698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የዛሬው ጥረትህ!
ጠንካራ ሰው ለራሱ ብቻ አይኖርም፤ አንተን የሚጠብቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ላንተማ አንድ እንጀራ እና አንድ ክፍል ቤት በቂህ ነበር፤ እሱን ለማሳካት ትልቅ ዋጋ መክፈል አይጠበቅብህም፤ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ግን ትንሹን ስራ እንኳን ለነገ አያሳድርም።
ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ ሻወሩን ውሰድ፣ መፅሀፉን ግለጥ ወይ ስራውን ጀምረው! ወዳጄ የዛሬው ጥረትህ ተጠራቅሞ ነው ታላቅ የሚያደርግህ!
መልካም ቀን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ንስር በወፎቹ አለም ጀግና እና የማይበገር አዳኝ እንስሳ ነው ነገር ግን እርጅና ስመጣ አድኖ መብላት አይችልም። ያለው አማራጭ ወይ መሞት ወይ ደግሞ ክንፎቹን ሰባብሮ አድስ ክንፈ ማብቀል ። ለ5 ወር ለምያክል ግዜ አንድ ሰውም፤ እንስሳም በማይበዛበት ጫካ ዉስጥ ራሱን ይቀጣል የድሮ ክንፎቹንና የእግሮቹን ጥፊሮችን ምንም ሳይቀሩ ከትልቅ ተራራ ራሱን እየጣለ ሰባብረው ይጥላቿል! እንደፈለገ ሰማይ ላይ መብረር ታሪክ ሆኖ ይቆያል ፤:በረሃብና በቁስል ከተቀጣ በኋላ ሀይሉን አድሶ እንደገና ይመለሳል ። ልክ እንደ ንስሩ መሆን አለብህ ትንሽ ነገር ስገጥምህ አህህህህህ አትበል ፤ታሪክ መስራት ከፈለክ እንዲ ሆንኩኝ፤ እንዲያ ገጠመኝ፤ አትበል ። ችግሩን ጨርሰህ ስትወጣ ትነግራቿለህ ለአሁን ግን ቢቻህን ተወጣው ። አቅም ለማግኝት ከፈለክ ካለህበት ውረድ ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣህ
መልካም ቀን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
የምትሰራውን ነገር ከልብህ ወዴህ ስራው ፤ ወደህ ስትሰራ ለመስራት ከምትችለው በላይ ትሰራለህ ሰዎች ስያፍቅሩ ህይወታቸውን እሰከመስጠት ድረስ ዋጋ የምከፊሉት ለምን ይመስላሃል? ስላፍቀሩ ፍቅር ከየት ይመጣል?#ከመላመድ ስለዝህ ራስህን ከነገሮች ጋር አላምድ እንጂ መሸሽን አማራጭ አታድርግ ፤ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ ።
መልካም ምሽት
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
የምትሰራውን ነገር ከልብህ ወዴህ ስራው ፤ ወደህ ስትሰራ ለመስራት ከምትችለው በላይ ትሰራለህ ሰዎች ስያፍቅሩ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ ።
ልክ እንዴ ንፁ ዉሃ መሆን አለብህ ፤ ለምን እንደዝህ እንዳልኩህ ታውቃለህ? ዉሃ ለምንም ምነገር ራሱን ያዘጋጀ ከተፈጥሮ ስጦታወች ውስጥ አንዱ ነው ። ያለበት ቦታ ስቀየር ልክ ከሁነታው ጋር ራሱን የመቀያየር ባህሪያትን ተጎናጽፏል ዉሃ የራሱ ቅርጺ የለውም ነገር ግን አኛ በሰፈርነው እቃ ቅርጹን ያወጣል።
