፈቱልን ፈልገን እኛ በፈለግንበት ሰአት ካልተከፈቱልን ለምን አሁን አልተከፈቱልንም ብለን ልንናደድ አይገባም ። ምን አልባት እኛ በፈለግንበት ሰአት በሮቹ ቢከፈቱልን የህይወታችን መሰባበርያ ሰበብ ሊሆኑ ይችላሉና ። ☺ስለዚህ ነገራቶችን ለፈጣሪ ሰጥተን የሱን ፍርድና የሚወስንበትን ጊዜውን ሳንቸኩል በትግስት መጠባበቅ የግድ ይለናልና ። ምንአልባት መቸኮልህ ከመሰባበር ውጭ ሌላ ትርፍ ይዞልን ላይመጣ ይችል ይሆናልና ። Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600

እስከዛሬ ከአንተ ጋር ኖሬ ተጉዤያለሁ ብዙ አብሬ አንዱ ሲሄድ አንዱ ሲመጣ አትለወጥ አንተ ግን ጌታ ጥቁር አይል ፊትህ አይቀየር አትዘጋም የምህረትን በር ኧረ ስንቱ ጭንቁን እረስቶ እፎይ ብሏል አንተ ላይ ታምኖ (2x) ያው ነህ (8x) አልወደቅኩም በፈራሁት ላይ የእኔ ኢየሱስ ዓይን ዓይኖቼን ሲያይ ከእናት ከአባት ከወዳጅ ይልቅ ጠብቆኛል ክፉ ላይ እንዳልወድቅ ዞር አረገው ከፊቴ ቀድሞ ያንን ሃዘን ለእኔ አስቦ የተማሰው ጉድጓድ ተዘጋ በአንድ አፍታ ለሊቱ ነጋ (2x) ያው ነህ (8x) ብርድ አለ የሃሩሩ ጊዜ እንደ ህልም አለፈ የሃዘን ትካዜ (2x) ትንግርት ነው የፍቅር ጉልበት ለወደቀው የደረሰለት የአለበት ጓዳ ውስጥ ገብቶ አቁሞታል ዘይት ቀብቶ ሰው የለኝም በግራ በቀኝ ጉልበት ጠፋ አቅም አጣሁኝ ብሎ ለሚል ፍቅር አለው መላ ታሪክ ከፍቶ ያሳያል ሌላ የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ ጋሻ ነህ የእኔ (2x) የእኔ ወዳጅ ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ አባት ነህ የእኔ (የእኔ) የእኔ ፍቅር ነህ የእኔ (ኦኦኦ) የእኔ እረኛ ነህ የእኔ (2x)

👉 ማን ይናገርልህ ? 👉 ማንም የማያውቀው ነገር ግን አንተ የምታውቀው የግል ክህሎት ፣ የግል ችሎታ አለህ ፣ አውጥተህ ለመጠቀም ጊዜ ትጠብቃለህ ። ስለራስህ እንድታወራ መድረክ ቢዘጋጅልህም ትህትናን በመሰለው የበታችነት ስሜት ስለእራስህ ለማውራት ታፍራለህ ፤ ትፈራለህ ። እራስን ማድነቅ ፣ ስለራስ ብርታትና ጥንካሬ ማውራት ፣ የእራስን መልካም ጎን ዘወትር በአውንታዊነት ማንሳት ግብዝነት ወይም እራስ ወዳድነት ይመስልሃል ። አንዳንዴ ሰው እንዲያወራልህ የምትጠብቅበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ፤ ሰው የሚያወራልህ ግን ስላደረክለት ወይም ካንተ ስላገኘው ነገር እንጂ ስላንተ ማንነት ሊያወራልህ አይችልም ። ስለሆነ ሰው አውርተህ አትጠግብም ይሆናል ፤ ስለመልካምነቱ ፣ ስለቅንነቱ ፣ ስለጥንካሬው ፣ ስለጨዋታ አዋቂነቱ ፣ ስለመረዳት አቅሙ ። ስለራስህስ አውርተህ የማትጠግብበት ፣ መስክረህ የማትረካበት ሁኔታ ቢፈጠርስ ሊሰማህ የሚችለውን ስሜት ፣ ልታገኘው የምትችለውን በእራስ መተማመን አስበው ። ?

ሴቶች ልክ እንደ ፍራፍሬ ናቸው ። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርፅ ፣ ጣዕም ፣ ቃና ፣ ውበት አላቸው ። ችግሩ ወንዶች ደግሞ እስፕሪስ ይወዳሉ ። ዋሸሁ እንዴ ?

በጣም ስትጨነቁ ሁሉም ነገር ጨለማ ስሆን አለይኝ ያላችሁት ስው ስክዳችሁ አለም ጨለማ ስትሆን በዚያን ጊዜ ፈጣሪ ከእናንቴ ጋር እንዳሌ አስቡ ተስፋ አትቁርጡ እጂ አትስጡ

@yoni 3f tube

እናንቴ የምቀኛ ሰፈር ልጆች በዛው እያለፋች ዩቱዩበን Subscribe አርጉ በናታችሁ Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ
እናንቴ የምቀኛ ሰፈር ልጆች በዛው እያለፋች ዩቱዩበን Subscribe አርጉ በናታችሁ Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600

Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4
Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600

Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600

በህይወታችን የምሆኑ ነገሮች ሁሉ ሰወች እንዳሉን ሳይሆን እኛም እንዴገመትነው ሳይሆን እግዚያብሔር እንዳሰበልን ነው በቃ ሀቁ ይህ ነው

እኔ ሰው ያለኝን አይደለሁም እና አነሱ ስላወሩት ነገር አብዝቼ አልጨነቅም በሆነ ጊዜ ሁሉንም ሰው ማስርዳት አይደክመኝም ነበር በእኔ እንዳይቀየሙ ብየ እነሱን ለማሳመን ያልማልኩት ምሃላ የለም አይ እኔ እኮ እንደዛ ለማለት አይደለም እካ እንደዚህ አስቤ ነው እያልኩኝ ሁሉንም ሰው ለማስርዳት አይሰለቼኝም ነበር ነገር ግን ቆይቶ የገባይኝ ነገር ብኖር ምንም ያህል ራሳችሁን ብታብራሩ እነሱ እንዳሰቧቸው እንጂ እናንተ አንዳሏቸው አይርዷቹሁም እና ራሳችሁን ለማንም ለማብራራት አትሞክሩ ካመኗችሁ ይመኑ ካላመኑም ጊዜ ያሳምናቿል እና አትጨናነቁ Yoni 3FTube https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ https://t.me/yoni4600 https://t.me/yoni4600