ለመታጠብ፤ ለመጤጣት ፤ የተለያዩ ነገሮችን ለመድረግ ውሃ እንፈልጋለን ። ምን እያልኩህ ነው? እንዴ ውሃ መሆን አለብህ ፤ችግሮች ስመጡ አንተም የችግሩን ቅርጲ መያዝ መቻል አለብህ፤ ያን ግዜ ለተጠሙ ፤ለቆሸሹ ፤ ወሃ ለምያስፈልጋቸው ሁሉ ምላሽ ትሆናለህ እመነኝ ።
መልካም ቁርስ ይሁንላች
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሆዳቹ ስራብ፤ክሳችሁ ባዶ ስሆን፤ አለኝ ባላችሁ ሰው ልባችሁ ስሰበር፤ ያኔ በውስጣችሁ የሚነገባው ማንነት በምን የማይለካ በምንም የማይፈርስ ማንነት ትገነባላችሁ ።ምግብ ስለተገኝ ሁል ጊዜ ዝም ብለህ አትብላ! አንዳ አንዴ የመረብ ስመቱም ምን እንደሆነ ለማወቅ ሞክር፤ ያኔ ሰው መሆን ትጀምራለህ፤ የተራበን ሰው አይቴ ታውቃለህ ስመቱም ሩቅ አይሆንብህም፤ሁላችንም ተርበን ብናውቅ የተራበውን ማብላት አይከብደንም ነበር ምክንያቱም ስመቱ ስለምገባን። ራስን በራስህ ፈትነህ እየው ጥሩ ሰው ትሆናለህ ።
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሰወች በአንተ ላይ የወረውሩትን ድንጋይ በፍፁም መልሰ አትወርዉረባቸው! መክንያቱም አነሱ ዉርዋራቸውን የምያቆሙት በድንጋዩ ቤት መስራት ስትጀምር ነው ። አንተ ቤት ሰራክ ማለት፤ ደግሞ ከእነሱ በለጥክ መለት ነው፤ ያኔም የማያቆሙ ከሆነ፤ ደስ ይበልህ አንተን ወዴ ስኬትህ የምገፉ የውስህ ሞቶሮች ናቸው። ሁል ግዜ ማይነካ ነገር አያድግሞ ፤ ያለኩህን ተረድተሄኛል ወይስ ላብራራልክ
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
የአንተ Passion ምንድነው? አሁንስ ምን እየሰራህ ነው? አውቃለሁ በእኛ ማህቤርሰብ ላልተማር፤ ተምሮም ላልተመርቀ ሰው ቦታ የለውም፤ ነገር ግን ማህበረሰቡ ነጌ የአንቴን ህይወት አይኖርም ስለዝህ የምያስደስትህን ነገር ስራ መክልትህን ፈልግ እንጂ ማህበረሰቡን አትስማ ድፍረቱ ከለልህ ከጎን ለጎን ስራው እንጅ በፊፁም የተመቻቸ ጊዜ አትጠብቅ ።
አራት ነጥብ
መልካም ምሽት
//ውበት ብቻውን በቂ አይደለም//
ካነበብኩት ላካፍላችሁ!
አንድ ቀን ልጅ ለእናቱ "እናቴ በጣም ቆንጅዬ የሆነች በጣም የምወዳትን ፍቅረኛዬን ዛሬ ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ" አላት። እናቱም በጣም ደስ ብሏት እሺ የኔ ልጅ ገበያ ደርሼ እመጣለሁ ብለው ወደ ገበያ ሄዱ።
:
ልጁም ለፍቅረኛው ስልክ ደውሎ ዛሬ እንደበፊቱ ተደብቀሽ አትሄጅም ከእናቴ ጋር አስተዋውቅሻለሁ ብሏት ቶሎ ነይ አላት። እሺ ብለ ታጥባ ለባብሳ እራሱዋን በመስተዋት እያየች "ዋውውውው በጣም ቆንጆ እኮ ነኝ። እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሴት አግኝታ ለልጁዋ እምቢ የምትል እናት አትኖርም" እያለች ከቤት ወጣች።ከዛም ባስ ውስጥ ገባች።
:
አንዲት እናት ብዙ እቃ ተሸክመው መጡና እባክሽን ልጄ እኔ መስኮት የሌለበት ቦታ መቀመጥ አልወድም ወደዛ ጠጋ በይልኝ አሏት።
"አቦ አልፈልግም እኔ እኮ ነኝ ቀድሜ የተቀመጥኩት ስለዚህ አይሆንም" አለች።
እሺ ልጄ ይቅርታ ብለዉ ዝም አሉ። ከዛ ከባስ ውስጥ አብረው ወጥተው ታክሲ ጠበቁ አንድ ታክሲ መጣና ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ ብቻ ነው ያለው አለ።
:
ሴትዮዋም "እባክሽ ልጄ በጣም አጣዳፊ ችግር አለብኝ ቶሎ እቤትም መድረስ አለብኝ በዛ ላይ እቃዬ በጣም ከብዶኛል። እኔ ልግባ አንቺ ሌላ ታክሲ ጠብቀሽ ነይ ሲሏት "አቦ ምንም አይነት አሮጊት ናት ታዲያ ይሄ የኔ ችግር ነው እንዴ" ብላ ታክሲ ውስጥ ገብታ ሄዳች።
:
ቤት እንደገባች "እናትህ የት አሉ?" አላች አይ ገበያ ሄዳለች አሁን ትመጣለች ሲል "ዋውውውው እንደዚህ ቆንጆ የሆንኩኝ ልጅ አገኝተው በጣም ነው ደስ የሚላቸው" አለች። እሱም ትክክል ነሽ እርግጠኛ ነኝ እማ በጣም ትወድሻለች አለ።
:
እናቲቱም በሌላ ታኪስ ትንሽ ቆይተው ቤት ሄዱ
ቤት ሲሄዱ መንገድ ላይ እንደዚህ እየሰደበቻቸውና እያዋረደቻቸው የነበረችውም ሴት እቤት አገኟት
"ልጄ እቺ እርኩስ ሴት እዚህ ቤት ምን ትሰራለች?" አሉ
"እማ ኢች እኮ የኔ ፍቅረኛ ናት" አለ
ከዛ እናቱ የሆነውን ሁሉ ነገሩት እሱም እውነት ነው ወይ ብሎ ጠየቃት "አዎ ግን የአንተ እናት መሆኑዋን አላውቅም ነበራ!" አለች።
እናት ያው እናት ናት የለም የእኔን እናት ወዶ የሌላውን እናት መጥላት ግብዝነት ነው።" ብሎ አባራረት።
:
ሴቶችዬ ውበት እና ደም ግባት ብቻውን በቂ አይደለም
የሴት ልጅ ውበቷ ውስጥ ያለው በተግባር የሚገለጠው ስብናዋ ነው።
አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ። ቸር ሰንብቱልኝ
//ውበት ብቻውን በቂ አይደለም//
ካነበብኩት ላካፍላችሁ!
አንድ ቀን ልጅ ለእናቱ "እናቴ በጣም ቆንጅዬ የሆነች በጣም የምወዳትን ፍቅረኛዬን ዛሬ ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ" አላት። እናቱም በጣም ደስ ብሏት እሺ የኔ ልጅ ገበያ ደርሼ እመጣለሁ ብለው ወደ ገበያ ሄዱ።
:
ልጁም ለፍቅረኛው ስልክ ደውሎ ዛሬ እንደበፊቱ ተደብቀሽ አትሄጅም ከእናቴ ጋር አስተዋውቅሻለሁ ብሏት ቶሎ ነይ አላት። እሺ ብለ ታጥባ ለባብሳ እራሱዋን በመስተዋት እያየች "ዋውውውው በጣም ቆንጆ እኮ ነኝ። እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሴት አግኝታ ለልጁዋ እምቢ የምትል እናት አትኖርም" እያለች ከቤት ወጣች።ከዛም ባስ ውስጥ ገባች።
:
አንዲት እናት ብዙ እቃ ተሸክመው መጡና እባክሽን ልጄ እኔ መስኮት የሌለበት ቦታ መቀመጥ አልወድም ወደዛ ጠጋ በይልኝ አሏት።
"አቦ አልፈልግም እኔ እኮ ነኝ ቀድሜ የተቀመጥኩት ስለዚህ አይሆንም" አለች።
እሺ ልጄ ይቅርታ ብለዉ ዝም አሉ። ከዛ ከባስ ውስጥ አብረው ወጥተው ታክሲ ጠበቁ አንድ ታክሲ መጣና ለአንድ ሰው የሚሆን ቦታ ብቻ ነው ያለው አለ።
:
ሴትዮዋም "እባክሽ ልጄ በጣም አጣዳፊ ችግር አለብኝ ቶሎ እቤትም መድረስ አለብኝ በዛ ላይ እቃዬ በጣም ከብዶኛል። እኔ ልግባ አንቺ ሌላ ታክሲ ጠብቀሽ ነይ ሲሏት "አቦ ምንም አይነት አሮጊት ናት ታዲያ ይሄ የኔ ችግር ነው እንዴ" ብላ ታክሲ ውስጥ ገብታ ሄዳች።
:
ቤት እንደገባች "እናትህ የት አሉ?" አላች አይ ገበያ ሄዳለች አሁን ትመጣለች ሲል "ዋውውውው እንደዚህ ቆንጆ የሆንኩኝ ልጅ አገኝተው በጣም ነው ደስ የሚላቸው" አለች። እሱም ትክክል ነሽ እርግጠኛ ነኝ እማ በጣም ትወድሻለች አለ።
:
እናቲቱም በሌላ ታኪስ ትንሽ ቆይተው ቤት ሄዱ
ቤት ሲሄዱ መንገድ ላይ እንደዚህ እየሰደበቻቸውና እያዋረደቻቸው የነበረችውም ሴት እቤት አገኟት
"ልጄ እቺ እርኩስ ሴት እዚህ ቤት ምን ትሰራለች?" አሉ
"እማ ኢች እኮ የኔ ፍቅረኛ ናት" አለ
ከዛ እናቱ የሆነውን ሁሉ ነገሩት እሱም እውነት ነው ወይ ብሎ ጠየቃት "አዎ ግን የአንተ እናት መሆኑዋን አላውቅም ነበራ!" አለች።
እናት ያው እናት ናት የለም የእኔን እናት ወዶ የሌላውን እናት መጥላት ግብዝነት ነው።" ብሎ አባራረት።
:
ሴቶችዬ ውበት እና ደም ግባት ብቻውን በቂ አይደለም
የሴት ልጅ ውበቷ ውስጥ ያለው በተግባር የሚገለጠው ስብናዋ ነው።
አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያካፍሉ። ቸር ሰንብቱልኝ🙏
ሰው የምሆነው ደጋግሞ የምሰማውን ነው ። አንች ከምታስቢው በላይ የምትሰምያቸው ቃላቶች በአንች ህይወት ላይ ይሰራሉ ። ሁል ጊዜ የምትሰሚይው መጥፎ ነገር ከሆነ አዕምሮአችን የምናደርገውን ነገር ከሰማነው ጋር ስለምያነፃፅር በእሱ አይን የእኔ ምን አላት! እያለን ሳናስብ ወዴ መጥፎ ነገር ውስጥ ገብተን ራሳችንን እናገኛለን። ስለዝ የምትሰሙትን ነገር ምርጡ ፤ ራሳቹ ሰምታችሁ መቋቋም የማትችሉትን ነገር አትስሙ በቃ ።
መልካም ምሳ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሁልም ችግሮች ለእኛ ስጦታዎች ናቸው፤ በህይወታችን ችግር ከለለህ ማደግ ምባል ነገር የለም ፤አንድ ችግር ስያጋጥምህ ለምን በእኔ ላይ ብለህ ከማማረርህ በፊት እግዚያብሔር ምን ልያስተምርህ እንደፈለገ አስተውል ። አምላክ ልቀይርህ (ልያስተምርህ) ስፈልግ ችግር ወደ አንተ ያመጣል ፤ያንን ችግር እንዴ ጠላት ከቆጠርክ፤ ከሞት ባልተሻለ አመለካከት ስር እንዳለህ አስተውል፤ ልብ በል ወታደሮቻችን ተመልከት ፤ ይህ ነው ማይባል መከራ አንዲወስዱ የምገደዱት ለምን የመስላሃል? በቀላሉ የማይበገሩ እና የማይሸነፉ እንድሆኑ ስለምፈለግ ነው ይህ ላአንተ ነው ንቃ
መልካም ቀን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ዕድመህን እሪሳው ህልም ካለህ መቼም ብሆን አንተ ህልምህን ለማሳካት
ወጣት ነህ ነገር ግን መጀመርያ ህልም የኑርህ።ህልም ምንድነው? እንደት ነው ህልማችንን መወቅ የምንችለው? ለምሉ ጥያቄወች አጭር መልስ
1,ጌንዘብ ሳይከፈለህ ብትሰራው የምያስደስትህ ምንድነው?
2,ሁል ጊዜ አእምሮክ ውስጥ የምመላለሰው ሃሳብ ምንድነው?
3,መቼም ብትሰራው በቃኝ የማትለው ነገር ምንድነው?
እመነኝ እሱ ነው ያንተ ህልም ያንን ነገር ብትሰራ እመነኝ ውጤታማ ትሆናለህ ።
ከተጠቀማችሁ ለጓደኞቹ ሼር አርጉ
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
መሳሳት የስኬት አካል ነው፤ ካለተሳሳትክ አትማርም ፤ ካልተማርክ አትቀየርም ። ስለዝህ ለመቀየር የሚትፈልግ ከሆነ ለምን ስህተትን እንዴ ሞት ትፈራለህ ? ባንቴ ፍራሃት ምክንያት ስንት ነገር እንዳጣህ አስበህ ታውቃለህ? ወንድሜ ሞክር ይበላሽ፤ ትማርበታለህ እንጅ የህይወትህ መጨርሻ አይሆንም፤
እንድ ቀን ለድፍርትህ ራስህን ታመሰግናለህ እመነኝ ።
መልካም ቀን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
የቆሸሸ ውሃ አትክልትን እንዳያድግ ልያደርግ አይችልም ።ምክንያቱም አትክልቱ የሚፈልገው ማደግን ብቻ ስለሆነ፤ የውሃ መቆሸሽ ጉዳዩ አይደሌም። ታድያ ለማደግ የምትፈልግ ከሆነ ለምን በቆሽሹ ሓሳቦች ትታመማለህ? ለምንስ የሰወችን ሃሳብ እንደ መስፈርት ትቆጥራለህ? ለምንስ በሚወጋው ከንቱ ትችታቸው ማደግህን ታቆማለህ ?ጭንቀትህ ይገባይኛል ነገር ግን አንተ እነሱ ከምሰጡ አስትየታቸው በላይ ነህ እመነኝ አንተ አንደኛ ነህ ።
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ባለውለታ ማለት በስከትህ ቀን ከጎንህ የሚቆም ሳይሆን ትላንት ማንም በለሌበት በችግሩ ግዜ በማጣቱ ግዜ አብሮህ የነበር ሰው ነው አንድ አንድ ጊዜ ደግሞ ሰወች ትንሽ ስልጣን ስሰጣቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ያበዛሉ ትላትን ምን አይነት ቦታ እንደነበሩ ይርሳሉ የያዙት ነገር ልባቸውን ይደፈናል ነገር ግን በጣም ደስ የምለው ያንን ነገር ሳያስቡ በድንገት ያጡታል ትላንት ያላቸው ቦታ ትላንት የምሰጣቸው ክብር ከእጃቸው ያመልጣል ቀን ስጥል ፈራጅ ብዙ ነው አይደል ትላንት ባስጨነቁት ትላንት መውጫ መግብያ አሳጥተው ባስጨነቁት ሰው እጅ ይወድቃሉ ከእውነት ውጭ ባለ ጊዜ ነይኝ ብለህ ማንንም አትርገጥ የዝህች አሌም ጀግና ግዜ ነው ጀግና አጠቃቀሙን ካላወቀንበት ከማግኝት ማጣት በስንት ጣዕሙ ለሁሉም ጊዜ አለው
መልካም ዕሁድ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
99% የዳይመንድ ምርት የሚገኝው፤ አፍሪካ ውስጥ ቢሆንም ፤አፍሪካዊያን ግን የሚያብለጨልጩት ፤በቫዝሊን ነው ይለናል ሮበርት ሙጋቤ ። ሚንም ያክል ዕውቀት ቢኖርህም ፤አውጥተህ ካለተጠቀምክ ነገ አፈር ይበላዋል ። መቃብር የሚሁራን ስብስብ የሆነችው ለምን ይመስላሃል ?በጣም ቢዙ ሰወች ተፈጥሮ የሰጠችውን ዕውቀት ይዘው ምንም ሳይጠቀሙ መቃበር ይዘው ስለወረዱ ነው ። አዕምሮህን ተጠቀም ። ካልተጠቀምክ ነገ
ዳሃ ሆነህ ትኖራለህ አፈር ይበላዋል አትጠራጠር።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
እኔ እንትናን ብሆን እንድህ እሆን ነበር ። እነንማ አባየ እካ ነው ጉድ የሰራይኝ ፤ያኔ እንደዝህ ብያርግልኝ ለእኔ ዛሬ እንደዝህ አልሆንም ነበር ፤እኔንማ ማዜር ነች ጉድ ያሰራችኝ ። አቁም አባትህ ምን ያርግህ ለፈቶ ደክሞ አስተምሮሃል አንተ ግን በራስህ ስንፊና ወድቃሃል ። ጥፋህን ለመሸፈን አባትህን ለምን ትኮንናለህ? ሁል ጊዜ ጥፋታቸውን ለመሸፈን፤ ሰወችን የምጠቀሙ ሰወች፤ ሰነፎች ናቸው ። መቸም ከዛ ማንነት ወጥተው ስራ መስራት አይችሉም። ስለዝህ አቁም ተብላሃል አቁም አይ ካልክ ቆመህ ትቀራለህ ።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በወርቅ የምያገጡ ተራ ሰወች አይደሉ ፤ ምክነያቱም ወርቁ ወርቅ እንዲሆን የተከፈለው መሱአትነት ቀላል ምባል አይደለም ። ወርቅን ለመግዛት ሰፈር ያለ ሱቅ ብትጠይቅ አታገኝውም ለምን ብትል እንዴ ኮልኮለ የትም የምገኝ እቃ አይደለም ፤ የራስህ ዎጋ በእጂህ ነው ። ማስወደድም ማስረከስም ትችላልህ ። ተራ ሰወች አንተ ላይ የምጫወቱት አንተ ተራ ከሆንክ ነው ወርቅ ብትሆን ግን ማንም ይፈልጋሃል ማንም ካአንተ ጋር ለመስራት ይመኛል ። ወርቅ ለመሆን ደግሞ ዛሬ መታሸት አለብህ፤ መታጠብ አለብህ፤ መፈተን አለብህ፤ ከእስት ውስጥ አብለጭልጨህ መውጣት አለብህ፤ ያን ግዜ እመነኝ አለም ትፈልጋለች ።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
#የፍቅር
የፍቅር ቀን አይደለም
Valentine's day ይህ ቀን በትክክል የፍቅረኛሞችን ቀን ለማሠብ
ወይስ ለ ተደበቀው አላማው የተፈጠረ ቀን ?
ስለዚህ ቀን ሲነገር እና ሲወራ ከሠማነው
የፍቅር እና የፍቅረኛሞች ቀን በመባል በአለማችን ላይ በብዙዎች የሚታሠብ ቀን ነው
ሀሳቡን ሳትመረምር ከተቀበልከው መልካም ይመስላል
ነገር ግን ከጀርባው እጅግ በጣም የጠለቀ ድብቅ አላማ አለው
በዚህ ቀን በ February 14
በ million የሚቆጠሩ እህቶቻችንን ድንግልናቸውን በዚህ ቀን ያጣሉ
2. በርካታ ወጣቶች በስካር ምክንያት በሚያሽከረክሩት መኪና
ህይወታቸውን እና አካላቸውን ያጣሉ
3. በ በአለማችን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ የአልኮል መጠጥ ሽያጭ የሚከናወንበት ቀን ነው
በአጠቃላይ
በ ዝሙት እና ስካር
በከፍተኛ ሁኔታ ሠይጣን በደም የሚረካበት ቀን ነው Valentine day ማለት
በጥልቅ እና እረቂቅ ውሸት ብዙዎችን የሚያጠምድበት ቀን ነው
ምርጫው ያንተ ነው :-
" ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። "
(ትንቢተ ሆሴዕ 4:6)
